Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ስንቀራ በግራ እጃችን ይዘን መቅራት እንዴት ይታያል??
መልስ
በግራ እጅ አይያዝም
ግራ እጅ የምንጠቀመዉ ለመፀዳጃ ነገሮች ነዉ
ቀኝ የምንጠቀመዉ ደግሞ ለተከበረ ለክብር ነገር ነዉ
ቁርአን ይከበራል ይላቃል በቀኝ እጅ ነዉ የሚያዘዉ
በቀኝ እጁ መያዝ ካልቻለ በእግራ እጁ ይይዛል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
መልስ
በግራ እጅ አይያዝም
ግራ እጅ የምንጠቀመዉ ለመፀዳጃ ነገሮች ነዉ
ቀኝ የምንጠቀመዉ ደግሞ ለተከበረ ለክብር ነገር ነዉ
ቁርአን ይከበራል ይላቃል በቀኝ እጅ ነዉ የሚያዘዉ
በቀኝ እጁ መያዝ ካልቻለ በእግራ እጁ ይይዛል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ የእህቷን ባል ሰላም ማለት ትችላለችን??
መልስ
ይበቃል
ሴት ልጅ የእህቷን ባል ሰላም ማለት
መስፈርቱ ሙሉ አካሏን ተሸፍና መሆን አለበት
ተገላልጣ መሆን የለበትም
በእጇ አትጨብጠዉም ምክንየቱም ክልክል ነዉ እና
ከእህቷ ባል ፊት ፊቷን መግለጥ እጇን መገለጥ አይፈቀድላትም
ሙጀረድ ሰላም የእህቷን ባል ሰላም ማለት ትችላለች
የእህቷን ባል ወንድም ሰላም ማለት ትችላለች
ፊትና ይፈጠራል ተብሎ እስካልተፈራ ድረስ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
መልስ
ይበቃል
ሴት ልጅ የእህቷን ባል ሰላም ማለት
መስፈርቱ ሙሉ አካሏን ተሸፍና መሆን አለበት
ተገላልጣ መሆን የለበትም
በእጇ አትጨብጠዉም ምክንየቱም ክልክል ነዉ እና
ከእህቷ ባል ፊት ፊቷን መግለጥ እጇን መገለጥ አይፈቀድላትም
ሙጀረድ ሰላም የእህቷን ባል ሰላም ማለት ትችላለች
የእህቷን ባል ወንድም ሰላም ማለት ትችላለች
ፊትና ይፈጠራል ተብሎ እስካልተፈራ ድረስ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ወንድ እና ሴት ሊጋቡ ተስማምተዉ ተያዩ ነገር ግን ኒካህ አላሰሩም እየተደዋወሉ ማዉራት እንዴት ይታያል??
ሳናቅ ስንቶቻችን ነን ለማጋባት አስበን ወራት አመታት ኒካህ ሳናስር ረዝም ሰዓት በኢሞ በቴሌግራም በዋትስ የምናወራዉ
አሏህ ይቅር ይበለን
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
ሳናቅ ስንቶቻችን ነን ለማጋባት አስበን ወራት አመታት ኒካህ ሳናስር ረዝም ሰዓት በኢሞ በቴሌግራም በዋትስ የምናወራዉ
አሏህ ይቅር ይበለን
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በረመዷን ፆመኛ ሲያፈጥር የሚባል ዱዓ
አድምጡት ስላልተመቸኝ ነዉ
የቻላቹሁ ኮሜንት ስር ትርጉሙን እና ዱዓዉን ፃፉላቸዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
አድምጡት ስላልተመቸኝ ነዉ
የቻላቹሁ ኮሜንት ስር ትርጉሙን እና ዱዓዉን ፃፉላቸዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ①④
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
Forwarded from Deleted Account
እንደዚህች አይነት ጀግና እህቶችን በዚህ ሁኔታ በማየት አይኔ እምባ ከማውረድ ልቤ ሀዘንን ከመፍረድ አዕምሮዬ በሲቃ ከመራድ አልተወገደም።
እህቶች ሆይ አድራሻዋን ፈልጋችሁ አግዟት
በስደት እያላችሁ ገንዘብ ቆጥቡ ቦታ ግዙ ቤት ስሩ እያልን የምንጨቃጨቀው ሀገር ቤት ስትገቡ ይህ አይነትና መሰል ችግር እንዳያጋጥማችሁ ነው።
መች ይሆን የሚነግሯችሁን የምትሰሙት
ያለ ገደብ ገንዘባችሁን እዚህ ግባ ለማይባል ነገር እያባከናችሁ ነገ መውደቂያችሁ የት ይሆን!?
