ምን ጊዜም ኢስላም በሌለበት ስልጣኔ ማለት ያለ ሩህ ህይወት እንደማለት ነው። ተመልከት ዛሬ ላይ በጣም ሰልጥነዋል እየሰለጠንን ነው የሚባሉ ሀገራት በዘረኝነት እየተፋጩ ስታይ ወላሂ ከምንም በላይ ጌታህን አመስግን ምክንያቱም ኢስላም ለሁሉም ልኩን የሰጠ፣ ጥመብን ከንፁ የለየ፣ የሚጠቅምን ሁሉ የፈቀደ፣የሚጎዳ የተባለን በሙሉ የከለከለ ምርጥ እምነት ነው። አሁንም አመስግን የዚ እምነት ተከታይ ላደረገህ ጌታ።
الحمد لله
الحمد لله
በተናደድህ ሰዓት የምትናገረው እወቅ
ንዴቱ ሲለቅህ የተናገርከው ስትጠየቅ
ወላሂ እንዲ አላልኩም ነበር ብለህ ከምትዘባርቅ
መጀመሪያ ራስህን አስጠንቅቅ
ንዴቱ ሲለቅህ የተናገርከው ስትጠየቅ
ወላሂ እንዲ አላልኩም ነበር ብለህ ከምትዘባርቅ
መጀመሪያ ራስህን አስጠንቅቅ
➩ #ሙስሊም_መሆን_መታደል_ነው!!
#የፈለገ ያህል ብትሳሳት/ብትወነጅል
ሰላት መስገድን አታቁም፣ ኸይር ስራ ከመስራት አትቦዝን ትንሽም ትልቅም ቢሆንም፣ አላህን ለምን፣ ኢስቲግፋር ማድረግን አብዛ በአላህና በአንተ መካከል ያለውን በር በፍፁም እንዲዘጋ አትፍቀድለት‼️
#መቼም ቢሆን ከአላህ እዝነትም ተስፋ አትቁረጥ 🚫
አላህ እንዲህ ይላል
{ ﻗُﻞْ ﻳَﺎ ﻋِﺒَﺎﺩِﻱَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺃَﺳْﺮَﻓُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺃَﻧﻔُﺴِﻬِﻢْ ﻻ ﺗَﻘْﻨَﻄُﻮﺍ ﻣِﻦ ﺭَّﺣْﻤَﺔِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﻐْﻔِﺮُ ﺍﻟﺬُّﻧُﻮﺏَ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﻐَﻔُﻮﺭُ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢُ}
#በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ, ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና ፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና ፡፡"
➩ [አዙመር 53]
#የፈለገ ያህል ብትሳሳት/ብትወነጅል
ሰላት መስገድን አታቁም፣ ኸይር ስራ ከመስራት አትቦዝን ትንሽም ትልቅም ቢሆንም፣ አላህን ለምን፣ ኢስቲግፋር ማድረግን አብዛ በአላህና በአንተ መካከል ያለውን በር በፍፁም እንዲዘጋ አትፍቀድለት‼️
#መቼም ቢሆን ከአላህ እዝነትም ተስፋ አትቁረጥ 🚫
አላህ እንዲህ ይላል
