La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
የኢትዮጵያው ጀግና
እውቀቱ ጥልቅ _ እንደ ቀይ በህር
የመረጃ አጣጣል ያበቃ በርሱ በር
=====================
ለሐቅ ፈላጊ ሐቅን አስተማሪ
አሻፈለኝ ላለ አውጋዥ ገፍታሪ
ሐቅን ከባጢል አብራርቶ ተናጋሪ
እውነትን መደበቅ አይደለም ከርሱ በህሪ
====================
ሱናን ለመርዳት ቆርጦ የተነሳ
የሱና አስተማሪ የቢዳዓ ነቀርሳ
ኣለልን ለተሚይ የሱናው አንበሳ
ባደረገው ጥልቅ የዒልም ደሰሳ
በርግጥም ተጎንጭቶዋል ከዑለማዕ ጣሳ
ብዙ ልፋት ኣለው በሺርክ ድምሰሳ
እንዲሁም በቢድዓ መቼም እማይረሳ
ለሙብተዲዕ እንቅልፍ፣መኝታ
ምቾትን የነሳ
አረ ስለሱማ ስንቱ ይነሳ
የተኛው ተወርቶ የተኛው የረሳ
=====================
ኣንዳዱማ ኣለ _አስተሳሰበ ሸውራራ
ኣለበት ይለዋል_የሐዳዲ ፊክራ
ማን ነው? ድባቅ የመታቸው _ እየተከታተለ ጭራ?
እውነቱ ፈንጥቆዋል በጁ_ እንደ ፀሓይ ጮራ
ተናጋሪ ተናግሮ _ እሚያወራ ቢያወራ
ብልጫው ይታወቃል_ሁሉም ጋራ
አሏህ ይጠብቀው_ ከጠላቶቹ ሴራ
=====================
ⓝⓤⓡ