የአረብ ገረድ የሆናችሁትኮ ለመቀየር ራሳችሁን ለመለወጥ እንጅ ለሌሎች እየረዳችሁ ራሳችሁን እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ እንድትጥሉ አይደለም።
#እህቶቼ_እባካችሁ__!!
እንደምትመለከቱት ስደተኞች ወጀ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው ግን መመለሳቸውን እንጅ የት እንደሚወድቁ አልታወቀም ።
ምን እንዳላቸው ብሶታቸው ስሜታየው ምን እንደሆነ ችግራቸውን ማን ጠየቃቸውና ማን ያውቃል።
#ስለዚህ_እህቶች__!
እባካችሁ ገንዘባችሁን ጠብቁ፡
ለራሳችሁ ህይወት እወቁ፡
በአስተሳሰባችሁ ንቁ፡
የወደፊት ተስፋን ሰንቁ፡
➻ተመልከቷት እህታችሁን አታሳዝንም!?
በዚህ የኢስላማዊ የአለባበስ ስታይል እዚህ ቦታ የተገኘችው ተመችቷት ደልቷት መሰላችሁ የሚረዳት ጠፍቶ ተጨንቃ ችግር አስገድዷት ነው።
ገንዘባችሁን እስካልጠበቃችሁ እና እስካልቆጠባችሁ ድረስ ነገ የናንተም እጣ ፈንታ ይሄው ነው።
የምነግራችሁ ወላሒ ስለማስብላችሁ ስለምታሳዝኑኝ ነው እባካችሁ ተመከሩ።
የእህታችሁን አድራሻ ፈልጉና አይዞሽ ቀሏት ስብራቷን ተረዷት አለንልሽ በሏት።
እነዚያ የአሏህ ጠላቶች ሲያልፉ ያገድሙ ሲመለከቷት #እህቴን ምን እያሏት ይሆን !?
#አሏህ_ይድረስልሽ_ጀግናዬ
አሏል ከችግር ያውጣሽ እህቴ
ሙስሊም እህቶቼ መቼም ተቸግራችሁ አልያችሁ።
አሏህ ከችግር ይጠብቃችሁ
አሚን

صفات الزوج الصالح
ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህን)
➤ወንዶች ጥሩ ሚስት እንደ ሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሴቶችም ጥሩ ባል ያስፈልጋቸዋል.!!
➤በሁለቱም ወገን ትዳር ሲታሠብ ጥሩ ጓደኛ ወይም የህይወት አጋር የሚሆን ሰው ማግኘት ዋናው እና አሳሳቢው ጉዳዪ ነው.!!
➤ታዲያ የጥሩ ባል መገለጫ ባህሪዎች ምንድናቸው.!?
🎙ሸይኽ ሷሊህ አል~ፈዉዛን ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/httpsLatahzen

➧አላህ ሱበሃኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል
▪️إِلَيْهِ يَصْعَدُ الْكَلِمُ اطَّيِّبُ وَالْعَمَلُ الصَّٰلِحُ يَرْفَعُهُ
➲መልካም ንግግር ወደ እሱ ይወጣል በጎ ስራንም ያነሳዋል። (ፋጢር 10)
ኢብኑ ጀሪር በዚህ አንቀፅ ስር እንድህ ይላል "የባሪያ አላህን ማውሳቱ እና ውዳሴው ወደ አላህ ይወጣል ቀጥለውም የተፍሲር ምሁራንም በዚህ መልኩ እንደተጓዙ ገልፀዋል። (ጀሚኡል በያን 29/444)
▪️إِلَيْهِ يَصْعَدُ الْكَلِمُ اطَّيِّبُ وَالْعَمَلُ الصَّٰلِحُ يَرْفَعُهُ
➲መልካም ንግግር ወደ እሱ ይወጣል በጎ ስራንም ያነሳዋል። (ፋጢር 10)
ኢብኑ ጀሪር በዚህ አንቀፅ ስር እንድህ ይላል "የባሪያ አላህን ማውሳቱ እና ውዳሴው ወደ አላህ ይወጣል ቀጥለውም የተፍሲር ምሁራንም በዚህ መልኩ እንደተጓዙ ገልፀዋል። (ጀሚኡል በያን 29/444)
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
ከላይ ያለዉ ቪድዬ ሙሉ ትርጉሙን ከቪድዬ ስር ሊያስቀምጥልኝ አልቻለም
ሙሉ ትርጉ ከታች ያለዉ ነዉ
👇👇👇👇👇
ሁለት አድስ ተጋቢዎች በመግባት(በግኑኙነት)ይጀመራል
ባል በሚስቱ ለግኑኙነት ባገባ ጊዜ ይወደዳል ሯሳን ሊያረጋጋት ሊያዝንላት ምክንያቱም ለእሱ አድሱ ናት እና ወደ እሷ በገባ ጊዜ የተለያዩ ፍርሀቶች አሉባት ሊያረጋጋት ትፈልጋለች ፍርሀቷ በሚወገድበት ነገር ሊሰራ ይገባል
ፍርሀቷን በሚጨምር ነገር ላይጀምር ነዉ ይሄ ከአደብ ስርዓት አይደለም
በባል እና ሚስት የሚደረጉ ነገሮችን ሊያሸሻት ይችላል
ምሳሌ ይወደዳል
የሚጠጣ ሊያቀርብላት ይገባል
ወተት ወይም አሲር ወይም ሌላ ነገር
ከዚያ ትንሽም ቢሆን ሊጠጣ ይገባል
አስማዑ አሽሀሊያ የምትባለዉ ሶሀባ አለች
እኔ አኢሻን ለረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አስዋቡኳት ከዚያ ረሱል ከጎኑዋ ተቀመጡ
