La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
La tehzen
የብናኝን ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል።(ኣዝ-ዘልዘላህ) የብዙ ሰወች የኣንድ ቀን የሻይ ቡና ሂሳብ ተደምሮ በችግር ላይ ላሉ የቲሞችና ለኣቅመ ደካሞች ቢሰጡ ለእነሱ የህልውናችን ጉዳይ ሁሉ ሊታደግ የሚችል ነው። ሰደቃ ወደ ጀነት መግቢያ ምክንያት ነው።ይህንን ሸይጧን የዘጋብንን በታሰረበት ወር የመልካም በር እኛም መልካም በመስራት እንክፈተው። 🌴🌴ላተህዘን የመረዳጃ ተቋም 🌴🌴 ወደዚህ…
💢ለረጅም ወራት "ያ አላህ ለረመዷን አድርሰን" ስንል ነበር እነሆ በራሕመቱ ለረመዷን አድርሶናል አልሀምዱሊላህ።

አሁን ዱዓችን ሊሆን የሚገባው

"🔷ያረብ መልካም ስራዎችን ወፍቀን አግራልንም ስራችንም ተቀበለን"

በረመዷን ወር ዋና ዋና ከሚባሉ መልካም ስራዎች ውስጥ

↖️/ ፆም (ዋናውና ትልቁ ነው)
↖️/ ሰላት (ፈርዱም ሱናውም)
↖️/ቁርኣን
↖️/ ዱዓ
↖️/ ሰደቃ (ፆመኛን ማስፈጠርም ጭምር)

↙️🔹እነዚህንና ሌሎችንም አላህ የሚወዳቸው ስራዎችን እናብዛ
👉ዋናው ነገር ረመዷንን ማግኘቱ ሳይሆን በርሱ መጠቀሙ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
adera hulachum be metakut social media ly enelakelachew


ejeg anjet yemibela kestet new welahi betam new metasaznew ehetachn

tolo enedreselat ya jemeatel heyr
Audio
አንድ ሰው የቁርዐን ወዳጂ ነው
የሚባለው መቼ ነው!?

እነርሱ የአሏህ ልዩ ወዳጆች ናቸውና

متى يكون المرء من أهل القرآن-
تفصيل ماتع نافع من الشيخ أ.د.
#عبدالسلام_الشويعر-حفظه الله تعالى -

በሸይኽ አብደ-ሰላም አሹወይዒር ሀፊዞሁሏህ

በሚያምር አገላለፅ አድምጡት ትጠቀማላችሁ።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ሴት እህቶቻችን

#ነገ_በሁሉም_ትምህርት_ቤቶች_ጥቁር_ሂጃብ

እና ደሞ በየ ት/ቤት ግሩፕ ላይ ሼር አርጉት

🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
JOIN: @islam_in_school
JOIN: @islam_in_school    ╚════════════╝
ረመዷን
(10)
****

በዚህ መልኩ ተጉዘን ረመዷን 10ኛው ቀን ላይ ደረስን።
ጌታችን ሆይ አንተን ፈርተን፣ ዉዴታህን ከጅለን፣ ጀነትህን ከጅለን ... የቻልነዉን ያህል ፆምን። የቻልነዉን ያህል ቆምን።
አላህ ሆይ ማረን። አምላካችን ሆይ እዘንልን።
ያ ረብ!
Forwarded from Mąřà
📣📣📣 አዋጅ አዋጅ 🔉🔊🔊
‼️‼️ለ አየር ጤና ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ‼️‼️

ከሰኞ ጀምሮ ማለትም ከ 03/08/2014 ጀምሮ ሁሉም ተማሪ የዙህርን ሰላት በጀመኣ ሰግዶ ነው መግባት አለበት። አደራ ሁላችሁም ሳትሰግዱ ወደ ግቢ እንዳትገቡ።‼️‼️ 🔔ላልሰሙት አሰሙ🔔
የሰላታችን ጉዳይ መፍትሔ የሚገኝለት በኛ አንድ መሆን ነውና እባካችሁ በ አላህ ይሁንባችሁ ትታቹን ወደ ግቢ አትግቡ።🙏🙏 የመጀመሪያ እርምጃችን ይሄ ነው ቀጣይ እርምጃችን ደግሞ ግቢ ውስጥ መስገድ ይሆናል። ስለዚ አደራ ሰኞ በ ጀመኣ ካልሆነ በቀር ወደ ግቢ አንግባ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