https://t.me/httpsLatahzen
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው የረመዷን ወር ንያ ሙሉ ወሩን እንደነየተ ይታሰባልን??
2, ስሁርን መመገብ የንያን ያስይዛልን??
መልሰ
በየቀኑ መነየት አለበት
ለአጠቃላይ ወሩ አንድ ንያ አይበቃም
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የፆም ንያን በለሊት ነይቶ ያላደረ ፆም የለዉም ብለዋል
በየለሊቱ መነየት አለበት
2, ለሱሁር ተነስቶ ሰርቶ አቅርቦ ቁጭ ካለ ለመመገብ ይሄ ነዉ ንያ
የንያ ትርጉም ይሄ ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ሙስሊም የሆነ ሰዉ ከትልቁ ሽርክ ከወደቀ ከዚያም ቶበተ ገላዉን መታጠብ እና እንዳድስ ሸሀዳ መያዝ ግዴታ ይሆንበታልን??
መልስ
እንዳድስ ሸሀደተይን ማለት አለበት ገላዉን መታጠብ ግን ግዴታዉ አይደለም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀናባ ሁኖ መተኛት እንዴት ይታያል??
መልስ
ጀናባ ሁኖ መተኛት ይበቃል
ነገር ግን ከመተኛቱ በፊት ታጥቦ መተኛቱ በላጭ ነዉ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ይሰሩት እንደነበረዉ ታጥቦ መተኛት በላጭ ነዉ
ጀናባ ማለት ለማታቁ
ጀናባ ማለት ባል እና ሚስት ግኑኙነት ካደረጉ ቡኋላ የሚደረግ ትጥበት ወይም
አንድ ወንድ ወይም ሴት በህልም ግኑኙነት ካደረጉ የዘር ፈሳሻ ፈሶ(ወጥቶ) ካገኙ የሚደረግ ትጥበት ጀናባ ይባላል
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድታወልቅ የሚጠይቅ ባል እንዴት ይታያል??
መልስ
ይሄ በወንጀል ማዘዝ ነዉ
ለሴት ልጅ ግዴታዉ ፊቷን እንድትሸፍን ነዉ ከወንዶች
ባል ሚስቱን ፊቷን እንድትገልጥ ካዘዛት ይሄ በወንጀል ማዘዝ ነዉ መታዘዝ የለባትም
ረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
ፍጡርን መታዘዝ የለም ፈጣሪን በማመፅ
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድት ሴት (ወንድ)
ማንበብ የማትችል
መፃፍ የማትችል
ቁርአን መቅራት የማትችል
እንዴት ሶላት ትስገድ??
መልስ
ከተመቸ ትማራለች ፋቲሀን እና ግዴታ የሆኑ አዝካሮችን ከተመቸ ትማራለች
ካልተመቸ ጊዜዉ ካለፈ ባለችበት ሁኔታ ሁና ትሰግዳለች ከቁርአን ምንም የማታቅ እንኳ ብትሆን
ትሰግዳለሽ
ሱብሀነሏህ ትለላች
አልሀምዱሊላህ ትላለች
አሏህ አክበር ትላለች
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶላት በቆምክ ጊዜ አሏህ አክበር በል ከአንተጋ የተወሰኑ ቁርአን ካለ ቅራ ከሌለህ
ሱብሀነሏህ አሏህ አክበር ብለህ ከዚያ ሩኩዕ አድርግ ከሌለ ደግሞ አልሀምዱሊላህ አሏህ አክበር ከዚያ ሩኩዕ አድርግ
ፈፅሞ ሶላት መተዉ የለበትም ነገር ግን ባለበት ሁኔታ ሀኖ ይስገድ
ቁርአን መቅራት ለማይችሉ ሰዎች ቁርአን እስከሚሀፍዙ ድረስ መጠበቅ የለብንም ከታች የማስቀምጥላቹሁ ሀድስ ዚክር አስለምዷቸዉ እና ይሄን ዚክር እያሉ እየሰገዱ በጎን ፋቲሀን ለመሀፈዝ ይሞክራሉ
جاء رجلٌ إلى النبي ﷺ، فشكى إليه أنه لا يستطيع شيئًا من القرآن، فقال له النبيُّ ﷺ قل: سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر، ولا حول ولا قوة إلا بالله
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እኔ የባለፈዉ አመት ቁርአን አኸትሚያለሁ ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ እና
በዚህ አመት ለማስተማር ወረቀቶቼን አቀረብኩ ነገር ግን ለማስተማር መስፈርቱ
ድምፅን መስማት አቀራር በተጅዊድ በካሴት ድምፅ ተቀርፆ ነዉ ከማወቄጋ ጋር ድምፄን የሚሰሙት ወንዶች ናቸዉ ጥያቄየ ይሄ እንዴት ይታያል?? ወጀዛኩሙሏህ ኸይር
መልስ
ግዴታዉ ሴቶችን የሚፈትነዉ ሴቶች ናቸዉ
አልሀምዱሊላህ ብዙ ሴቶች ቁርአን አሳምረዉ የሚቀሩ የተማሩ ብዙ ናቸዉ
ለወንዶች ድምጿን ቀርፃ መላክ አይፈቀድላትም እንደዚሁ ለፊትና
ሴት ይበቃሉ
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሴት ልጅ ይደነገጋልን ከሸህ ቁርአን መቅራት በአቀራር ፍቃድ እስከምታገኝ ድረስ?
መልስ
ዛሬ አልሀምዱሊላህ
ሴቶች ሀፊዞች ቁርአን አሳምረዉ የሚቀሩ ብዙ ናቸዉ
ከሴት ትማር
ከሴት ትማር
👇👇👇