ከዚያ ወተት ጠጡ እና ለአኢሻ ሰጧት ከዚያ አንገቷን ዝቅ አደረገች አፈረች ከዚያ አስማዕ ለአኢሻ አለቻት ከረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እጅ ያለዉን ማለትም ወተቱን ዉሰጅ አልኳት ከዚያ ያዘች ጠጣች ኢማሙ አህመድ አዉርተዉታል ሸህ አልባኒ በሁለት መንገድ ከፊሉ ከፊሉን ያጠናክረዋል ሻሂድ አለዉ
ባል ከሚስቱ እጁን ከራሷ ማስቀመጥ ይወደዳል በረካ እንድትሆንለት ዱዓ ማድረግ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
አንዳቹሁ ሚስት ባገባ ጊዜ ወይም ሰራተኛ በገዛ ጊዜ እንድህ ይበል
ጌታየ ሆይ እኔ ኸይሯን እጠይቅሀለሁ ከሸሯ በአንተ እጠበቃለሁ አቡዳዉድ ዘግበዉታል አልባኒ ሀሰን ብለዉታል
نْ عَمْرِو بْنِ شُعَيْبٍ عَنْ أَبِيهِ عَنْ جَدِّهِ أَنَّ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: "إِذَا تَزَوَّجَ أَحَدُكُمْ امْرَأَةً، أَوْ اشْتَرَى خَادِمًا، فَلْيَقُلْ: اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَهَا وَخَيْرَ مَا جَبَلْتَهَا عَلَيْهِ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّهَا وَشَرِّ مَا جَبَلْتَهَا عَلَيْهِ.
وَإِن اشْتَرَى بَعِيرًا، فَلْيَأْخُذْ بِذِرْوَةِ سَنَامِهِ، وَلْيَقُلْ مِثْلَ ذَلِكَ".
በኢብኑ ማጃህ ዘገባ ጥምጣም(እሯሳ)ላይ አጅን ያድርግ እና
በኢብኑ ማጃህ ዘገባ በዱዓዉ መጨረሻ ላይ የተባረከች እንድትሆን ዱዓ ያድርግ
ለባል እና ለሚስት ይወደዳል ህይወታቸዉን በሶላት መጀመር ሚስት ለዚህ ነገር አመች ከሆነች ምሳሌ በዉዱዕ ከሆነች። ዉዱዕ የሌላት ከሆነች አይፈልግም የተዋበችን ዉበት ለዚህ ሶላት ብላ መታጠብ ዉዱዕ ማድረግ የለባትም
ከሶሀቦች አሏህ መልካም ስራቸዉን ይዉደድላቸዉ እና ተገኝቷል ይሄ የሚሰገድ ሶላት ኡለሞች እንዳወሱት ለኑሮ መመቸት ምክንያት ነዉ ቤት ዉስጥ በረከት ማገኛ ነዉ በባል እና ሚስቱ መካከል መዋደድ ምክንያት ይሆናል ከሶሀባ ሰዎች አለ ኢብኑ መስኡድ አቡ ዘር ለሁዘይፋ ለሆነ ወጣት ባገባ ገዜ ቤተሰቦችህ ከገቡ ቡኋላ ሁለት ረክዓ ስገድ ከዚያም እሷ ዘንድ ያለዉን ኸይር አሏህን ጠይቅ ከሸሯ ደግሞ በአሏህ ተጠበቅ
ተመልከቱ ይሄን አደብ ስርዓት
ባል ከሚስቱ ጋር ቶሎ ብሎ ግኑኙነት(ጅማዕ)መጀመር የለበትም ይዘንላት እጁን ከሯሳ ያስቀምጥ እና ዱዓ ያድርግላት ለራሱም ዱዓ ያድር
ከሚስቱጋ ሁለት ረክዓ ይስገድ ይሄ ሁሉ ለኸይር እና ለበረካ መቅደሚያ ነዉ ኢብኑ መስኡድ አሏህ መልካም ስራዉን ይዉደድለት እና ወደ ሚስትህ በመጣህ ጊዜ ከአንተ ቡኋላ ሁለት ረክዓ እንድትሰግድ እዘዛት አቡ ሸይባ እና አብዱ ረዛቅ አዉርተዉታል ሼህ አልባኒ ሶሂህ ብሎታል

፨፨፨፨ ሳገባሽ ላፍቅርሽ ፨፨፨፨፨
የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ
ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሀላ
የዘመኑ ሰዎች ሰይጥነው ተራቀው
የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው
ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን
ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን
ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን
ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር
እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር
ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር
Hello! ውዴ ፍቅሬ የት ነው ያለህው?