#iqra_jema
#iqra_jema
#iqra_jema
#iqra_jema
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ ትምህርታቹ & ከሰላታቹ
የሚጠየቅ ጥያቄ ይሆን‼️
የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በምሳ ሰዓታቸው ወጥተው ሶላታቸውን ሰግደው በሰላም ገብተዋል። እንደት ነው ደስ የሚሉት በአላህ አሁን ሰላማዊና ንጹሕ አስተሳሰብ ያለው ሰው በነዚህ ትንታግ ወጣቶች ይደሰታል እንጂ እንደት ይከፋዋል? ታምራላችሁ የምር አንደኛ👌
ምን አለበት?🤔
ኩንትራት ለሆነች ለዚች አለም ኑሮ
እድሜ ላይበደር አለምን ተሻግሮ
ሁሌም እንደሮጠ በህይወት ጎዳና
በከንቱ መባዘን አንድ ቀን ሳይጠና
ጭቅጭቅ ቅራኔ ሰንቆ ጥላቻ

መዋደድን ጥሎ ሲኖር ለየብቻ
ላይከፍልበት ዋጋ ቅንነት ደግነት
በክፋት መንገድ ባይሄድ ምን አለበት?
ሀሳብ
እኔማ ምኞቴ
እኔማ ዘንድሮ የተመኘሁት
ይችን ውሸት አለም ተሰናብቻት
በእስልምና እምነቴ ህይወት መሰዋት
ሀምዛን መጎራበት ከዚያም በጀነት
እኔማ ዘንድሮ የሚታየኝ በልሜ
ኢስላም ካገናኘን ቆራጡ ወንድሜ
በትግሉ ሜዳ ላይ በጀግንነት ቁሜ ሲንዠቀዠቅ ደሙ ሲንዠቀዠቅ
ደሜ
ሸሀዳ ለመስጠት ጣቴን እየቀሰርኩ
ባይኖቼ ህሊና ጀነትን እየሳልኩ
የደስታው ብዛት አስፈንድቆኝ በሳቅ
ሁረል አይኗ መጥታ አንተ የኔ አማና
አንተ የኢስላም ታጋይ አንተ የኔ ጀግና አብሽር እንዳተግዝ አብሽር
እንዳትፈራ ጌታህ የለገሰህ ያንተዋ ሙሽራ
ለዛ ባለው ድምፅዋ ብላኝ ስትጣራ
ተረሳኝ ህመሙ መቁሰሉ መድማቱ
ቸኮልኩኝ ቋመጥኩኝ ባስቸኳይ መሞቱን በሀሳብ ተውጨ መለስ
ብየም አልኩኝ
አንድ አይደለም ሽህ ጊዜ በሞትኩኝ
"አጠር ያለች ግጥም ለውዷ እህቴ"

*ትሸፈነው እንጂ በመላ አካላቷ*
*ሂጃቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ*

*ጀነት እንዲያስገባሽ ነውና ምኞቴ*
*የአላህን ትዛዝ ጠብቂው እህቴ"*

*ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪየ እንደይደፍራት*
*"ባለጌና አጃቢ በሩቁ እንዲፈራት"*

*ስሟን እንዲጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት*
*በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት"*

*ለሴት ልጅ መሸፈን ይህን መረጠላት"*
*ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት*
➪እህቴ ሆይ! በረመዳን መግሪብ አዛን እንዳለ የመጀመርያ ስራሽ ማፍጠር ይሁን ፤ ብዙ እህቶች የምታፈጥሩት ዘግይታችሁ ነውና ይህን ሀዲስ አስታውሱ።
አቡ ሁረይራ ሲናገሩ ረሱል ﷺ አላህ በሀዲሰል ቁድሲይ እንዲህ ብሏል አሉ፦

『እኔ ዘንድ ተወዳጆቹ ባሮቼ ፈጥነው የሚያፈጥሩት ናቸው።』(ቲርሚዚይ ዘግበውታል)
ረመዷን
(11)
ይከፋኛል ...
**,,*
ከፍ ያለ ደረጃ ይደርሳል ብዬ የገመትኩትን ሰው ከኋላዬ ሳያው ይከፋኛል፡፡ ተመልሼ ከኋላው መሆን ያምረኛል፡፡

