La tehzen
🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀 🌹ሑረል ዓይን🌹 ~ ክፍል ሶስት (3) የጀነቱ ሙሽራ የልቡ በር ተከፍቶ በሰፊ ደረቱ ላይ አስተኝቶት ንግግሯና ጨዋታዋ አስደስቶት ይስማታል። ከሑረል ዐይኗ ጋር በመሆኑ እርካታ ተሰምቶታል። አንድ ለሊት በጀነት ውስጥ በአላህ የእዝነት ስረገላ ላይ እየጋለብን ጉዞአችንን ቀጥለናል። የጀነቱ ሙሽራ ከወርቅ የተሰሩ ደረጃዎችን እየረገጠ ወደተዘጋጀለት ፎቅ አመራ። በፎቁም ውስጥ ከውጪ…
🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
🌹ሑረል • ዓይን 🌹
~ ክፍል አራት(4)
~ ሉዕባ ሆይ!…
ዓብደላህ ኢብኑ መስኡድ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል…
በጀነት ውስጥ ሉዕባ የምትባል የጀነት ሴቶች ሁሉ በቁንጅናዋ የሚገረሙባት እንስት አለች ፤ ትካሻዋን በእጃቸው መታ እያደረጉ እንዲህ ይሏታል «ሉዕባ ሆይ! ምነኛ እድለኛ ነሽ ፈላጊዎችሽ ቢያዩሽ ኖሮ አንቺን ለማግኘት ምነኛ በለፉ ነበር። በዓይኖቿ መሀልም ‹‹እኔ የሚፈልግ ጌታዮን በኢባዳ ያስደስት ›› የሚል ጥቅስ ተፅፏል።
እርቃን የሆኑ ሴቶችን ከመመልክት ዓይንህን የሰበርክ ከጭቃ የተሰራችውን እንስት ችላ ብለህ ከሉል የተሰራችውን ያስበለጥክ ፤ አብሽር የሉእባ ዓይነት ውድ እንስትን ታገኛለህ…።
የሑረል ዐይኗን ጉንጮች
እንደመስታወት ይጠቅማል ፤
ልብሶ አያረጅም
ወጣትነቷ አይለወጥም ፤
ጡባ ሊዘውጂሃ…›››
~ የጀነቷ አበባ
ዓይን ዓይኑን በስስት እየተመለከተችው አጠገቡ ተቀምጣ ትፍለቀልቃለች። ከማር ወንዝ ቀድታ በወርቅ ዋንጫ ታጠጣዋለች። በፈገግታዋ ላይ ሌላ ፈገግታ ደርባበት የትናንቱን የትዝታ ድልድይ ተሻግረው ስላሳለፉት ህይወት እያስታወሱ ይሳሳቃሉ። በሚማርክ የድምፅ ቅላፄ እያወጋችው በቆነጃጅት ከንፈሮቿ እየሳመቺው እንዲህ ትለዋለች።
‹‹‹የአላህ ወዳጅ ባሌ ሆይ! በጌታዮ ይሁንብኝ በጀነት ውስጥ ካንተ ያማረ ምንም ነገር አይታየኝም›››
የሁረል ዓይኗ የብብት ሽታ ከአየሩ ጋር ተደበላልቀው በጋራ የሚሰጡት ልዩ የጀነቱ ጠረን ልበን ይሰርቃል ።
ሁረል ዓይኗ መዳፏን ከሰማይ በታች ብታወጣ ምድርን በብርሃኗ ባንፀባረቀቺው ነበር። ፀሀይም ትጋረዳለች ፤ የምታደርገው የፀጉር መሸፈኛ ከዱኒያና ከውስጦ ካሉት ሁሉ ይበልጣል። አላህ በጀነት ሰዎች ላይ ሞትን ስላስወገደ እንጂ እሷን አይተው በቁንጅናዋ በሞቱ ነበር።
ማራኪ ዘፈኖቻቸው…
የጀነት ሰዎች በጀነት ውስጥ ባለው ረጅም ዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ተደርድረው ተቀምጠዋል። ዱኒያ ላይ ስላለፉት ታሪክ እየተጨዋወቱና እየተሳሳቁ አላህ ሱብሃነሁ ወታኣላ ደስ የምትል ንፋስ ያነፍሳል። ዛፊቱም ትነቃቀላለች። ንፋሱን ተከትለው ይሄዳሉ። ከወተት የነጣ ውድ የሆነ የወንዝ ዳርቻ ያደርሳቸዋል። ዳርና ዳር ሑረል ዓይኖች በሰልፍ ተደርድረው ልብን በሚማርክ አንደበት ይዘፍናሉ። ዘፈኖቻቸውንም ቆመው ያዳምጣሉ። ከዘፈኖቻቸው ጥቅስ መካከል።
ለክብራን ውድ ባሎቻችን የተዘጋጀን
የዓይን ማረፊያዎች እኛ ነን
ቆንጆዎች አቻም የሌለን
ሁሌም እያው ነን አንሞትም
ባላችንን ጥለን አንሄድም
ከእርሱ ሌላ አናፈቅርም
አቡ ኡማመል ባህሊ እንዳስተላለፉት ረሱል (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል…
