🌙🦋 ብቸኝነት ለሚሰማቹ ወዳጆቼ
በሙሉ ይችን ግጥም ተጋበዙልኝ!!🌙🦋
☪❤️ አላህ ይበቃሃል!! ☪❤️
የሰው ልጅ ቢሸሽህ ከቶ ምን ቢርቅህ
ጭንቀትን ተካፋይ ሰዎች ቢጠፉብህ
አለም ጠባብ ሆና እንባ ብታስነባህ
ዱንያ ፈታኝ ሆና ሞትን ብታስመኝህ
በሰዎች ተከበህ ሰዎች ቢናፍቁህ
የበታች አድራጊ ስሜቶች ቢሰሙህ
ያኔ...... ታስባለህ ብቸኛ እንደሆንክ
ሁሌ ማይተውህን አላህን ዘንግተክ
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ትዘዋወራለህ
እድለቢስ ሰው ነኝ ብለህ ታስባለህ
አንዴ አድምጠኝ እማ እስኪ ልጠይቅህ
ወደ ዱንያ ፈጥሮህ ማን ነበር ያመጣህ
እስከ ዛሬ እለትስ ማን ነበር ያኖረህ
አይብህን ሸፍኖ ያበላህ ያጠጣህ
አንዱ ጌታ እኮ ነው ህይወትን የሰጠህ
በፈለገው ሰአት ይችላል ሊነጥቅህ
ስለዚህ ወገኔ አንድ እሱ ይበቃሃል
ባላሰብከው መንገድ እልፍ ይረዝቅሃል
ለሰው ሳትጨነቅ ለፍጡር ውዴታ
በአላህ ተብቃቃ በአለማት ጌታ
አላህ ከወደደህ አላህ ካቀረበህ
ፍጡራን ቢጠሉህ ከቶ አይግረምህ
ምክንያቱም እሱ ሁሉን አዋቂ ነው
ብቻህን ማየተውህ አዛኝ ፈጣሪ ነው
እሱን አታስከፋ ለፍጡራን ደስታ
በኢባዳዎች ላይ ሁሌም ተበራታ
ወላሂ በቂህ ነው የአለማቱ ጌታ
ሁሌም የማይተውህ ሳይዘነጋ ላፍታ!!
✍✍Nur
ተቀላቀሉን👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
በሙሉ ይችን ግጥም ተጋበዙልኝ!!🌙🦋
☪❤️ አላህ ይበቃሃል!! ☪❤️
የሰው ልጅ ቢሸሽህ ከቶ ምን ቢርቅህ
ጭንቀትን ተካፋይ ሰዎች ቢጠፉብህ
አለም ጠባብ ሆና እንባ ብታስነባህ
ዱንያ ፈታኝ ሆና ሞትን ብታስመኝህ
በሰዎች ተከበህ ሰዎች ቢናፍቁህ
የበታች አድራጊ ስሜቶች ቢሰሙህ
ያኔ...... ታስባለህ ብቸኛ እንደሆንክ
ሁሌ ማይተውህን አላህን ዘንግተክ
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ትዘዋወራለህ
እድለቢስ ሰው ነኝ ብለህ ታስባለህ
አንዴ አድምጠኝ እማ እስኪ ልጠይቅህ
ወደ ዱንያ ፈጥሮህ ማን ነበር ያመጣህ
እስከ ዛሬ እለትስ ማን ነበር ያኖረህ
አይብህን ሸፍኖ ያበላህ ያጠጣህ
አንዱ ጌታ እኮ ነው ህይወትን የሰጠህ
በፈለገው ሰአት ይችላል ሊነጥቅህ
ስለዚህ ወገኔ አንድ እሱ ይበቃሃል
ባላሰብከው መንገድ እልፍ ይረዝቅሃል
ለሰው ሳትጨነቅ ለፍጡር ውዴታ
በአላህ ተብቃቃ በአለማት ጌታ
አላህ ከወደደህ አላህ ካቀረበህ
ፍጡራን ቢጠሉህ ከቶ አይግረምህ
ምክንያቱም እሱ ሁሉን አዋቂ ነው
ብቻህን ማየተውህ አዛኝ ፈጣሪ ነው
እሱን አታስከፋ ለፍጡራን ደስታ
በኢባዳዎች ላይ ሁሌም ተበራታ
ወላሂ በቂህ ነው የአለማቱ ጌታ
ሁሌም የማይተውህ ሳይዘነጋ ላፍታ!!
