❝ወደፈጅር ሶላት የሚደረግ የጨለማ ጉዞ፤ ቀንን ብሩህ ያደርጋል።•••❞ ቀናቸው ብሩህ፣ የፈካ፣ በደስታ የተዋበ ከሚደረግላቸው ባሮች አሏህ(ሱ.ወ) ያካተን። አሚን።
#የፈጅርንሶላት_በመስጂድ
#የፈጅርንሶላት_በመስጂድ
· ➪ ጁመዓ!!!
--------------------==>
۞ የጁምዓ እለት የሳምንቱ
ምርጥ ቀን ነው።
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል።
#صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع - رقم: (1098)
➪የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው።
𑁍 የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል።
#السلسلة الصحيحة -
الألباني صحيح - رقم: 1566
۞የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።
⌨︎ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
#صحيح الجامع
الألباني حسن - رقم: 1209
✅ የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው።
,
📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ
ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።
ስለዚህ በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን
☞︎︎︎አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን።
✅ በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው።
#حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره
➪የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።
,
✍ ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እንረም።
¹صحيح مسلم - رقم: (233)
²الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)
➪ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ
ቀን ነው።
✅ ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም።
የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል።
صحيح مسلم - رقم: (2178)
☞︎︎︎ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
صحيح البخاري - رقم: (882)
ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
✉️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን
ብለዋል፣
☞︎︎︎በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
حسنه الألباني في
تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116)
•⊰✿📖✿⊱•
✍ በሌላም ዘገባ እኛ በተለምዶ ሐሙስ ማታ በምንለው የጁምዓ አጥቢያ ምሽቱን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው አጅሩ እጅግ በጣም ሰፊ ነው።
,
▪️ለይለቱል ጁምዓ ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።
صححه الألباني في
صحيح الترغيب -رقم: (736)
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين

ዶክተር ካሊድ አልጅበይር እንዲህ አለ
6 ቀላል መንገዶች ከሞት ቡሃላ አጅርን ለማግኘት ።
1_በመስ ጂድ ላይ አንድ ቁርአን መተው ስዎች እንዲያነቡት ማመቻቸት
2_በሆስፒታል ተንቀሳቃሸ ወንበር(ጋሪ) ለበሸተኞች መቀበያ ማስቀመጥ
3_በመሰጊድ ግንባታ በአንድ ስሚንቶ ከረጢትም ቢሆን መሳተፉ
4_በብዙሃን ህዝብ መገልገያ መሃከል የውሃ መጠጫ ጋን ማስቀመጥ
5_ዛፉ መትከል በዛፏ የተጠቀመበት ሁላ አጅር ታገኝበታለህ
6– ከዚህ ሁላ የሚቀለው ግን ይህንን ሜሴጅ ለሌላው ማስተላለፉ በስሩበት ልክ አጅሩን እዲያገኙ።

«①) ልዩ የሙሐደራ መድረክ
ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም
✨ርዕስ፦ ሶላት በኢስላም ያለው ደረጃ
📌በኡስታዝ ዐብዱ ኸይሬ (ዶ/ር) (ሐፊዘሁላህ)
📎የፊታችን እሁድ ሚያዝያ09-2014 አስር ሰላት እንደተጠናቀቀ
✂️አድራሻ፦ ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ፦ 0932982730/ 0923623124
②) ታላቅ የዳዕዋ ኘሮግራም ለሴቶች
የተለመደው ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን በአላህ ፈቃድ፦
▪️እምነታችን እና
▪️ብዙዎች የተዘናጉባቸው ክልከላዎች
በሚሉ ወሳኝ ርእሶች ትምህርት አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።
☑️ ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!
🗓 ቅዳሜ ሚያዝያ 8፣2014
🕝 ከጠዋቱ 3:00-6:00
ቀጠሮአችን በኢማሙ አሕመድ መስጂድ ይሁን።
🕌 አድራሻ: አለም ባንክ/ አንፎ አል-ጋዚ አደባባይ
⚠️መልእክቱን ለእህቶች በማድረስ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን!»