የአላህ ባሪያ ጀነት ሁለት ሁረል ዐይኖች በእግሩና በጭንቅላቱ በኩል ተቀምጠው በሚያምር ድምፃቸው ይዘፍናሉ ፤ የሸይጧን መዝሙር አይደለም። አላህን እያላቁና እያመሰገኑ ያቀነቅናሉ።
ጦብራኒ = ሐዲሱ ሀሰን ብለውታል።
ይቀጥላል የኢስላም ሸባቦች ኢንሻ አላህ
የአምስት ጣቶች አሻራ
==============
ሁሉም ሰው ከስሩ እንዲጠፋ አይፈለግም። ከአጠገቡ እንዲርቅም አይሻም ስነ ምግባሩ ያማረ ትሁት ሰው።
ከእኛ ጋር መጫወት ይወደል። ባህሪው ለስላሳና ገራገር ነው። ሁላችንም እንወደዋለን። ለእኛ ያለው ቦታ ከፍተኛ ቢሆንም የሰውነት አካሉ ተገልጦ አይተነው አናውቅም። ከቀናቶች በአንድኛው ቀን ራሱን ስቶ ወደቀ ሰውነቱም ተገለጠ ለምፅ የመሳሰሉ ነጫጭ ምልክቶችን በቀኝ እጁ ክንድ ላይ ተመለከትን። ከህመሙ ወደ ሙሉ ጤንነቱ እንተመለሰ…
በምን ምክብያት ነው ይህ ምልክት በእጅህ ላይ ያረፈው? በአላህ ስም እንጠይቀሃለን ንገረን›› በማለት ጠየቅነው። ጥያቄአችንን እንደሰማ
ሁኔታው ተቀያየረ። በጣም ያለቅስ ጀመር። እንደምንም ነፍሱን ለመቆጣጠር እየሞከረ ‹‹የጠየቃችሁኝ ነገር ከባድ ነው። ለጓደኝነታችሁ ክብር ስል እነግራችኋለሁኝ።
ሀገሬ መግሪብ ይባላል። ከጠላቶቻችን ብዙም አይርቅም። ተራ በተራ እየተፈራረቅን አንዴ እነሱ አንዴ እኛ። እየዘመትን እንዋጋለን። አንድ ቀን እንደልምዳችን ሀያ ወንዶች ሆነን በማታ ወደ ጠላቶቻችን አመራን። ግማሽ መንገድ እንደተጓዝን ነጋብን። የብርሃን ጭላጭል መታየት ጀመረ። በአቅራቢያችን ወዳገኘነው ዋሻ ለመደበቅ ተጠጋን። ቁጥራቸው መቶ የሚደርስ የጦር መሳሪያን ያነገቡ ጠላቶቻችን ውስጥ መሽገው ነበር።
ልንዋጋቸው ሞከርን ብዛት ስለነበራቸው ማረኩን። ጓደኞቼንም ጠፍረው አሰሯቸው። እኔ ግን ከቁስለኞቹ ጋር ወድቄ ስለ ነበር የሞትኩኝ መስሏቸው ሳያስሩኝ ቀሩ። አንድ ዐይኔን ጨፍኜ የሚያደርጉትን እከታተል ጀመር። ጓደኞቼን ተራ በተራ ገደሏቸውና ጥለው ሄዱ።
•
ድካም ስለተጫጫነኝ እንቅልፍ አሸለበኝ። በህልሜም ውብ እንስቶች በሰማይ በር በኩል ወረዱ። እንደነሱ ዓይነት ቁንጅና ያለው ፈጽሞ አይቼ አላውቅም። ይህ የኔ ድርሻ ነው እየተባባሉ በጠላት እጅ በአላህ መንገድ የተሰው ጓደኞቼን እየዳበሱ ተመልሰው በወጡበት በር ይገባሉ። የኔ ተራ ደረሰና ክንዴን ስትጨብጥ እንዳልሞትኩ አወቀች እስከ አሁን ምን ትጠብቃለህ? ብላ ትታኝ ሄደች»›
ይህንን ታሪክ ከነገረን ቡሃላ ልብሱን ዝቅ አድርጎ ጡንቻውን ገለጠልን ከወተት የነፁ የአምስት ጣቶች አሻራን በክርኑ ላይ ተመለከትን።
ኢንሻአላህ
ይቀጥላል ....
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
መልካም ጁመዓ!!!
ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺇِﺫَﺍ ﻧُﻮﺩِﻱَ ﻟِﻠﺼَّﻠَﺎﺓِ ﻣِﻦ ﻳَﻮْﻡِ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﻓَﺎﺳْﻌَﻮْﺍ ﺇِﻟَﻰٰ ﺫِﻛْﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺫَﺭُﻭﺍ ﺍﻟْﺒَﻴْﻊَ ۚ ﺫَٰﻟِﻜُﻢْ ﺧَﻴْﺮٌ ﻟَّﻜُﻢْ ﺇِﻥ ﻛُﻨﺘُﻢْ ﺗَﻌْﻠَﻤُﻮﻥَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡
ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻗُﻀِﻴَﺖِ ﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓُ ﻓَﺎﻧﺘَﺸِﺮُﻭﺍ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﺍﺑْﺘَﻐُﻮﺍ ﻣِﻦ ﻓَﻀْﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺍﺫْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮًﺍ ﻟَّﻌَﻠَّﻜُﻢْ ﺗُﻔْﻠِﺤُﻮﻥَ
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
የዐርብ ምዕራፍ ﺍﻟﺠﻤﻌﺎ –10 62:9
════•••🍃🌺🍃•••════•
┄┄┉┉✽̶»̶̥✿»̶̥✽̶┉┉┄┄

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✅የጁሙዓ ቀን ሱናዎች
〰〰〰〰〰〰〰〰
①) ገላን መታጠብ
②) ሲዋክ መጠቀም
③) ጥሩ ልብስ መልበስ
④) ሱረቱል ከህፍን መቅራት
⑤) ሽቶ መቀባት (ለወንዶች)
⑥) ሑጥባ በጥሞና ማዳመጥ
⑦) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሶላትና ሰለዋት ማብዛት
⑨) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
☞☞በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም።
ወፊትም አይኖርም!🌹
☞ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🍃መልካም ጁምዓ🌹
❀::::::::::ይሁንላችሁ ኢንሻ አላህ::::::::❀

🍃ጁምዓ🍃
قال ﷺ :
"أفضل الأيام عند الله يوم الجمعة"
قال المحدث الألباني : صحيح
📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1502
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]
قال ﷺ :
"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً"
قال المحدث الألباني : حسن
📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1407
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
📚[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]
قال ﷺ :
"أفضل الأيام عند الله يوم الجمعة"
قال المحدث الألباني : صحيح
📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1502
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]
قال ﷺ :
"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً"
قال المحدث الألباني : حسن
📚السلسلة الصحيحة - رقم : 1407
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
📚[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ⑧
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