✍✍Nur
ተቀላቀሉን👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
❌🛑 አንድ ጊዜ ቻቱን አቁሙና ይችን
ጠቃሚ አጭር ታሪክ ተጋበዙልኝ!❌🛑
🦋ከእለታት አንድ ቀን አንድ ህፃን ልጅ አያቱን እንዲህ ይላታል "አያቴ! ሁሉም ነገር ያስጠላል፣ ትምህርት፣ቤተሰብ፣ችግር፣የጤና መቃወስ፣ከጓደኛ ጋር መጣላት፣ድህነት ብቻ ሁሉም ያስጠላል!!"🛑አላት።
ከዛም አያትየው ኬክ እየጋገሩ ነበር እና ቀና ብለው እንዲህ አሉት"ኬክ ትወዳለህ?"ልጁም አዎን እወዳለሁ አላት። እሷም ጥያቄዋን እንዲህ ስትል ቀጠለች
" ዘይት መጠጣት ትወዳለህ? ልጁም "አይ"
እሺ" ጥሬ እንቁላል መብላትስ?" ልጁም "በጣም ያስጠላል እሱም" አላት፣
እሺ "ዱቄት መቃምስ አለችው?" "ኧረ ደስ አይልም"ሲል መለሰ ልጁ
ከዛም አያትየው እንዲህ አሉት"አየህ አደል ልጄ እንዚህ የሚያስጠሉ ያልካቸው ነገሮች አንድ ላይ ተደባልቀው ነው ጣፋጭ ኬክ መስራት የሚችሉት ፣ህይወትም እንደዚህ ናት መራራ እና የሚያስጠሉ የሚመስሉ ነገሮች አንድ ላይ በስርአት ሲቀናጁ ውጤታቸው ያማረ ይሆናል፣ ስለዚህ ሁሉም ነገሮች አንድ ላይ በትክክለኛው መንገድ እና ሰአት መስተካከል አለባቸው!!!🦋
🦋ስለዚህ መልእክቱ ምንድን ነው ወገኔ ትምህርት አሊያም ስራ ወይም ትዳር አስጠላኝ አትበል ሁሉንም በትክክለኛው መንገድ እና ሰአት ከአላህ ጋር ለማስኬድ ሞክር🦋

🦋🕊 ስለ ዱንያ መልእክት ያላትን
ግጥሜን ተጋበዙልኝ አህባቢ 🕊🦋
⭐️❤️⭐️ ዱንያ ማለት•••••••⭐️❤️⭐️
አንዱንም ላንይዘው ሁሉንም ማሳደድ
ሁሉን ላንጨብጠው መውጣትናመውረድ
ብዙ መሰናክሎች በህይወታችን ላይ
ሁሌ ያጋጥሙናል ከታች እና ከላይ
ሀራምን መከልከል እጅግ ይከብደናል
ሀላሉንም መተው ጀብዱ ይመስለናል
ዱንያ ትሆናለች ትልቋ አላማችን
ወደሀራም ጎታች ወደ መውደቂያችን
ሁሉም ቢመኛትም ዱንያ ግን ጠፊ ናት
አላህን ካልያዙ በእርግጥም ከባድ ናት
በውሸት የተሞላች በውሸት ብልጭልጭታ
ወንጀል ውስጥ ዘፋቂ አላህን ዘንግታ
ዱንያ እኮ አክሳሪ ናት ላልተጠነቀቁ
በህልም እይኖሩ ጭራሹን ላልነቁ
ማናቂያ ደወል አሉን ብዙ ምልክቶች
ተውባን እንድናደርግ በቂ ምክንያቶች
ዱንያን እንጠንቀቅ እንዳታሳስተን
ከአላህ መንገድ ላይ እንዳታዛንፈን
አብዝተን እንስራ ለአኼራችን ኒእማ
ዱአ እያደረግን ለሁሥነል ኺታማ!!