{ ﻗُﻞْ ﻳَﺎ ﻋِﺒَﺎﺩِﻱَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺃَﺳْﺮَﻓُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺃَﻧﻔُﺴِﻬِﻢْ ﻻ ﺗَﻘْﻨَﻄُﻮﺍ ﻣِﻦ ﺭَّﺣْﻤَﺔِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﻐْﻔِﺮُ ﺍﻟﺬُّﻧُﻮﺏَ ﺟَﻤِﻴﻌًﺎ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﻐَﻔُﻮﺭُ ﺍﻟﺮَّﺣِﻴﻢُ}
#በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ, ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና ፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና ፡፡"
➩ [አዙመር 53]
⚔ጊዜህ አይገዝግዝህ⚔
ወንድሜዋ ንቃ:
ልክ እንደ ጥበቃ:
እድሜህ ሳታበቃ:
ስንፈቱ አያጥቃ:
ጊዜ እኮ ወርቅ ነው:
ልክ እንደሚባለው:
በኛው በሀበሻ እንደሚተረተው:
ግን ምን ዋጋ አለው:
ተጠቃሚ የለው:
አላህ ካላደለው:
የሚጠቀምበት አቅለኛ ብቻ ነው:
ኢማሙ ሻፊእይ አሉ እንደሚባለው:
ጊዜ እንደ ሰይፍ ነው:
ሳይቆርጥህ ቁረጠው።
ይህን ትርፍ ጊዜ:
አታጥፋው በአባዜ:
አትሁን ፈዛዜ:
ሓላ አታገኘውም አልፎ ይሄ ግዜ:
ከልብህ አድምጠኝ:
በጊዜህ አትሞኝ:
ካለፈህ አታገኝ:
ደግሞ አትሰላች ደካማ አትሁን:
እሩቅ ህልምን አልም ማያስተኛህ ዛሬን።
ወንድሜዋ ንቃ:
ልክ እንደ ጥበቃ:
እድሜህ ሳታበቃ:
ስንፈቱ አያጥቃ:
ጊዜ እኮ ወርቅ ነው:
ልክ እንደሚባለው:
በኛው በሀበሻ እንደሚተረተው:
ግን ምን ዋጋ አለው:
ተጠቃሚ የለው:
አላህ ካላደለው:
የሚጠቀምበት አቅለኛ ብቻ ነው:
ኢማሙ ሻፊእይ አሉ እንደሚባለው:
ጊዜ እንደ ሰይፍ ነው:
ሳይቆርጥህ ቁረጠው።
ይህን ትርፍ ጊዜ:
አታጥፋው በአባዜ:
አትሁን ፈዛዜ:
ሓላ አታገኘውም አልፎ ይሄ ግዜ:
ከልብህ አድምጠኝ:
በጊዜህ አትሞኝ:
ካለፈህ አታገኝ:
ደግሞ አትሰላች ደካማ አትሁን:
እሩቅ ህልምን አልም ማያስተኛህ ዛሬን።
🛑ዳሩል ፊትና🛑
በዱንያ መኖርህ:
ሀብት መንበሽበሽህ:
ድሎት ቢበዛብህ:
ኒእማ እንዳይመስልህ:
🌺🌺🌺🌺🌺
የዱንያ ሀያት:
የፊትና ጊዜ ናት:
አትታለልባት:
ድሎት ብትል ክፋት:
ሁሏም ለፊትና ናት:
🌺🌺🌺🌺🌺
ይህን ተገንዝበህ:
ራስን አዘጋጅተህ:
🌺🌺🌺🌺🌺
ተፈተን ፈተና:
ውጤት ከጅልና።
🌺🌺🌺🌺🌺
በዱንያ መኖርህ:
ሀብት መንበሽበሽህ:
ድሎት ቢበዛብህ:
ኒእማ እንዳይመስልህ:
🌺🌺🌺🌺🌺
የዱንያ ሀያት:
የፊትና ጊዜ ናት:
አትታለልባት:
ድሎት ብትል ክፋት:
ሁሏም ለፊትና ናት:
🌺🌺🌺🌺🌺
ይህን ተገንዝበህ:
ራስን አዘጋጅተህ:
🌺🌺🌺🌺🌺
ተፈተን ፈተና:
ውጤት ከጅልና።
🌺🌺🌺🌺🌺
♣️ድንቄም ዘመናዊ♣️
የእርድና ትግል በፋራዎች አንግል:
ዝመና መስሏቸው ለሆኑት ጅላጅል:
ቀዉሌን አድርሱልኝ ዘማኝ ለሚመስል:
ከሴቷ ልጀምር ከገባችው ገደል:
አይታ ትገባለች ከአደባባይ ወጥታ:
ሰብአዊ ያልሆኑ ከእንስሳት ተርታ:
አራዳ ነን ብለው ሚያሰሙ ኡኡታ:
እሷም እግረ መንገድ ድምፃቸውን ሰምታ:
