La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
🌹አሏሁመሶሊ ወሰሊም ዓላ ነቢይና ወሰይዱና ወሀቢቡና ሙሃመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም/صلي الله عليهِ وسلم
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጁሙዓ ቀን ሱናዎች

) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ


☞☞በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም።
ወፊትም አይኖርም!🌹

☞ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🍃መልካም ጁምዓ🌹

❀::::::::::ይሁንላችሁ ኢንሻ አላህ::::::::


https://t.me/httpsLatahzen
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃ጁምዓ🍃

‏قال ﷺ :
"أفضل الأيام عند الله يوم الجمعة"

قال المحدث الألباني : صحيح

📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1502
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]

‏قال ﷺ :

"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً"

قال المحدث الألباني : حسن

📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1407

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
📚[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ⑧

በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