በጣም ናፍቀኸኛል አይኖችህን ልየው
ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ
የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ
ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያት አለፉ
ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ
ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ
አላህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ
ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር
ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር
ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር
መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር
ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው
ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው
ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ
በአላህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ
መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ
ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ
ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ
የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ
ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሀላ
የዘመኑ ሰዎች ሰይጥነው ተራቀው
የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው
ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን
ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን
ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን
ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር
እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር
ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር
Hello! ውዴ ፍቅሬ የት ነው ያለህው?
በጣም ናፍቀኸኛል አይኖችህን ልየው
ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ
የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ
ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያት አለፉ
ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ
ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ
አላህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ
ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር
ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር
ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር
መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር
ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው
ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው
ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ
በአላህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ
መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ
ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ
ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ
♡አንተ ለሰዎች ያለህ አቀራረብ
እነሱ ላንተ የሚኖራቸውን አቀራራብ
ይወስነዋል ።
•••┈┈┈•✿🌾🌹🌾✿•┈┈┈•••
♡ጊዜህን ማብራሪያዎችን በማቅረብ
አታባክን፣ ሰዎች የሚሰሙት መስማት
የሚፈልጉትን ብቻ ነው ፡፡
•••┈┈┈•✿🌾🌹🌾✿•┈┈┈••
♡የህይወትህ ጊዜ ትንሽ
መሆኗን እወቅ
⇨ትላንት የዛሬ ትውስታ እንደሆነ
እና ነገ የዛሬ ህልም እንደሆነ
ተገንዝበህ ስራበት ፡፡
•••┈┈┈•✿🌾🌹🌾✿•┈┈┈•••
#አሏህ መወደድ የሚገባዉን ሰው እንድትወደው አድርጎ በህይወትህ ዉስጥ ካኖረልህ ብእርግጥም ትልቅን ውለታ ውሎልሃል
#ሁሉም ጥሩ ሚስት ይመኛል...ሴቷም ብትሆን ጥሩን ወንድ ትመርጣለች...ነገር ግን #ጥሩን ለማግኘት #ጥሩ መሆን እንዳለብን ዘንግተናል፡፡
"ጥሩዎቹን ለጥሩዎቹ" (አል-ቁርዓን)

ሰቆቃና ስቃይ በበዛባት አለም
ትግስት እንደ ፍርሀት በታየበት አለም
በዱላ ተዋቅተን ካልተያየንማ አልተከባበርንም።
//
መንግስትማ ይሄ ሁሉ ግፍ መቼ ጠፍቶት ዝም አለ።ይሄን የጀረጀሰ ሽማግሌስ ለምን ሰለጠብንና!?