ማስተጋባት ያዘች የነሱን ኡኡታ:
በድምፅ አይምሰልህ በተግባሯ ሰርታ:
መውጣት ጀምራለች ራሷን አራቁታ:
ሽቶና ዶደራንት በራሷ ላይ ነፍታ:
ትፈናጠዛለች ታስሮ እንደ ተፈታ:
መግባቷስ መች ቀረ ከአጅነቢ እይታ:
ትሞላፈጣለች ለመለከፍ ሽታ:
ፊቷ ላይ ለቅልቃ የቀለም ጋጋታ:
ወንድ ተብየውም አራዳ ነኝ ባዩ:
መባልን ከጅሎ ነው እኮ አማላዩ:
ፀጉሩን አበላልጦ ሲኪኒውን ለብሶ:
እሷን ለማማለል አቅዶ ጠንስሶ:
ራሱን ገምቶ ተመስሎ አረዳ:
ቢያውቅማ ነበር ሞኛ ሞኝ ገዳዳ:
ድንቄም ነሽ አራዳ:
አራዳማ እሱ ነው ያ የሱና አንበሳ:
አጅነቢ ለማየት አይኑን ማያነሳ:
ቆፍጠን ያለ ጀግና ያልሆነ ኮሳሳ:
ሱሪ ያሳጠረ ፂሙን ማያነሳ:
ሴቷም አራዳ ነች ያች የሱና ጀግና:
በሰለፎች መንገድ በሀቅ ላይ ሆና:
እንደዛች ኮሽኳሺት የማትቀር መና:
በኒቃብ ተዉባ በሂጃቧ ዘምና:
በአላህ በሩሱሉ አረጋግጣ አምና:
በቁርአን በሀዲስ ነች የምትቃና:
ይህን ካልኩ ይበቃል እንደው ለናሙና:
እርድና ይሄ ነው የሁለት ሀገር ጀና።
Be dgmie yetlkek
የእርድና ትግል በፋራዎች አንግል:
ዝመና መስሏቸው ለሆኑት ጅላጅል:
ቀዉሌን አድርሱልኝ ዘማኝ ለሚመስል:
ከሴቷ ልጀምር ከገባችው ገደል:
አይታ ትገባለች ከአደባባይ ወጥታ:
ሰብአዊ ያልሆኑ ከእንስሳት ተርታ:
አራዳ ነን ብለው ሚያሰሙ ኡኡታ:
እሷም እግረ መንገድ ድምፃቸውን ሰምታ:
ማስተጋባት ያዘች የነሱን ኡኡታ:
በድምፅ አይምሰልህ በተግባሯ ሰርታ:
መውጣት ጀምራለች ራሷን አራቁታ:
ሽቶና ዶደራንት በራሷ ላይ ነፍታ:
ትፈናጠዛለች ታስሮ እንደ ተፈታ:
መግባቷስ መች ቀረ ከአጅነቢ እይታ:
ትሞላፈጣለች ለመለከፍ ሽታ:
ፊቷ ላይ ለቅልቃ የቀለም ጋጋታ:
ወንድ ተብየውም አራዳ ነኝ ባዩ:
መባልን ከጅሎ ነው እኮ አማላዩ:
ፀጉሩን አበላልጦ ሲኪኒውን ለብሶ:
እሷን ለማማለል አቅዶ ጠንስሶ:
ራሱን ገምቶ ተመስሎ አረዳ:
ቢያውቅማ ነበር ሞኛ ሞኝ ገዳዳ:
ድንቄም ነሽ አራዳ:
አራዳማ እሱ ነው ያ የሱና አንበሳ:
አጅነቢ ለማየት አይኑን ማያነሳ:
ቆፍጠን ያለ ጀግና ያልሆነ ኮሳሳ:
ሱሪ ያሳጠረ ፂሙን ማያነሳ:
ሴቷም አራዳ ነች ያች የሱና ጀግና:
በሰለፎች መንገድ በሀቅ ላይ ሆና:
እንደዛች ኮሽኳሺት የማትቀር መና:
በኒቃብ ተዉባ በሂጃቧ ዘምና:
በአላህ በሩሱሉ አረጋግጣ አምና:
በቁርአን በሀዲስ ነች የምትቃና:
ይህን ካልኩ ይበቃል እንደው ለናሙና:
እርድና ይሄ ነው የሁለት ሀገር ጀና።
Be dgmie yetlkek
የመድኃኔዓለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ዓይኔን ግንባር ያድርገው ብሎ ስለ ሴኪዩላሪዝም እያወራ ነው። እርሱም በአቅሙ በሶላት ወቅት ወጥቶ መስገድን እንድከለክል ከላይ ታዝዣለሁና አይቻልም ብሏል። ወጥታችሁ መስገድ አትችሉም ካሉ እዛው ውስጥ ላይ በጀማዓህ ስገዱና ቀጣይ የሚሆነውን በጋራ እናያለን። ቀልደኞች! ቀልዳቸው አይጠገብም‼ እስኪ መጀመሪያ የአንድን እምነት ብቻ የሚገልጸውን ኃይማኖታዊ ስያሜያችሁን አስተካክሉ! «ሞኝ ባያፍር ፥ የሞኝ ዘመድ ያፍር!» አሉ። ለናንተ ድድብና እኛ ተሸማቀቅን። አሁን ሴኪዩላሪዝም በእናንተ አንደበት ሲወራ ትንሽ እንኳ አታፍሩምን⁉️