https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደግ ሷሊህ ለሆነ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ራሷን አግባኝ ብላ ማቅረብ ችግር የለዉም
ለእሷ ኸይር እንደሚሆን ካየች
በሉ የሀበሻ ወንድ አይደለም ተጠይቆ ጠይቆ እንኳ ይኮራሉ ለምትሉ
ብጠይቀዉስ መጥፎ መልስ መልሶ ቢያሳፍረኝስ ለምትሉ
ጠይቄዉ ካገባሁት ቡኋላ ጠይቀሽን ፈልገሽኝ እንጅ ጠይቄሽ ፈልጌሽ አይደለም ያገባሁሽ ቢለኝስ እያላቹሁ ነፍስያ የምታቀብላቹሁን ጥርጣሬ ከምታስቡ ደግ ሷሊህ ከሆነ ወንዱ ጠይቁት እና አግቡ
አንዳድ ሴቶች ልጁን እየፈለጉት መናገር እየፈሩ ሌላ ሲያገባባቸዉ ምነዉ ነግሬዉ ቢሆን እያሉ የሚቆጩ ብዙ ናቸዉ
በቀጥታ ቃል በቃል ባትጠይቁ እንኳ በጉዋደኛሽ ወይም በጉዋደኛዉ ወይም እንደምትፈልጊዉ ምልክቶች መላክ
ሷሊህ አሏህን የሚፈራ ከተገኘ አትፍሩ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባል የሚስቱን ብልት መሳም (መላስ)
ሚስት የባሏን ብልት መሳም(መጥባት)
እንዴት ይታያል??
መልስ
በብዙ ሀገር ተጠይቄያለሁ
ይሄ የዉሻ ስራ(ተግባር) ነዉ
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሰዉ ልጅ ከእንስሳት መመሳሰል ከልክለዋል
አሏህ ሱብሀነሁ ወታዕላ እንደዚህ ይላል

۞ وَلَقَدْ كَرَّمْنَا بَنِي آدَمَ وَحَمَلْنَاهُمْ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ وَرَزَقْنَاهُم مِّنَ الطَّيِّبَاتِ وَفَضَّلْنَاهُمْ عَلَىٰ كَثِيرٍ مِّمَّنْ خَلَقْنَا تَفْضِيلًا

