La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
እጅ ከፍንጅ ክፍል 3
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 3
እጅ ከፍንጅ ክፍል 4
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 4
እጅ ከፍንጅ ክፍል 5
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 5
እጅ ከፍንጅ ክፍል 6
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 6
እጅ ከፍንጅ ክፍል 7
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 7
እጅ ከፍንጅ ክፍል 8
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 8
እጅ ከፍንጅ ክፍል 10
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 10
እጅ ከፍንጅ ክፍል 11
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 11
የሙሐመድ አወል መንዙማ?
እጅ ከፍንጅ ክፍል 12
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 12
እጅ ከፍንጅ ክፍል 13
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 13
እጅ ከፍንጅ ክፍል 14
Sadat
እጅ ከፍንጅ ክፍል 14
የኢትዮጵያው ጀግና
እውቀቱ ጥልቅ _ እንደ ቀይ በህር
የመረጃ አጣጣል ያበቃ በርሱ በር
=====================
ለሐቅ ፈላጊ ሐቅን አስተማሪ
አሻፈለኝ ላለ አውጋዥ ገፍታሪ
ሐቅን ከባጢል አብራርቶ ተናጋሪ
እውነትን መደበቅ አይደለም ከርሱ በህሪ
====================
ሱናን ለመርዳት ቆርጦ የተነሳ
የሱና አስተማሪ የቢዳዓ ነቀርሳ
ኣለልን ለተሚይ የሱናው አንበሳ
ባደረገው ጥልቅ የዒልም ደሰሳ
በርግጥም ተጎንጭቶዋል ከዑለማዕ ጣሳ
ብዙ ልፋት ኣለው በሺርክ ድምሰሳ
እንዲሁም በቢድዓ መቼም እማይረሳ
ለሙብተዲዕ እንቅልፍ፣መኝታ
ምቾትን የነሳ
አረ ስለሱማ ስንቱ ይነሳ
የተኛው ተወርቶ የተኛው የረሳ
=====================
ኣንዳዱማ ኣለ _አስተሳሰበ ሸውራራ
ኣለበት ይለዋል_የሐዳዲ ፊክራ
ማን ነው? ድባቅ የመታቸው _ እየተከታተለ ጭራ?
እውነቱ ፈንጥቆዋል በጁ_ እንደ ፀሓይ ጮራ
ተናጋሪ ተናግሮ _ እሚያወራ ቢያወራ
ብልጫው ይታወቃል_ሁሉም ጋራ
አሏህ ይጠብቀው_ ከጠላቶቹ ሴራ
=====================
ⓝⓤⓡ



https://t.me/httpsLatahzen
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው የረመዷን ወር ንያ ሙሉ ወሩን እንደነየተ ይታሰባልን??
2, ስሁርን መመገብ የንያን ያስይዛልን??
መልሰ
በየቀኑ መነየት አለበት
ለአጠቃላይ ወሩ አንድ ንያ አይበቃም
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የፆም ንያን በለሊት ነይቶ ያላደረ ፆም የለዉም ብለዋል
በየለሊቱ መነየት አለበት
2, ለሱሁር ተነስቶ ሰርቶ አቅርቦ ቁጭ ካለ ለመመገብ ይሄ ነዉ ንያ
የንያ ትርጉም ይሄ ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ሙስሊም የሆነ ሰዉ ከትልቁ ሽርክ ከወደቀ ከዚያም ቶበተ ገላዉን መታጠብ እና እንዳድስ ሸሀዳ መያዝ ግዴታ ይሆንበታልን??
መልስ
እንዳድስ ሸሀደተይን ማለት አለበት ገላዉን መታጠብ ግን ግዴታዉ አይደለም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀናባ ሁኖ መተኛት እንዴት ይታያል??
መልስ
ጀናባ ሁኖ መተኛት ይበቃል
ነገር ግን ከመተኛቱ በፊት ታጥቦ መተኛቱ በላጭ ነዉ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ይሰሩት እንደነበረዉ ታጥቦ መተኛት በላጭ ነዉ
ጀናባ ማለት ለማታቁ
ጀናባ ማለት ባል እና ሚስት ግኑኙነት ካደረጉ ቡኋላ የሚደረግ ትጥበት ወይም
አንድ ወንድ ወይም ሴት በህልም ግኑኙነት ካደረጉ የዘር ፈሳሻ ፈሶ(ወጥቶ) ካገኙ የሚደረግ ትጥበት ጀናባ ይባላል
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባል ሚስቱን ኒቃብ እንድታወልቅ የሚጠይቅ ባል እንዴት ይታያል??