የኔ ጁመአ😍
በጠዋቱ ቤቱ ፏ ብሏል፤ ቁርኣኑ ከመስጂዱ ያስተጋባል።
ለካ ቀኑ ጁምአ ነው። አለማስተዋል ነው እንጂ ቀኑ ልዩ መሆኑን ጠዋት መልእክት ገብቶልኝ ነበር። የቁርኣኑ ድምጽ ከቀኑ ልዩነት ጋር ተጣምሮ ቀኔን አፈካው።
ሀጃችን የሚወጣበት 🙏
ሀሳባችን የሚሳካበት 😋
ምርጥ ቀን ያድርግልን😊
ጁመአዬ ሁሌም አዲስ ነው😍
የጁምዐ ሱናዎች
👉መታጠብ
👉ሽቶ መቀባት
👉ጥርስን መፋቅ
👉ጥሩ ልብስ መልበስ
👉ሱረቱል ከህፍን መቅራት
👉 በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
👉ዱዐ እና ሰለዋት ማብዛነት
ያማረ የደመቀ በኢባዳ የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን ውዶቼ😍

Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዚክርዚክር_ዚክር🌹🌹🌹
#ስንቱን እያወራን አነዚህን ከባድ ዚክሮች በየቀኑ በየሌሊቱ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ልብ በሉ ለሰዓታት አላልኩም ሰዓታትም አይፈጇ ማለት ከከበደን ልባችን እውነትም በጠና ታሟል!!
የኛ ስንፍና እንጂ ጀነት ለመግባትኮ ቀላል ነበር......!
#ስንቱን እያወራን አነዚህን ከባድ ዚክሮች በየቀኑ በየሌሊቱ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ልብ በሉ ለሰዓታት አላልኩም ሰዓታትም አይፈጇ ማለት ከከበደን ልባችን እውነትም በጠና ታሟል!!
የኛ ስንፍና እንጂ ጀነት ለመግባትኮ ቀላል ነበር......!
ጁሙዓ ቀን ሰላዋት ማብዛትን በተመለከተ
ከአውስ ኢብኑ አውስ እንደተላለፈው ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:– " ከቀናት ሁሉ በላጩ የጁሙዓ እለት ነው፤ በዚህ እለት በእኔ ላይ ሰላት ማውረድን አብዙ " ብለዋል። ( ሀዲሱን አቡ–ዳውድ፣ ነሳኢ እና ኢብኑ–ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ነው ብለዋል )
ከአውስ ኢብኑ አውስ እንደተላለፈው ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:– " ከቀናት ሁሉ በላጩ የጁሙዓ እለት ነው፤ በዚህ እለት በእኔ ላይ ሰላት ማውረድን አብዙ " ብለዋል። ( ሀዲሱን አቡ–ዳውድ፣ ነሳኢ እና ኢብኑ–ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ነው ብለዋል )
" ባንች እናት እና በኔ በእናቴ መካከል ያለዉን ልዮነት ታውቂያለሽ ግን?" አላት ለሚስቱ።
"እህ ምንድነው እሱ?" አለችው አዲስ ሀሳብ መስሏት።
ፈገግ እያለ
"እናቴ ለዚህች ዓለም ሕይወት አበቃችኝ፣ ያንች እናት ደግሞ ሕይወትን ራሷን ሰጠችኝ።" አላት።
"ጌጦቻችን" ሆይ! አላህ የረመዷን ድካማችሁን አነባብሮ ይክፈል።
"እህ ምንድነው እሱ?" አለችው አዲስ ሀሳብ መስሏት።
ፈገግ እያለ
"እናቴ ለዚህች ዓለም ሕይወት አበቃችኝ፣ ያንች እናት ደግሞ ሕይወትን ራሷን ሰጠችኝ።" አላት።
"ጌጦቻችን" ሆይ! አላህ የረመዷን ድካማችሁን አነባብሮ ይክፈል።
🔸ኢብኑል ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
"በአሏህ ይሁንብኝ ለመቃብር ሰዎች ተመኙ ቢባሉ ኑሮ ከረመዳን አንዲትን ቀን በተመኙ ነበር" አት-ተብሲራህ [2/78]
ያ አላህ ከሚጠቀሙበት አድርገን !