የአደምንም ልጆች በእርግጥ (ከሌላው ፍጡር) አከበርናቸው፡፡ በየብስና በባህርም አሳፈርናቸው፡፡ ከመልካሞችም (ሲሳዮች) ሰጠናቸው፡፡ ከፈጠርናቸውም ፍጡሮች በብዙዎቹ ላይ ማብለጥን አበለጥናቸው፡፡
አሏህ የአደምን ልጅ አከበረዉ ለየዉም ከብዙ ፍጥረታቶቹ
እንዴት ይመሳሰላል ያሰዉ የሙስሊም መዝሀብ የሚከተል የጌታዉን መፅሀፍ በትክክል የሚያቅ ከፊል እንስሳት የሚወድቅበት እሱም ከእንስሳት የሚለየዉ ያ ከዉሀ ደረሰ 7ጊዜ መታጠብ ግዴታ የሚሆነዉ አንዱን በአፈር የሚሆነዉ
ይሄን ተግባር የሚከለክል ግልፅ የሆነ ማስረጃ ይሄ ሀራም ነዉ የሚል ባይኖርም ነገር ግን እኛ ዘንድ ኑሱስ አለ ሙስሊም ከእንስሳትጋር መመሳሳል ይከለክላል እሱም ደግሞ ልዩ ከሆነዉ ዉሻ
ማሳሰቢያ
👇👇
ይፈቀዳል የሚከለክል መረጃ አልመጣም የሚሉ ኡለሞች ብዙ ናቸዉ
ከግኑኙነት በፊት ማድረጉ ችግር የለዉም ግኑኙነት አድርገዉ ከጨረሱ ቡኋላ ማለትም ብልታቸዉን መላላስ የጠተላ ነዉ የሚሉ ናቸዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ባል ማግባት ወይም ሚስት ማግባት ግዴታ የሚሆነዉ መቼ ነዉ??
መልስ
ኒካህ ተፍሲል አለዉ
ማግባት ግዴታ የሚሆነዉ ወንዱ ለነፍሱ ዚና ላይ እንደሚወድቅ ከፈራ
እሱም የትዳር ወጭ የሚችል ከሆነ በሱ ላይ ማግባት ግዴታ ይሆንበታል
ምክንያቱም ብልትን መጠበቅ ግዴታ ነዉ እና
ብልትን መጠበቅ በተወሰኑ ሰዎች ላይ ግዴታ ነዉ
በዚህ ሁኔታ ወንድ ልጅ ብልቱን መጠበቅ አይችልም በማግባት ቢሆን እንጅ
ሴቷም እንደዚሁ
ለነፍሷ ዚና ላይ እወድቃለሁ ብላ ከፈራች
ለጋብቻ ጡሩ የሆነ ሰዉ ከመጣላት በዚህን ጊዜ ማግባት ግዴታ ይሆንባታል
ለወንድ ልጅ ብቻ አይደለም ግዴታዉ ሴት ልጅም ለነፍሷ ዚና ላይ እወድቃለሁ ብላ ከፈራች ምክንያቶች ከተገኙ ደግ ሷሊህ ወንድ ለትዳር ከጠየቃት ማግባት ግዴታ ይሆንባታል
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በረመዷን ተራዊህ ኢማሙ ቁርአን በእጁ ይዞ ቁርአን እያየ ማሰገድ እንዴት ይታያል??
መልስ
በዚህ ላይ ችግር የለዉም
ከቡኋላ ሁነዉ የሚሰግዱት ተከታዬቹ ቁርአን አይዙም(አይሸከሙም)
ብቻዋን ለምትሰግድ ሴት ቁርአን በእጇ ይዛ እያየች ተራዊህ መስገድ ትችላለች
ወንዶችም እንደዚሁ በጀመዓ የሚሰግዱ ከሆነ ወይም በግል የሚሰግዱ ከሆነ ቁርአን ይዘዉ መቅራት ይችላሉ
ለግዴታ ሶላት አይፈቀድም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ስንቀራ በግራ እጃችን ይዘን መቅራት እንዴት ይታያል??
መልስ
በግራ እጅ አይያዝም
ግራ እጅ የምንጠቀመዉ ለመፀዳጃ ነገሮች ነዉ
ቀኝ የምንጠቀመዉ ደግሞ ለተከበረ ለክብር ነገር ነዉ
ቁርአን ይከበራል ይላቃል በቀኝ እጅ ነዉ የሚያዘዉ
በቀኝ እጁ መያዝ ካልቻለ በእግራ እጁ ይይዛል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ልጅ የእህቷን ባል ሰላም ማለት ትችላለችን??
መልስ
ይበቃል
ሴት ልጅ የእህቷን ባል ሰላም ማለት
መስፈርቱ ሙሉ አካሏን ተሸፍና መሆን አለበት
ተገላልጣ መሆን የለበትም
በእጇ አትጨብጠዉም ምክንየቱም ክልክል ነዉ እና
ከእህቷ ባል ፊት ፊቷን መግለጥ እጇን መገለጥ አይፈቀድላትም
ሙጀረድ ሰላም የእህቷን ባል ሰላም ማለት ትችላለች
የእህቷን ባል ወንድም ሰላም ማለት ትችላለች
ፊትና ይፈጠራል ተብሎ እስካልተፈራ ድረስ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ወንድ እና ሴት ሊጋቡ ተስማምተዉ ተያዩ ነገር ግን ኒካህ አላሰሩም እየተደዋወሉ ማዉራት እንዴት ይታያል??
ሳናቅ ስንቶቻችን ነን ለማጋባት አስበን ወራት አመታት ኒካህ ሳናስር ረዝም ሰዓት በኢሞ በቴሌግራም በዋትስ የምናወራዉ
አሏህ ይቅር ይበለን
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በረመዷን ፆመኛ ሲያፈጥር የሚባል ዱዓ
አድምጡት ስላልተመቸኝ ነዉ
የቻላቹሁ ኮሜንት ስር ትርጉሙን እና ዱዓዉን ፃፉላቸዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ①④

በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
Forwarded from Deleted Account
እንደዚህች አይነት ጀግና እህቶችን በዚህ ሁኔታ በማየት አይኔ እምባ ከማውረድ ልቤ ሀዘንን ከመፍረድ አዕምሮዬ በሲቃ ከመራድ አልተወገደም።

እህቶች ሆይ አድራሻዋን ፈልጋችሁ አግዟት

በስደት እያላችሁ ገንዘብ ቆጥቡ ቦታ ግዙ ቤት ስሩ እያልን የምንጨቃጨቀው ሀገር ቤት ስትገቡ ይህ አይነትና መሰል ችግር እንዳያጋጥማችሁ ነው።

መች ይሆን የሚነግሯችሁን የምትሰሙት

ያለ ገደብ ገንዘባችሁን እዚህ ግባ ለማይባል ነገር እያባከናችሁ ነገ መውደቂያችሁ የት ይሆን!?