✍✍ኑርአህመድ
Join 👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen https://t.me/httpsLatahzen
ግጥሜን ተጋበዙልኝ አህባቢ 🕊🦋
⭐️❤️⭐️ ዱንያ ማለት•••••••⭐️❤️⭐️
አንዱንም ላንይዘው ሁሉንም ማሳደድ
ሁሉን ላንጨብጠው መውጣትናመውረድ
ብዙ መሰናክሎች በህይወታችን ላይ
ሁሌ ያጋጥሙናል ከታች እና ከላይ
ሀራምን መከልከል እጅግ ይከብደናል
ሀላሉንም መተው ጀብዱ ይመስለናል
ዱንያ ትሆናለች ትልቋ አላማችን
ወደሀራም ጎታች ወደ መውደቂያችን
ሁሉም ቢመኛትም ዱንያ ግን ጠፊ ናት
አላህን ካልያዙ በእርግጥም ከባድ ናት
በውሸት የተሞላች በውሸት ብልጭልጭታ
ወንጀል ውስጥ ዘፋቂ አላህን ዘንግታ
ዱንያ እኮ አክሳሪ ናት ላልተጠነቀቁ
በህልም እይኖሩ ጭራሹን ላልነቁ
ማናቂያ ደወል አሉን ብዙ ምልክቶች
ተውባን እንድናደርግ በቂ ምክንያቶች
ዱንያን እንጠንቀቅ እንዳታሳስተን
ከአላህ መንገድ ላይ እንዳታዛንፈን
አብዝተን እንስራ ለአኼራችን ኒእማ
ዱአ እያደረግን ለሁሥነል ኺታማ!!
✍✍ኑርአህመድ
Join 👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢደል ኡም የእናቶች ቀን እንዴት ይታያል??
መልስ
አይፈቀድም የሙስሊሞች ሁለት ኢድ አሏቸዉ እነሱም ኢደል ፊጥር እና ኢደል አዱሀ ናቸዉ
ኢደል ፊጥር ከፆም ቡኋላ የሚመጣ ሩክን ነዉ
ኢደል አዱሀ ከሀጅ ቡኋላ የሚመጣ ሩክን ነዉ
እነዚህ ብቻ ናቸዉ ባዕሎች
ለእናት ለአባት ለረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንኳ ኢድ የላቸዉም የተደነገገ ነገር የለም ለረሡል ዉልደት ይሄ ቢድዓ ነዉ
በነብያችን ዉልደት እህቲፋል ያለተደረገ እንዴት በሰዉ ልጅ ዉልደት ወይም በእገሌ ወልይ ወይም በሚያልቁት ሰዉ ወይም በተወለደ መሪ እህቲፋል ሊሆን ይችላል
ይሄ ሁሉ አይበቃም አይፈቀድም
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ግዴታ በሆኑ ሶላቶች ፋቲሀን ብቻ ቢቀራ ሶላቱ ይበቃልን ከፋቲሀ ቡኋላ ሌላ የቁርአን አያ ካልቀራ??
መልስ
አዎ ይበቃል
ከሶላት ሩክን ዉስጥ አንዱ ፋቲሀ ነዉ
ፋቲሀን መቅራት የቻለ የሀፈዘ ግዴታ ይሆንበታል
ከፋቲሀ ዉጭ ሌላ ቁርአን መቅራት የቻለ ሰዉ እሱ ሱና ነዉ
ከፋቲሀ ቡኋላ ሌላ የቀራ እሱ ባላጭ እና ሙሉ ነዉ ከፋቲሀ ዉጭ ሌላ ካልቀራ ደግሞ ሶላቱ ትክክል ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
መልስ
አዎ ይበቃል
ከሶላት ሩክን ዉስጥ አንዱ ፋቲሀ ነዉ
ፋቲሀን መቅራት የቻለ የሀፈዘ ግዴታ ይሆንበታል
ከፋቲሀ ዉጭ ሌላ ቁርአን መቅራት የቻለ ሰዉ እሱ ሱና ነዉ
ከፋቲሀ ቡኋላ ሌላ የቀራ እሱ ባላጭ እና ሙሉ ነዉ ከፋቲሀ ዉጭ ሌላ ካልቀራ ደግሞ ሶላቱ ትክክል ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1, መንይ መዝይ ወድይ ልዩነታቸዉ ምንድን ነዉ?
