مجالس_شهر_رمضان_ط_أضواء_السلف_kutub_pdf_net.pdf
7 MB
مجالس-شهر-رمضان-ط-أضواء-السلف
🔺እንደ አማራጭ
🔺እንደ አማራጭ
"ከዐርሹ በላይ" መፅሀፍ ገበያ ላይ ወጥቷል። አልሐምዱ ሊላህ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሓት።
መገኛ፦ አተውባ መክተባ (አንዋር መስጂድ አጠገብ)
=
መገኛ፦ አተውባ መክተባ (አንዋር መስጂድ አጠገብ)
=
የቱ ነው አራድነት?!
አላህን እያመፅሽ የምን አራዳነሽ
አራዳ አያስብልም ወንጀል መዳፈርሽ
የአራዳን ምንነት ጠንቅቀሽ ካላወቅሽ
ፅሁፍ ሳላበዛ ጥቂት ልግለፅልሽ
ይህችነች አራዳ!
ለአኼራዋ አስባ ተዉሒድ ያስቀደመች
ከሽርክ ከቢዳዓ የተጠነቀቀች
ሱናን ተከትላ በሂጃብ የዋበች
ሀያዕን ተላብሳ አይናፋር የሆነች
ከአፀያፊ ተግባር ከሀራም የራቀች
ከአሉ-ባልታ ወሬ እራሷን ያቀበች
ወንድን የማትፈትን ማሬ ውዴ እያለች
ዝምታዋን መርጣ በአደብ የኖረች
አወ አራዳዋ እቺነች!
ጌታዋን የፈራች ቁጥብ ተሰታሪ
ንግግሯ መልካም ቤተሰብ አክባሪ
ይችነች አራዳ ለድን ተቆርቋሪ
ኢልም ፈላጊዋ የጀግኖች ተማሪ
እወቀት ከመፈለግ የማትዘናጋ የሆነች ታታሪ
ከመጥፎ ከልክላ በኸይር ተጣሪ
አንደበተ ጣፋጭ አስታዋሽ መካሪ
አራዳ ምንደሆን አሁን ከተረዳሽ
የዚህ ተቀራኒ ከሆነ ተግባርሽ
ተውበት አድርጊና ወደ አላህ ተመለሽ
ዘላለም አትኖሪም ነገ ትሞቻለሽ
በሰራሽው ስራም ተጠያቂ አንችውነሽ
ኸይርን ለመከሰብ ዛሬ ነው እድልሽ
በቃ አትታለይ ነቃ በይ ለዲንሽ
🖊 ቢንት ሙሐመድ
https://t.me/httpsLatahzen
አላህን እያመፅሽ የምን አራዳነሽ
አራዳ አያስብልም ወንጀል መዳፈርሽ
የአራዳን ምንነት ጠንቅቀሽ ካላወቅሽ
ፅሁፍ ሳላበዛ ጥቂት ልግለፅልሽ
ይህችነች አራዳ!
ለአኼራዋ አስባ ተዉሒድ ያስቀደመች
ከሽርክ ከቢዳዓ የተጠነቀቀች
ሱናን ተከትላ በሂጃብ የዋበች
ሀያዕን ተላብሳ አይናፋር የሆነች
ከአፀያፊ ተግባር ከሀራም የራቀች
ከአሉ-ባልታ ወሬ እራሷን ያቀበች
ወንድን የማትፈትን ማሬ ውዴ እያለች
ዝምታዋን መርጣ በአደብ የኖረች
አወ አራዳዋ እቺነች!