||
||
ዛዛታ ለምኔ👇
ቀልድና ጨዋታ:
ፌዝና ዛዛታ:
እጅጉኑ በዝታ:
ቀብርን አስረስታ:
አኼራን አስትታ:
ታመጣለች በሽታ።
ብዙም አንቅረባት:
ይሻላል ብንተዋት:
ቀብርን ሚያውቀው:
ስቃዩን የፈራው:
ዛዛታ አይቀርበው:
መገልፈጥ አያምረው:
ራስህን ተመልከት ከየቱ ነው ያለኸው።
ቀልድና ጨዋታ:
ፌዝና ዛዛታ:
እጅጉኑ በዝታ:
ቀብርን አስረስታ:
አኼራን አስትታ:
ታመጣለች በሽታ።
ብዙም አንቅረባት:
ይሻላል ብንተዋት:
ቀብርን ሚያውቀው:
ስቃዩን የፈራው:
ዛዛታ አይቀርበው:
መገልፈጥ አያምረው:
ራስህን ተመልከት ከየቱ ነው ያለኸው።
በየደረሳችሁበት ስገዱ
~
በየጊዜው እየተነሱ አንዴ ሶላት አንዴ ሒጃብ የሚከለክሉ ጠባቦች ወቅታዊ ቀስቃሽ ምክንያቶች ቢኖራቸውም ቀዳሚው ሰበብ ግን ስር በሰደደ ጥላቻ የተነሳ በኢስላማዊ ነፀብራቆች የሚደነብሩ መሆናቸው ነው። ሶላቱ ለኛ የሰላም ምንጭ ቢሆንም ለነሱ ግን ክፉኛ ይረብሻል። ሒጃቡ ለኛ ከክፉ መጠበቂያ ዋስትና ነው። ለነሱ ደግሞ አፈሙዙን ያዞረ ጠመንጃ ያክል ያስፈራቸዋል።
እና እንዴት እንግባባ? መሰራት ካለባቸው ስራዎች በተጓዳኝ የማላመድ ስራ መስራት አለብን። ሶላቱንም ሒጃቡንም አእምሯቸው እንዲለምደው ማድረግ። ይሄ ነገር ቀላል ባይሆንም የራሱ ትርጉም አለው። መስጂድ በማንሄድባቸው ሁኔታዎች ጊዜ እራሳችንን ለአደጋ በማያጋልጥ ሁኔታ ባለንበት እንስገድ። "ምድር ሁሉ መስገጃ ተደርጋልኛለች" ብለዋል ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰላም። ስለዚህ በህክምና ቦታዎች፣ ጉዳይ ለማስፈፀም በሄድንባቸው ግቢዎች፣ በጎዳናዎች፣ ... ያለ ምንም መሸማቀቅ ጥግ ይዘን እንስገድ። ወቅቱ እየገፋ እያየን የግድ መስጂድ እስከምናገኝ ወይም ቤት እስከምንደርስ መቆየት የለብንም። ይሄ ብዙ ፋይዳዎች አሉት። ሶላትን በወቅቱ መስገድ ያለው ዋጋ ይታወቃል። ለረሱት ማስታወሻ፣ ለተዳከሙት ማነቃቂያ ይሆናል። የሚረበሹ ጭንቅላቶችም ለጊዜው ቢረበሹም ቀስ እያሉ እንዲለምዱት፣ 'ኖርማል' አድርገው እንዲቀበሉት መንገድ ይጠርጋል። ጉዳዩ ፈፅሞ የምንደራደርበት እንዳልሆነም በቂ መልእክት ያስተላልፋል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
~
በየጊዜው እየተነሱ አንዴ ሶላት አንዴ ሒጃብ የሚከለክሉ ጠባቦች ወቅታዊ ቀስቃሽ ምክንያቶች ቢኖራቸውም ቀዳሚው ሰበብ ግን ስር በሰደደ ጥላቻ የተነሳ በኢስላማዊ ነፀብራቆች የሚደነብሩ መሆናቸው ነው። ሶላቱ ለኛ የሰላም ምንጭ ቢሆንም ለነሱ ግን ክፉኛ ይረብሻል። ሒጃቡ ለኛ ከክፉ መጠበቂያ ዋስትና ነው። ለነሱ ደግሞ አፈሙዙን ያዞረ ጠመንጃ ያክል ያስፈራቸዋል።