//
መስጅዴን አቃጥሎ በእኔው እየሳቀ
መስጅድ እየዘጋ ወንድሜን በዱላ እያሸማቀቀ
ሰው "ሀብ ሀብ"ይመሰል በሰንጢ ተወግቶ
አዞ አይደል ከርከሮ በካራ ተመቶ
ይሄን ግፍ እያየሁ መተጋስ አልችልም።
በቆሻሾች በደል ጆሮዬ ተመልቶ።
//
መኖርን አልሻም ድሎትም ይቅርብኝ፤
አንተ ጀግና ወጣት በደልን ያዘልከው
ከአካባቢህ ወጣት ተደራጅተህ ጥራኝ
ከየትም በዬ በዬት ቀዬህ እመጣለሁ
የደረስኩም ለታ ጌታህ እንዲያሳይህ የአሕባሽን ገሰስ ኮተታም ጥርቅም
ምሌ እነግርሀለሁ በአላህ ታግዤ እስከሚወጣለት ሳልገርፍ አልተወውም።
//
መኖሬ ለዲኔ ካልሆነ ሞቴን እመርጣለሁ።
አቡ_ዑበይዳ ነኝ
https://t.me/AbuOubeida

الشيخ : ماهر المعيقلي
Al-Kahf | الكهف
قناة تلاوات الشيخ ماهر المعيقلي
🍀
ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ 📖
ያልቻ ያዳምጥ 🎧
🍀
ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ 📖
ያልቻ ያዳምጥ 🎧
የጁምዓ ሱናዎች🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌷🌷
* ሻውር መወሰድ አረፍ ምንለውን ልብስ መልበስ🥼👚👕👖👗👘
*ሽቶ መቀባት ለወንዶች
* ጥፍርን መቁረጥ
🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
* የብብት ና የብልት ፀጉሮችን መቁረጥ
* በጊዜ መስጊድ መግባት🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕋
* በነቢያች ሰ/ ወ ሰለዋት ማውረድ
* ሱረቱል ካህፍን ማንበበ
* ሰደቃን መስጠት🥓🥖🥐🥯🥞🥮 መፋቅያ መጠቀም
በአጠቃላይ በሀይር ስራ መሳተፍ ።🌟🌟🌟⭐️🌈🌈🌈🌈
* ሻውር መወሰድ አረፍ ምንለውን ልብስ መልበስ🥼👚👕👖👗👘
*ሽቶ መቀባት ለወንዶች
* ጥፍርን መቁረጥ
🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
* የብብት ና የብልት ፀጉሮችን መቁረጥ
* በጊዜ መስጊድ መግባት🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕋
* በነቢያች ሰ/ ወ ሰለዋት ማውረድ
* ሱረቱል ካህፍን ማንበበ
* ሰደቃን መስጠት🥓🥖🥐🥯🥞🥮 መፋቅያ መጠቀም
በአጠቃላይ በሀይር ስራ መሳተፍ ።🌟🌟🌟⭐️🌈🌈🌈🌈
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዛሬ April 1 ነው። ይህን ቀን ጠብቀው የሚጃጃሉ ሰዎች ስላሉ ጅል ጓደኞች ያሏችሁ እንዳያስደነግጧችሁ ወይም እንዳይጎዷችሁ ተጠንቀቁ።
=
https://t.me/IbnuMunewor
=
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
🚿 يوم الجمعة
🚿የውመል ጁምዓ
_ اولاً : فضله:
➖عن ابي هريرة رضي الله عنه قال:قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :(( خيرُ يوم طلعت عليه الشمسُ يوم الجمعة: فيه خلق آدم، وفيه أدخل الجنة، وفيه أخرج منها، ولا تقومُ الساعة إلاً يوم الجمعة)) [مسلم].
🍀 የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል.
🌅 " ፀሀይ ከወጣችበት ቀናቶች በላጯ ቀን የጁምአ ቀን ነው፡ በሷ (በጁምአ) አደም ተፈጥሯል ፡ ጀነት እንዲገባ ተደርገዋል ፡በሷም ቀን ከጀነት እንዲወጣም ተደርጓል ፡ ቂያማም አትቆምም በሷ ቀን ቢሆን እንጂ".
📚 [ ሙስሊም ዘግቦታል ].
🚿የውመል ጁምዓ
_ اولاً : فضله:
➖عن ابي هريرة رضي الله عنه قال:قال رسول الله صلى الله عليه وسلم :(( خيرُ يوم طلعت عليه الشمسُ يوم الجمعة: فيه خلق آدم، وفيه أدخل الجنة، وفيه أخرج منها، ولا تقومُ الساعة إلاً يوم الجمعة)) [مسلم].
🍀 የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል.
🌅 " ፀሀይ ከወጣችበት ቀናቶች በላጯ ቀን የጁምአ ቀን ነው፡ በሷ (በጁምአ) አደም ተፈጥሯል ፡ ጀነት እንዲገባ ተደርገዋል ፡በሷም ቀን ከጀነት እንዲወጣም ተደርጓል ፡ ቂያማም አትቆምም በሷ ቀን ቢሆን እንጂ".
📚 [ ሙስሊም ዘግቦታል ].
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ①⑤
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