መልስ
ይሄ በወንጀል ማዘዝ ነዉ
ለሴት ልጅ ግዴታዉ ፊቷን እንድትሸፍን ነዉ ከወንዶች
ባል ሚስቱን ፊቷን እንድትገልጥ ካዘዛት ይሄ በወንጀል ማዘዝ ነዉ መታዘዝ የለባትም
ረሡል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል
ፍጡርን መታዘዝ የለም ፈጣሪን በማመፅ
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድት ሴት (ወንድ)
ማንበብ የማትችል
መፃፍ የማትችል
ቁርአን መቅራት የማትችል
እንዴት ሶላት ትስገድ??
መልስ
ከተመቸ ትማራለች ፋቲሀን እና ግዴታ የሆኑ አዝካሮችን ከተመቸ ትማራለች
ካልተመቸ ጊዜዉ ካለፈ ባለችበት ሁኔታ ሁና ትሰግዳለች ከቁርአን ምንም የማታቅ እንኳ ብትሆን
ትሰግዳለሽ
ሱብሀነሏህ ትለላች
አልሀምዱሊላህ ትላለች
አሏህ አክበር ትላለች
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሶላት በቆምክ ጊዜ አሏህ አክበር በል ከአንተጋ የተወሰኑ ቁርአን ካለ ቅራ ከሌለህ
ሱብሀነሏህ አሏህ አክበር ብለህ ከዚያ ሩኩዕ አድርግ ከሌለ ደግሞ አልሀምዱሊላህ አሏህ አክበር ከዚያ ሩኩዕ አድርግ
ፈፅሞ ሶላት መተዉ የለበትም ነገር ግን ባለበት ሁኔታ ሀኖ ይስገድ
ቁርአን መቅራት ለማይችሉ ሰዎች ቁርአን እስከሚሀፍዙ ድረስ መጠበቅ የለብንም ከታች የማስቀምጥላቹሁ ሀድስ ዚክር አስለምዷቸዉ እና ይሄን ዚክር እያሉ እየሰገዱ በጎን ፋቲሀን ለመሀፈዝ ይሞክራሉ
جاء رجلٌ إلى النبي ﷺ، فشكى إليه أنه لا يستطيع شيئًا من القرآن، فقال له النبيُّ ﷺ قل: سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر، ولا حول ولا قوة إلا بالله
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እኔ የባለፈዉ አመት ቁርአን አኸትሚያለሁ ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ እና
በዚህ አመት ለማስተማር ወረቀቶቼን አቀረብኩ ነገር ግን ለማስተማር መስፈርቱ
ድምፅን መስማት አቀራር በተጅዊድ በካሴት ድምፅ ተቀርፆ ነዉ ከማወቄጋ ጋር ድምፄን የሚሰሙት ወንዶች ናቸዉ ጥያቄየ ይሄ እንዴት ይታያል?? ወጀዛኩሙሏህ ኸይር
መልስ
ግዴታዉ ሴቶችን የሚፈትነዉ ሴቶች ናቸዉ
አልሀምዱሊላህ ብዙ ሴቶች ቁርአን አሳምረዉ የሚቀሩ የተማሩ ብዙ ናቸዉ
ለወንዶች ድምጿን ቀርፃ መላክ አይፈቀድላትም እንደዚሁ ለፊትና
ሴት ይበቃሉ
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሴት ልጅ ይደነገጋልን ከሸህ ቁርአን መቅራት በአቀራር ፍቃድ እስከምታገኝ ድረስ?
መልስ
ዛሬ አልሀምዱሊላህ
ሴቶች ሀፊዞች ቁርአን አሳምረዉ የሚቀሩ ብዙ ናቸዉ
ከሴት ትማር
ከሴት ትማር
👇👇👇

https://t.me/HuzeyfaAhmed