እና እንዴት እንግባባ? መሰራት ካለባቸው ስራዎች በተጓዳኝ የማላመድ ስራ መስራት አለብን። ሶላቱንም ሒጃቡንም አእምሯቸው እንዲለምደው ማድረግ። ይሄ ነገር ቀላል ባይሆንም የራሱ ትርጉም አለው። መስጂድ በማንሄድባቸው ሁኔታዎች ጊዜ እራሳችንን ለአደጋ በማያጋልጥ ሁኔታ ባለንበት እንስገድ። "ምድር ሁሉ መስገጃ ተደርጋልኛለች" ብለዋል ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰላም። ስለዚህ በህክምና ቦታዎች፣ ጉዳይ ለማስፈፀም በሄድንባቸው ግቢዎች፣ በጎዳናዎች፣ ... ያለ ምንም መሸማቀቅ ጥግ ይዘን እንስገድ። ወቅቱ እየገፋ እያየን የግድ መስጂድ እስከምናገኝ ወይም ቤት እስከምንደርስ መቆየት የለብንም። ይሄ ብዙ ፋይዳዎች አሉት። ሶላትን በወቅቱ መስገድ ያለው ዋጋ ይታወቃል። ለረሱት ማስታወሻ፣ ለተዳከሙት ማነቃቂያ ይሆናል። የሚረበሹ ጭንቅላቶችም ለጊዜው ቢረበሹም ቀስ እያሉ እንዲለምዱት፣ 'ኖርማል' አድርገው እንዲቀበሉት መንገድ ይጠርጋል። ጉዳዩ ፈፅሞ የምንደራደርበት እንዳልሆነም በቂ መልእክት ያስተላልፋል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
\\ወደድኳቹ//
ይድረስ ለሀቅ ባለቤቶች
ይድረስ ለሀቅ ተሟጋቾች
" " "አስተማሪዎች
~~~~~
````````````
በአላህ መንገድ_ስለተሟገታችሁ
የያዛችሁት መንገድ_ስለወገናችሁ
ከቢደዓ ባለቤት_ስላስጠነቀቃችሁ
እጅግ በጣም_ወደድኳችሁ
••••••••••••••••••••••••••••••••
ስሙኝማ ኡስታዞቼ _አብሽሩ ለነጌ
ሰብሩ ትካሳላችሀ _በአኼራ ነጌ
የእውነት_ትግላችሁ ለዲን ከሆነ
አካሄዳችሁ_ ዲንን ለመርዳት ከሆነ
አትበገሩ _ለባጢል ባለቤቶች
ሁኑ _የሀቅ የእውነት ባለቤቶች
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ይድረስ ለሀቅ ባለቤቶች
ይድረስ ለሀቅ ተሟጋቾች
" " "አስተማሪዎች
```
ተደሰትኩባችሁ
ወደድኳቹ _እጅግ
በአላህ መንገድ_ስለተሟገታችሁ
የያዛችሁት መንገድ_ስለወገናችሁ
ከቢደዓ ባለቤት_ስላስጠነቀቃችሁ
እጅግ በጣም_ወደድኳችሁ
••••••••••••••••••••••••••••••••
ስሙኝማ ኡስታዞቼ _አብሽሩ ለነጌ
ሰብሩ ትካሳላችሀ _በአኼራ ነጌ
የእውነት_ትግላችሁ ለዲን ከሆነ
አካሄዳችሁ_ ዲንን ለመርዳት ከሆነ
አትበገሩ _ለባጢል ባለቤቶች
ሁኑ _የሀቅ የእውነት ባለቤቶች
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሶላት እንሰግዳለን
በኑረዲን አል_አረቢ
#ቢላል__
#ነጃሽ__
#ኢማሙ_አህመድ_አልጋዚ__
#ጦለሀ_ጀዕፈር__
#ዑመር_ሰመተር _የተጠቀሱበት
#ወላሒ_እንሰግዳለን__!!