መልስ
መንይ,(የዘር ፈሳሽ) በጅማዕ(በግኑኙነት ወይም በህልም በሚደረግ ግኑኙት የሚፈስ ፈሳሽ ነዉ እሱ ጡሀራ ነዉ
2, መዝይ, ግኑኙነት በማሰብ በማስተንተን ወይም ከሚስቱጋ በሚያወራ ሰዓት የሚፈስ ፈሳሽ ነዉ መካከለኛ ነጃሳ ከሚባሉት የሚመደብ ነዉ የነካዉን ቦታ ይታጠባል እንጅ ሙሉ ገላዉን አያስታጥብም
3, ወድይ, የዉሀ ሽንት ተከታትሎ የሚፈስ ፈሳሽ ነዉ ነጃሳ ነዉ የነካዉን ቦታ ማጠብ ግዴታ ነዉ ሙሉ ገላዉን አያስታጥብም

ሱጁድ የሚያስወርዱ የቁርአን አያ በደርስን ጊዜ ሱጁድ ለመዉረድ ዉዱዕ ሸርጥ ነዉን??
የምስጋና ሱጁድ ለመዉረድ ዉዱዕ መኖር ሸርጥ ነዉን?
መልስ
አይደለም
ከነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልተገኘም ምክንያት ተከታይ ነዉ ምክንያት ከተገኘ ለቲላዋ ወይም ለምስጋና ሱጁድ ይወርዳል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
የምስጋና ሱጁድ ለመዉረድ ዉዱዕ መኖር ሸርጥ ነዉን?
መልስ
አይደለም
ከነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልተገኘም ምክንያት ተከታይ ነዉ ምክንያት ከተገኘ ለቲላዋ ወይም ለምስጋና ሱጁድ ይወርዳል
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በዉዱዕ ጊዜ ሁለት ጆሮዎችን ማበስ እንዴት ይታያል??
አንድ ሰዉ ረስቶ ጆሮን ሳያብስ ቢቀር ዉዱዑ ትክክል ይሆናልን??
መልስ
ሁለት ጆሮዎችን ማበስ ከእራስ ነዉ
ሁለት ጅሮዎቹን ካላበሰ ሙሉ እራሱን አላበሰም ዉዱዑን ይደግማል አሏህ ሱብሀነሁ ወታዕላ እራሳቹሁን አብሱ ይላል ሁለት ጆሮዎች ከእራስ ይገባሉ ቢረሳ ዋጅብ በእርሳና አይወድቅም ወንጀል ብቻ ነዉ የሚወድቀዉ ዋጅብ የሆነ ነገር ብትረሳ እንኳ አይወድቅም ምሳሌ ረስተህ ባትሰግድ ሶላት ይወድቃልን
ረስተህ ዉዱዕ ባታደርግ ዉዱዕ ይወድቅለኋልን አይወድቅም
እርሳና ዋጅብን አይጥልም ወንጀል ብቻ ነዉ የሚጥለዉ

ዝሙት አፀያፊ ነው አትቅረቡት!
ከከባባድ ወንጀሎች‼ ክፍል #1_(ዚና)_ዝሙት_ነው
ከቁርኣን ህግና ወደ ቀናው መንገድ መምራት የሰው ልጆች በመልካም ስነ–ምግባርና የላቀ በሆነ ስርኣት እንዲጠበቁ ማነሳሳቱና ከልቅናና ከጥብቅነት ከራቀ ባህሪ ማስጠንቀቁ ነው‼
ለዚህም አላህ ዝሙትን (ሀራም) ክልክል አድርጓል! እንዲያውም ከሌሎች ወንጀሎች በተለየ መልኩ አትፈፅሙት ከማለት ይልቅ "ዝሙትን አትቅረቡት" በማለት ገና በርቀት አስጠንቅቋል! ፀያፍ ተግባር መሆኑንም ተናግሯል:–
﴿وَلا تَقْرَبُوا الزِّنَى إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلاً﴾ الإسراء ٣٢
"ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ ፀያፍ/(ብልግና ነውና)፡ መንገድነቱም ከፋ!" [ኢስራእ: 32]
ጠንካራ በሆነ ተፈጥሮ ላይ ያለ ሁሉ ይፀየፈዋል፣ የንፁህ አዕምሮ ባለቤት የሆነ ሁሉ ይፀየፈዋል። በዚህች ዓለምና በመጨረሻይቱ አለም ቅጣትም ከዝሙት አስጠንቅቋል!! የዚህ ዓለም ቅጣት አግብቶ የማያውቅ ከሆነ በህዝብ ፊት መቶ ግራፋት ተገርፎ ለአንድ አመት ያህል ከሚኖርበት ሀገር ወደሌላ ሀገር ማባረር ሲሆን፣ አግብቶ የሚያውቅ ከሆነ ደግሞ ዝሙት የሰራው፣ ከትዳሩ ተፋቶ ይሁንም አይሁን፣ ሸሪዓዊ ብይኑ እስከሚሞት በዲንጋይ መወገር ነው‼
﴿الزَّانِيَةُ وَالزَّانِي فَاجْلِدُوا كُلَّ وَاحِدٍ مِنْهُمَا مِائَةَ جَلْدَةٍ وَلا تَأْخُذْكُمْ بِهِمَا رَأْفَةٌ فِي دِينِ اللهِ إِنْ كُنْتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللهِ وَالْيَوْمِ الآخِرِ وَلْيَشْهَدْ عَذَابَهُمَا طَائِفَةٌ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ﴾ النور ٢
"ዝሙተኛይቱና ዝሙተኛው ከሁለቱ እያንዳንዳቸውን (ያላገቡ ከሆኑ) መቶ ግርፋትን ግረፉዋቸው፤ በእነርሱም በአላህ ፍርድ ርህራሄ አትያዛችሁ፡፡ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ እንደሆናችሁ (አትራሩ)፡፡ ቅጣታቸውንም ከምእምናን ጭፍሮች ይገኙበት፡፡" [አንኑር: 2]
የዝሙት ወንጀል አግብቶ ለሚያውቅ ሰው ትዳሩን ፈቶም ይሁን አይሁን በዚህች ዓለም በዲንጋይ ተወግሮ እስከ መገደል የሚያደርስ የከፋ ወንጀል ነው!! በጣም የሚያሳዝነው ወንጀሉ ይህን ያህል የከፋ ከመሆኑም ጋር እንደ ቀላል ከመታየቱም አልፎ አንዳንዶች ዘንድ እንደ ተራ ወንጀል እንኳን አለመታየቱ ነው። (አላህ ሂዳይ ይስጣቸውና) አንዳንድ ወጣቶች ትዳር ብለው ከያዙ በኋላ በትንሽ በትልቁም ነገር ተጨቃጭቀው ተፋተው በዚህ ፀያፍና ብልግና ተግባር ይሳተፋሉ፣ በተለይ አንዳንድ በዱኒያ የሰከሩ ሰዎች! ሀላል ባልሆነ መንገድ ይገናኙና ኒካህ ብለው በአምሳና በመቶ ሺህ ከዛም በላይ በሆነ ከፍተኛ ብር መህር ያስራሉ፣ ኒካሀው ከታሰረ በኋላ እንደምንም ሴቷ ያቺን የመህር ብር በእጇ ካደረገች በኋላ በትንሽ በትልቁ ነገር በጭቅጭቅ አብዋራ ታነሳለች! ገና 15 ቀን/1ወር ሳይሞላቸው ወደ ፍቺ ይሄዳሉ፣ ከዚያ በኋላ ራሷን በቻይና ቀለምና ዱቄት አደማምቃ ለዝሙት በስመ ስራ ለመስራት አደባባይ ብቅ ትላለች፣ እንደ ፌስታል ለጊዜው ተጠቅሞባት ለሚያልፍ ወንድ ሁሉ ታዛዥ ትሆናለች፣ የተከበረውን ገላዋን ካፊር ሙስሊም ሳትል ማንኛውም ወንድ በርካሽ ሳንቲም/በጊዜያዊ ጥቅማጥቅም ምናልባትም በአንድ ቀን ምሳ ግብዣ እንደፈለገ እንዲጫወትበት ታመቻችለታለች፣ የነበራት ሀያዕ ተገፎ እርቃኗን ትቀራለች፣ ልቧም ከዲንጋይ የባሰ ይደርቃል፣ ለጌታዋ ቃል ቁርኣንና ከነ ህይወቱዋ በጉርጋድ እየተቀበረች በነበረችበት ዘመን ላዳኑዋት ለሷ ብለው ለደሙላት ጥርሳቸውን ለተሰበሩላት ነቢይ ﷺ ሀዲስ ልቧ እንደተገለበጠ ኩባያ ይሆናል! የጌታዋ ቃል ሲነገራት ታስተባብላለች፣ ስለ ዝሙት አደገኛነትና ከባድ ወንጀልነት ሲነገራት ምንም አይመስላትም። ይልቅ ታሽሟጥጣለች፣ የሚነግራትም ሰው ለሷ ሙድ ያልገባው ፋራ ነው። (የተገለበጠ ኩባያ ውሃ ቢፈስበትም አይቀበልማ!) ታዲያ ከምን አይነት ሽታው ከሚያስጠላ ፈሳሽ ነገር የፈጠራትን ካልነበረችበት ያስገኛትን ጌታዋን አላህን ረስታ፣ አኬራዋን ረስታ፣ ሂጃቧንና እስልምናዋን አስደፍራ፣ ይህን ሁሉ ስትሆን አላህ የረሳት ይመስላታል: አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ ማለቱን ትዘነጋለች:–
﴿وَالَّذينَ كَذَّبوا بِآياتِنا سَنَستَدرِجُهُم مِن حَيثُ لا يَعلَمونَ★وَأُملي لَهُم إِنَّ كَيدي مَتينٌ﴾ الأعراف ١٨٢-١٧٣
“እነዚያንም በአንቀፆቻችን ያስተባበሉትን: ከማያውቁት ስፍራ ቀስ በቀስ ምቾትን በመጨመር እናዘናጋቸዋለን። ባሉበት (ወንጀል) ነገር ላይ ጊዜንም እሰጣቸዋለሁ፣ አያያዜ እጅግ በጣም ብርቱ ነውና‼” አዕራፍ 182–183
ምንም ያህል እንኳን አላህ (ተባረከወተዓላ) በጥበቡ ለወንጀለኞች በወንጀላቸው ጊዜ ቢሰጣቸውም፣ አዎን! አያያዙ ግን እጅግ በጣም የበረታ ነው።
ስንቶች ናቸው በየ መጠጥ ቤቱ ከካፊር ጋር እየዘለሉ መጠጧን እንኳን አንጠጣም ቢሉ ካፊሮቹ ከሚጠጡት መጥ በሙስሊም ተብዬዎቹ ለስላሳ ላይ ድንገት ዘወር ባሉበት ገጠመኝ ጨምረውባቸው ራሳቸውን ስተው የተለያየ ዱኒያዊ ስቃይ ውስጥ የሚወድቁት?? በዝሙት ሰበብ በዛው ከካፊር ወንድ ጋር በገቡበት መጠጡንም ተላምደውት እንደ ሻይ ቡና የሚቆጥሩት ሙስሊም ተብዬ ሴትና ወንድ ቁጥር ስፍር የላቸውም! ስንትና ስንት ሙስሊም ሴቶች ናቸው ከኩፋር ወንዶች ጋር ሲዘሉ በዚህ መልኩ መጠጥ አቅምሰዋቸው በለሊት ከመጠጥ ቤት ወጥተው ወደ ቤታቸው ሲሄዱ በመኪና አደጋ መጨረሻቸው በዊልቸር መገፋት የሆነው?? ስንትና ስንት ሙስሊም ሴቶች ናቸው እንደ #HIV ባሉ ከባባድ በሽታዎች ተጠቅተው ሰው አጠገባቸውን ሊቀርብ የሚፈራው??? ስንቶች ናቸው በበሽታ ባይጠቁ እንኳን ለትዳር የሚፈለጉበትን መልካም ስነ–ምግባር ሀያዕና ስርኣትን በዚህ ፀያፍ ተግባር አጥፍተውት ለትዳር የሚፈልጋቸው የሚያጡት?? ስንትና ስንት ሴቶች ናቸው ለትዳር የሚፈለጉበትን እድሜያቸውን በዚህ ሀራም ተግባር