"በአሏህ ይሁንብኝ ለመቃብር ሰዎች ተመኙ ቢባሉ ኑሮ ከረመዳን አንዲትን ቀን በተመኙ ነበር" አት-ተብሲራህ [2/78]
ያ አላህ ከሚጠቀሙበት አድርገን !
ፆመኛን በማስፈጠር ላይ እንሽቀዳደም ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል :-
«ፆመኛን ያስፈጠረ የጿሚውን ምንዳ ያገኛል፣ ይህም የጿሚው ምንዳ ሳይቀነስ ነው!»
«ፆመኛን ያስፈጠረ የጿሚውን ምንዳ ያገኛል፣ ይህም የጿሚው ምንዳ ሳይቀነስ ነው!»
"ሮጠ ድረሱበት"
ረመዳኑ ሄደ ሳይርቅ ድረሱበት፣
ምንም ሳናስበው አለፈ አስራ5፣
እንጠቀምበት ሇላ ከመፀፀት፣
የወራቶች በላጭ የምርጦቹ አይነት፣
በኢባዳ መበርታት በፆምም በሰላት፣
ገባ ሳንል ገና አለፉ ሳምንንታት፣
ወሩ የተውበት ነው ፈጥኖ ነው መቶበት፣
ወሩ የራህመት ነው ለድሀ እንራራበት፣
ማግኘት ከፈለግን የከሪሙን እዝነት፣
ረሒሙ አድርገን ከሚጠቀሙበት።
https://t.me/httpsLatahzen
ረመዳኑ ሄደ ሳይርቅ ድረሱበት፣
ምንም ሳናስበው አለፈ አስራ5፣
እንጠቀምበት ሇላ ከመፀፀት፣
የወራቶች በላጭ የምርጦቹ አይነት፣
በኢባዳ መበርታት በፆምም በሰላት፣
ገባ ሳንል ገና አለፉ ሳምንንታት፣
ወሩ የተውበት ነው ፈጥኖ ነው መቶበት፣
ወሩ የራህመት ነው ለድሀ እንራራበት፣
ማግኘት ከፈለግን የከሪሙን እዝነት፣
ረሒሙ አድርገን ከሚጠቀሙበት።
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
◾️የንያ ቦታው ምላስ ሳይሆን ቀልብ ነው
✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅
🌐ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።
➡️ ንያ ቦታዋ ቀልብ ነው። በሁሉ መልካም ስራዎች ላይ ንያ በምላስ ቦታ የላትም። ለዚህም ነው ሶላት ሊሰግድ፣ ሊፃም፣ ሀጅ ሊፈፅም፣ ውዱእ ሊያደርግና ሌላም ማንኛውም ስራ ሊሰራ ፈልጎ ንያውን በምላሱ የሚናገር የሆነ ሰው የዲን አካል ያልሆነ ነገር የተናገረ ሙብተዲእ ይሆናል።
📚شرح رياض الصالحين "13/1"
♦️በነገራችን ላይ ኢማሙ ሻፍእይ የንያ ቦታ ምላስ ነው ብለዋል የሚባለው ነገር ውሸት ነው። እንዲህ ብለው አያውቁም። እንደውም አራቱም የመዝሀብ ባለቤቶች የንያ ቦታ ቀልብ ነው የሚሉ ናቸው።