------------------------------
ከሀሰብ ወደብ እስከ ኤርትራ፡
በደቡብ ክልል ብሎም ባማራ፡
ሲዳማን ብሎ ገብቶ በትግሬ፡
ሙስሊሙ ደምቋል በሀረር ድሬ፡
#ወላሒ_እንሰግዳለን___!!
ኦሮሚያን ሾልኮ ሔዶ እስከ ባሌ፡
በሰላም አለ ሙስሊም ሱማሌ፡
በአድስ አበባ ገብቶ በቦሌ፡
ከምፅዋ በር እስከ ኤርታሌ፡
ከመተማ ጫፍ እስከ ሞያሌ፡
በወባቦ ዘልቆ በሚሌ፡
ሙስሊሞች አሉ በሀገሪቱ፡
በደል ቢሆንም ዱሮም ስሪቱ፡
----------------//------------------
#ወላሒ_እንሰግዳለን___!!
በስርአት ደምቀው ሆነው አይናፋር፡
ሙስሊሞች አሉ ዛሬም በአፋር፡
ለእምነታቸው ቆፍጣና ደፋር፡
#ወላሒ_እንሰግዳለን___!!
ከለብነ ድንግል እስከ ወያኔ፡
በአፄው ስርአት የግፍ ኩነኔ፡
ሲጨቆን ኑሯል ሙስሊም ወገኔ።
እንከባበር ተው ብልፅግና፡
ደፍረህ አትምጣ በእስልምና።
----------------------------------
ጠላት አክሽፈው የገረሰሱ፡
የምነቴን ጠላት የደመሰሱ፡
አሉኝ አበወች የታሪክ አውራ፡
ለእምነታቸው የሰሩ ስራ፡
የነዚያ ትግል አስተምሮኛል፡
እምነቴን ልቀቅ እኔ መሮኛል፡
በደል ግፋችሁ አንቀጥቅጦኛል፡
-----------------------------------
#ነጃሽ__
#ኢማሙ_አህመድ_አልጋዚ__
#ጦለሀ_ጀዕፈር__
#ዑመር_ሰመተር _የተጠቀሱበት
#ወላሒ_እንሰግዳለን__!!
------------------------------
ከሀሰብ ወደብ እስከ ኤርትራ፡
በደቡብ ክልል ብሎም ባማራ፡
ሲዳማን ብሎ ገብቶ በትግሬ፡
ሙስሊሙ ደምቋል በሀረር ድሬ፡
#ወላሒ_እንሰግዳለን___!!
ኦሮሚያን ሾልኮ ሔዶ እስከ ባሌ፡
በሰላም አለ ሙስሊም ሱማሌ፡
በአድስ አበባ ገብቶ በቦሌ፡
ከምፅዋ በር እስከ ኤርታሌ፡
ከመተማ ጫፍ እስከ ሞያሌ፡
በወባቦ ዘልቆ በሚሌ፡
ሙስሊሞች አሉ በሀገሪቱ፡
በደል ቢሆንም ዱሮም ስሪቱ፡
----------------//------------------
#ወላሒ_እንሰግዳለን___!!