ጨርሰውት ትዳር ህልም ሆኖባቸው የአዕምሮ ቀውስ ውስጥ የገቡትና አላህ ትዳር በማሳጣት በዚህች አለም የሚቀጣቸው?? በራሳቸው እጅ ሰበብ ትዳር ህልም እንዲሆንባቸው ያደርጋሉ፣ በዚህ የተነሳ ይነጫነጫሉ፣ ብሶት ብሶት ይላቸዋል፣ ወደ ሌላ ወንጀል ያመራሉ፣ ከቤተሰብ ይባላሉ፣ በወሬ ዘመድና ዘመድን ያቆራርጣሉ፣ ከጎረቤት ይባላሉ፣ ቤተሰብን ከጎረቤት ያባላሉ፣ ጎረቤትና ጎረቤትን ያባላሉ ያፋጃሉ፣ በወሬ ማመላለስና በሀሜት ይጠመዳሉ፣ ይህ ሌላው ከባድ ወንጀል ነው! መጨረሻቸው ሰው ሁሉ ይጠላቸዋል፣ ከራሳቸው ቢጤ እንኳን አይግባቡም፣ አይ ዝሙት! ሪዝቅን ያጠባል! ፊትን ያኮስሳል! በዝሙት የተበላሸው ፊት ዛሬ ላይ የቄራ ውሻ መስላ ተጨማልቃው የምትወጣው ቀለምና ዱቄት ሁሉ ምንም አይፈይደውም!! ይህ ሁሉ የዝሙት ወንጀል የአኼራውን ሳይጨምር ዱኒያዊ የቅጣት ውጤት ነው!!።
ዝሙት ፀያፍ ተግባር ነው! ጋጠወጥነትና ብልግና ነው! አትቅረቡት‼ እጅግ በጣም ራቁት!! ===በአላህ ፈቃድ===ይቀጥላል…

🎙በጉጉት የሚጠበቅ መድረክ!!!
(የጊዜ ዋጋ!)
💺#በሸይኽ_ኢልያስ_አህመድ
⌚️እሁድ ጧት 3:00
24/8/1443(18/7/2014)
🕌ራህማ መስጂድ
🚖አየር ጤና ቻይና ካምፕ ወደ ጀሞ3 (አዋሽ ዳቦ)
(የጊዜ ዋጋ!)
💺#በሸይኽ_ኢልያስ_አህመድ
⌚️እሁድ ጧት 3:00
24/8/1443(18/7/2014)
🕌ራህማ መስጂድ
🚖አየር ጤና ቻይና ካምፕ ወደ ጀሞ3 (አዋሽ ዳቦ)
ጊዜያዊ ደሥታ ብለሽ ወንዶችን ወደ ዝሙት የሚጣሩ የማይረባ ልብሥ አትልበሺ
ዛሬ ለትንሽ ደቂቃ የሚያልፍ ሥሜት ብለሽ ነገ የሠው ልጆች አምሣ ሺ አመት ያለ ምግብ ያለ መጠጥ የሚቆሙት ቀን አሥታውሺ የዚህ ቀን መከራ የዚህ ቀን ፈተና መውጣት የምትችዩ የጌታሽን ትዛዝ በዱንያ ላይ ሠምቻለሁ ታዝዣለሁ በማለትሽ እና በመተግበርሽ ነው ምትወጩ
እንጂ
የአላህን ትዛዝ ጥለሽ ከሩቁ የሚጣሩ አልባሣት እና ና እያለ የሚጣራው የፈረንሣይ ሽቶ በመቀባት አይደለም ያን እናት ልጅዋን ጥላ ነፍሤ ነፍሤ በምትልበት በዛች ቀውጢ ቀን የምትድኙ ዛሬ ላይ ለአሄራ ብለሽ ባሥቀመጥሽው ሥራሽ ነው።
ወንድሜ ሆይ
ምነካህ
አሥተያት አትሥጣት እሥዋ ያሁሉ መሥታወት እና ያሁሉ ቀለሞች ተቀብታ ዝንጀሮ የመሠለችው የአንተ አሥተያየት ፈልጋ ነው እና አትልከፍ ይህ ከዝሙት ውሥጥ የድርሻህ እየወሠድክ ነው
ጌታችን ሆይ እዘንልን
https://t.me/httpsLatahzen
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ተፈሪ ቦጋለ
Sadat
ተፈሪ ቦጋለ።
ስለ ሸህ ሁሴን ጂብሪል በአጭሩ ስሙና እውነቱን ፍረዱ።
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በደንብ ሼር አድርጉት። ዲናችንን ከመፈራረስ እንታደግ።