ደህና የትዳር ኑሮ ይመሠርታል ብዬ የጠበቅኩት ሰው ነገር ሁሉ አልሆን ሲለው ሳይ ይከፋኛል፡፡

ለፍቅር ብላ ትልቅ ዋጋ ከፍላ ፍቅር ግን ምንም ያላደረገላትን ሴት ሳይ ይከፋኛል፡፡

ትዳሯ የዘገየባት መልካም ሴት ሳይ ይከፋኛል፡፡

ሰው የሆነ ነገር አማክሮኝ ያንን ጉዳይ መፍታት ሲያቅተኝ ይከፋኛል፡፡

ለሆነች ሰው የሆነ ነገር ለማድረግ አስቤ ልቤ ሲሰፋ እጄ ግን ሲያጥር ይከፋኛል፡፡

ግን ግን ለስንቱ ነው የሚከፋኝ እኔ! …
እኔ የምለው እናንተስ እንደኔው ይከፋችኋል ወይስ ..፡፡
 አላህ ሆይ እኔም ባርያህ አልከፋብህ እስቲ፡፡ በረሕመትህ መቅደም ያለባቸዉን አስቀድምልኝ የኔ ጌታ፡፡
አሁንም ድረስ ባንተ ላይ ተስፋ የጣሉትን አስታዉስልኝ ያ ረሕማኑ፡፡
የባሮችህ ችግር ሳይፈታ ይህ ረመዷን አይውጣ፡፡  
ኒቃብሽ !!

አታውልቂው ያምርብሻል
ሰይጣኑ ይሸሽሻል
ምቀኛው ይቀናብሻል
ወዳጅም ይኮራብሻል
አታውልቂው ያምርብሻል !!
በጣም የገረመኝ ንግግር‼️
=================
ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር እንዲህ አሉ:-
«በልብህ ላይ ድርቀት፣ በሰውነትህ ላይ ድካም ና በሪዝቅህ፣ ሲሳይህ ላይ ጥበት ካየህ በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ ገብተህ አውርተህ መሆኑን እወቅ»።
قال مالك بن دينار -رحمه الله -:
إذا رأيت:
قساوة في قلبك
ووهنًا في بدنك
وحرمانا في رزقك
فاعلم أنك تكلمت فيما لا يعنيك»
በራስ መተማማን ማለት ሁሉም ሰው በአንተ እንደሚደነቅ ማሰብ አይደለም።ይልቁኑ የሰዎች ባንተ መደነቅም ሆነ አለመደነቅ ባንተ ላይ ተፅዕኖ አለመፍጠሩ ነው።
join 👇
https://t.me/httpsLatahzen
ሒጃብን ትተው ተራቁተው የሚሄዱ እህቶች ምን አለ አንድ ቀን ለብሰው ጣአሙን ባወቁት በቀመሱት ብዬ ተመኘሁኝ ወላሂ !

➤ሰላም መረጋጋት ሰኪና ደስታ ክብር ሀያእ እዛ ውስጥ ነው ሀቂቃ ለኛ ሴቶች ክብራችን ሂጃባችን ነዉ ሸሪዓውን የጠበቀ ሒጃብ ኒቃብ ከለበስን ማንም ቀና ብሎ አያየንም እንከበራለን !

➤ታዳ አላህ ይህን የመሰለ ክብር ሰጥቶን ሲየበቃ ለምን በራሳችን እጅ እንረክሳለን አላሁሙሰተአን ሂጃብሽን ጥለሽ ፋሸን የምትከተይዋ እህቴ አላህን ፍሪና ሸረዓውን የጠበቀ ሒጃብ ልበሺ ፉሽን እያልሽ ከኼራሽንም ዱንያሽንም አታበላሺ::

➤ሒጃብ የለበሳቹ ውድ እህቶቼ አላህ ኢስቲቃማህ የወፍቃቹ ጠንክሩ ምንም ነገር ቢፈጠር በሒጃባቹ እንዳትደራደሩ ሶብሩ!!

➤ላለበሳቹ ደግሞ አላህ ይወፈቃችሁ አላህ ገር ያድርግላችሁ !

➤ሀቂቃ የህን የመሰለ ደስታና ሰላም ሳትቀምሱት ሳታዩት አየምልጣቹ የአላህን ትዛዝ አክብሩ በምእራብ ፋሽን አትሸወዱ አትሸምገሉ እነሱ እኛን ለማበላሸት ነዉ ቀን ከለሊት የሚለፋት ከሀቅ መንገድ አንድንወጣ ነው የሚፈልጉት ስለዚህ እህቴ ሙራድቸውን
❨ ፍላጎታቸውን ) አትሙይላቸዉ!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/httpsLatahzen