በስርአት ደምቀው ሆነው አይናፋር፡
ሙስሊሞች አሉ ዛሬም በአፋር፡
ለእምነታቸው ቆፍጣና ደፋር፡
#ወላሒ_እንሰግዳለን___!!
ከለብነ ድንግል እስከ ወያኔ፡
በአፄው ስርአት የግፍ ኩነኔ፡
ሲጨቆን ኑሯል ሙስሊም ወገኔ።
እንከባበር ተው ብልፅግና፡
ደፍረህ አትምጣ በእስልምና።
----------------------------------
ጠላት አክሽፈው የገረሰሱ፡
የምነቴን ጠላት የደመሰሱ፡
አሉኝ አበወች የታሪክ አውራ፡
ለእምነታቸው የሰሩ ስራ፡
የነዚያ ትግል አስተምሮኛል፡
እምነቴን ልቀቅ እኔ መሮኛል፡
በደል ግፋችሁ አንቀጥቅጦኛል፡
-----------------------------------
ለ
ሀ እ ስ
ቅ ጅ ጡ
ሀቅ እያወቁ መሸሽ ግፍ ነው
መረጃ ቀርቦልህ አልቀበል ካልክ
ስሜተህ በግሮህ ከሆነ
ለሌላው መጥመም ሰበብያ አትሁን ራስህን ከዞርክ ለሸይጧን በቂ ነው
ሀ እ ስ
ቅ ጅ ጡ
ሀቅ እያወቁ መሸሽ ግፍ ነው
መረጃ ቀርቦልህ አልቀበል ካልክ
ስሜተህ በግሮህ ከሆነ
ለሌላው መጥመም ሰበብያ አትሁን ራስህን ከዞርክ ለሸይጧን በቂ ነው
ለፉክክር ብለህ ያለ ኢኽላስ ምሰራዉ ስራ ታይቶልህ ይቀራል እንጂ ምንዳዉ 0×0 ነዉ
ስለዚህ ወንድም እህቶቼ ለአላህ ብለን ብላቹ የምንሰራው ስራ ኢኽላስ ከሌለዉ ዋጋ የለዉም
አላህ ስራቸዉ ወዶላቸዉ ከሚቀበላቸዉ ያድርገን
ስለዚህ ወንድም እህቶቼ ለአላህ ብለን ብላቹ የምንሰራው ስራ ኢኽላስ ከሌለዉ ዋጋ የለዉም
አላህ ስራቸዉ ወዶላቸዉ ከሚቀበላቸዉ ያድርገን
አካሄድህ አሳምር
አካሄድህ ጥሩ ከሆነ ለእንቅፋት አትዳረግም
ኡስታዝህ ጠንካራ ከሆነ አትሸራተትም
ኡስታዝህ ካረፈደ ቆይተህ መምጣትህ አይቀርም
እሱ የቀረ እለት መዉደቅህ አይቀርም
መንገድ ከመጀመርህ በፊት መድረሻህን እወቅ
እዉቀት ከመቅሰምህ በፊት ኡስታዝህን ለይተህ እወቅ
ኡስታዝህ በመንሀጁ ጠንካራ ቢሆንም ከእሱ ልጥፍ ከማለት ተጠንቀቅ ራስህን እወቅ
ነጌ እሱን ለማምለክ እዳትዳረግ
ሳታቅ እንዳትጎተት እንደ በግ
አካሄድህ ጥሩ ከሆነ ለእንቅፋት አትዳረግም
ኡስታዝህ ጠንካራ ከሆነ አትሸራተትም
ኡስታዝህ ካረፈደ ቆይተህ መምጣትህ አይቀርም
እሱ የቀረ እለት መዉደቅህ አይቀርም
መንገድ ከመጀመርህ በፊት መድረሻህን እወቅ
እዉቀት ከመቅሰምህ በፊት ኡስታዝህን ለይተህ እወቅ
ኡስታዝህ በመንሀጁ ጠንካራ ቢሆንም ከእሱ ልጥፍ ከማለት ተጠንቀቅ ራስህን እወቅ
ነጌ እሱን ለማምለክ እዳትዳረግ
ሳታቅ እንዳትጎተት እንደ በግ