የአረብ ገረድ የሆናችሁትኮ ለመቀየር ራሳችሁን ለመለወጥ እንጅ ለሌሎች እየረዳችሁ ራሳችሁን እንደዚህ አይነት ቦታ ላይ እንድትጥሉ አይደለም።

#እህቶቼ_እባካችሁ__!!

እንደምትመለከቱት ስደተኞች ወጀ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው ግን መመለሳቸውን እንጅ የት እንደሚወድቁ አልታወቀም ።

ምን እንዳላቸው ብሶታቸው ስሜታየው ምን እንደሆነ ችግራቸውን ማን ጠየቃቸውና ማን ያውቃል።
#ስለዚህ_እህቶች__!
እባካችሁ ገንዘባችሁን ጠብቁ፡
ለራሳችሁ ህይወት እወቁ፡
በአስተሳሰባችሁ ንቁ፡
የወደፊት ተስፋን ሰንቁ፡
➻ተመልከቷት እህታችሁን አታሳዝንም!?
በዚህ የኢስላማዊ የአለባበስ ስታይል እዚህ ቦታ የተገኘችው ተመችቷት ደልቷት መሰላችሁ የሚረዳት ጠፍቶ ተጨንቃ ችግር አስገድዷት ነው።
ገንዘባችሁን እስካልጠበቃችሁ እና እስካልቆጠባችሁ ድረስ ነገ የናንተም እጣ ፈንታ ይሄው ነው።
የምነግራችሁ ወላሒ ስለማስብላችሁ ስለምታሳዝኑኝ ነው እባካችሁ ተመከሩ።
የእህታችሁን አድራሻ ፈልጉና አይዞሽ ቀሏት ስብራቷን ተረዷት አለንልሽ በሏት።
እነዚያ የአሏህ ጠላቶች ሲያልፉ ያገድሙ ሲመለከቷት #እህቴን ምን እያሏት ይሆን !?
#አሏህ_ይድረስልሽ_ጀግናዬ
አሏል ከችግር ያውጣሽ እህቴ
ሙስሊም እህቶቼ መቼም ተቸግራችሁ አልያችሁ።
አሏህ ከችግር ይጠብቃችሁ
አሚን
صفات الزوج الصالح
ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህን)
➤ወንዶች ጥሩ ሚስት እንደ ሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሴቶችም ጥሩ ባል ያስፈልጋቸዋል.!!

➤በሁለቱም ወገን ትዳር ሲታሠብ ጥሩ ጓደኛ ወይም የህይወት አጋር የሚሆን ሰው ማግኘት ዋናው እና አሳሳቢው ጉዳዪ ነው.!!

➤ታዲያ የጥሩ ባል መገለጫ ባህሪዎች ምንድናቸው.!?

🎙ሸይኽ ሷሊህ አል~ፈዉዛን ሀፊዘሁሏህ



https://t.me/httpsLatahzen
https://t.me/httpsLatahzen
➧አላህ ሱበሃኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል

▪️إِلَيْهِ يَصْعَدُ الْكَلِمُ اطَّيِّبُ وَالْعَمَلُ الصَّٰلِحُ يَرْفَعُهُ

➲መልካም ንግግር ወደ እሱ ይወጣል በጎ ስራንም ያነሳዋል። (ፋጢር 10)

ኢብኑ ጀሪር በዚህ አንቀፅ ስር እንድህ ይላል "የባሪያ አላህን ማውሳቱ እና ውዳሴው ወደ አላህ ይወጣል ቀጥለውም የተፍሲር ምሁራንም በዚህ መልኩ እንደተጓዙ ገልፀዋል። (ጀሚኡል በያን 29/444)