♦️ሰፊነቱ ነጃ በተሰኘው ትንሹ የፊቅህ ኪታብ ላይም "ومحلها قلب" ንያ ቦታው ቀልብ ነው የሚለውም ስህተት ነው።
♦️የሚገርመው አንድ ሰው በምላሱ ነወይቱ እያለ ተናግሮ ነገር ግን በቀልቡ ካልነየተ በምላስ መናገሩ እንደንያ ስለማይቆጠር ስራው ውድቅ ይሆናል።
♦️ስለዚህ ሶላትም ይሁን ረፀዷን ፃም ላይ ስራውን በቀልባችን ማሰብ እንጂ ድምፅ ከፍ ተደርጎ የሚነየት ወይም የተለየ የሚባል ዚክር ከመልእክተኛው ስላልተገኘ ከዚህ አዲስ ፈጠራ እራሳችንን ልናቅብ ይገባል።
♦️ብዙ ሰዎች ንያ አስተምሩኝ እስቲ አስነይቱኝ ምን ልበል ንገሩኝ እያለ ይቸገራል። ሶላት ውስጥ ከመግባታቸው በፊት እጃቸው አንስተው ነወይቱ ፈርድ ሶላት አርበአ ረከአ…… ይላሉ። የረመዷን ሌሊት ላይ ነወይት ፈርድ ረመዷን ኣዳአን… በማለት ሲቸገሩ ይታያል። ይህ ሁሉ ከንቱ ልፋት ነው። አላህ ምን እንደምትሰራ ጮክ ብለህ ልትነገረው የማይሻ በቀልብህ የምታስበው ሁሉ አዋቂ ነው።

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ:
" የሰው ልጅ (አማኝ) የኸይር በር በተከፈተለት ቁጥር በኸይር/መልካም ነገር ሊቻኮልና ሊፈጥን ይገባዋል"
" የሰው ልጅ (አማኝ) የኸይር በር በተከፈተለት ቁጥር በኸይር/መልካም ነገር ሊቻኮልና ሊፈጥን ይገባዋል"
ለበደለን፣ ላስከፋን፣ ለሰደበን፣ ላስቸገረን፣ ለናቀን፣ ላማን፣ ላነወረን፣ ድንበር ላለፈብን፣ ሳንናገረው ለተናገረን፣ ሥማችንን ላጠፋ፣ በመጥፎ ለጠረጠረን፣ ዋጋችንን ላራከሰ፣ ...
'ሐስቢየሏሁ ወኒዕመልወኪል' ከማለት በላይ ምን እንላለን !።
ሰባሐል ኸይር ቆንጆዎቼ
'ሐስቢየሏሁ ወኒዕመልወኪል' ከማለት በላይ ምን እንላለን !።
ሰባሐል ኸይር ቆንጆዎቼ
➠እየዉልሽ ኡኽታ ዉዷ ሆይ يَاغَاَلِيِةَ
ስለተገላለጥሽ አይደለም ቆንጆ ምትሆኚዉ
ጀሊሉ ሲፈጥርሽ ቆንጆ ነሽ !!
➠ሴት መሆን በራሱ ዉበት ነዉ
የሸይጣን ቻሌንጅ ይቅርብሽ
ወደ ጀሀነም እሳት ነዉ ሚያመራሽ!!
➠በሂጃብሽ በኒቃብሽ ዉብ ንግስት ነሽ
ድብቅ ስትር በይ የዛንኔ ነዉ ምታጓጊዉ !
➤የኔ እንቁ💎
ስለተገላለጥሽ አይደለም ቆንጆ ምትሆኚዉ
ጀሊሉ ሲፈጥርሽ ቆንጆ ነሽ !!
➠ሴት መሆን በራሱ ዉበት ነዉ
የሸይጣን ቻሌንጅ ይቅርብሽ
ወደ ጀሀነም እሳት ነዉ ሚያመራሽ!!
➠በሂጃብሽ በኒቃብሽ ዉብ ንግስት ነሽ
ድብቅ ስትር በይ የዛንኔ ነዉ ምታጓጊዉ !
➤የኔ እንቁ💎