ጌታዋን የፈራች ቁጥብ ተሰታሪ
ንግግሯ መልካም ቤተሰብ አክባሪ
ይችነች አራዳ ለድን ተቆርቋሪ
ኢልም ፈላጊዋ የጀግኖች ተማሪ
እወቀት ከመፈለግ የማትዘናጋ የሆነች ታታሪ
ከመጥፎ ከልክላ በኸይር ተጣሪ
አንደበተ ጣፋጭ አስታዋሽ መካሪ
አራዳ ምንደሆን አሁን ከተረዳሽ
የዚህ ተቀራኒ ከሆነ ተግባርሽ
ተውበት አድርጊና ወደ አላህ ተመለሽ
ዘላለም አትኖሪም ነገ ትሞቻለሽ
በሰራሽው ስራም ተጠያቂ አንችውነሽ
ኸይርን ለመከሰብ ዛሬ ነው እድልሽ
በቃ አትታለይ ነቃ በይ ለዲንሽ
🖊 ቢንት ሙሐመድ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ወደፊት ነዉ እንጂ የምን ወደኀላ
ሰለፍያን ይዘን አንሆንም ተላላ
በፍቅር አብበን ሰለፍያን አንጂ አንፈልግም ሌላ
እንዲሁ አንፈርጅም ሰዎችን በጅምላ
ሺ ጊዜ ቢያጓራ ማንም ወሮ በላ፡፡
ያጭበርባሪን ጥሪ ጀሯችን አይሰማም
በነብዩ ሱና የወለወልንዉን በከንቱ አናደማም
ዉሾቹ ቢጮሁም ግመሎች አይሮጡም
ለጯሂዎች ብለዉ ደንገጥ እንኳ አይሉም
ጯሂ ስለበዛ እኛ አንታለልም፡፡
በተዉሂዳችን ላይ ወደፊት ነን እኛ
ልባችን ቁልፍ ነዉ ላስመሳይ ምቀኛ
ከሸሪአችን ዉጭ እኛን የሚገዛን አንፈልግም ዳኛ
እኔን ካልተከተልክ እያለ ጎጠኛ
ፍፁም አይዳኘንም ማንም በሽተኛ፡፡
ሰለፍያን ይዘን አንሆንም ተላላ
በፍቅር አብበን ሰለፍያን አንጂ አንፈልግም ሌላ
እንዲሁ አንፈርጅም ሰዎችን በጅምላ
ሺ ጊዜ ቢያጓራ ማንም ወሮ በላ፡፡
ያጭበርባሪን ጥሪ ጀሯችን አይሰማም
በነብዩ ሱና የወለወልንዉን በከንቱ አናደማም
ዉሾቹ ቢጮሁም ግመሎች አይሮጡም
ለጯሂዎች ብለዉ ደንገጥ እንኳ አይሉም
ጯሂ ስለበዛ እኛ አንታለልም፡፡
በተዉሂዳችን ላይ ወደፊት ነን እኛ
ልባችን ቁልፍ ነዉ ላስመሳይ ምቀኛ
ከሸሪአችን ዉጭ እኛን የሚገዛን አንፈልግም ዳኛ
እኔን ካልተከተልክ እያለ ጎጠኛ
ፍፁም አይዳኘንም ማንም በሽተኛ፡፡
ለምን ይሄ ሁሉ ትርምስ ?
በአላህ የትነት ላይ “ከዐርሹ በላይ ነው፣ “ኣይ ሁሉም ቦታ ነው እና ጭራሽ የትም አይደለም የሚሉ እጅግ የተራራቁ አቋሞች ተንፀባርቀዋል። ልዩነቶቹ የተካረሩ የሆኑበት ሰበብ ርአሱ መሰረታዊ ጉዳይ በመሆኑ የተነሳ ነው። ግን ሸሪዐው ገላጋይ መፍትሄ ባይኖረው ነወይ ይህን በሚያከል ጉዳይ ላይ ልዩነት የተከሰተው? በጭራሽ! ስለ ሽንት ቤት አጠቃቀም ዝርዝርመመሪያ ያሰቀመጠ ሃይማኖት፣ ይህን በሚያከል ትልቅ ጉዳይ የማያሻማ መልስ አይኖረውም ብሎ _ማሰብ ኢስላምንም፣ቁርኣንንም፣ ነብያችንንም ፣ ሶሐቦችንም ያላግባብ መጠርጠር ነው። አላህ (ዛሬ ሃይማታችሁን ሞላሁላችሁ) ካለ አስራ አራት ክፍለ ዘመናት አለፉ። ነብዩም [ሌሊቱ እንደ ቀኑ ግልፅ የሆነ ጎዳና ላይ ነው የተውኳችሁ) ማለታቸው ይሰመርበት። (ኢብኑ ማጃህ 43] [ኣልሙስተድረከ ሓኪምቁ 331
ስለዚህ ሃይማኖቱም ሙሉ፣ ጉዳዩም ግልፅ ነው ማለት ነው። (ከዐርሹ በላይ ገፅ 10)
አ/አ አንዋር መስጂድ አጠገብ አት ተውባህ መክተባ ያገኙታል ይግዙ ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ያበርክቱ
https://t.me/Umu_Meryem/4096

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ⑤
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ⑥
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በአርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉ 7 አይነት ሰዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللهُ في ظِلِّهِ يَوْمَ لاَ ظِلَّ إلاَّ ظِلُّهُ
ሰባት አይነት ሰዎችን ከአሏህ (ከ"አርሽ") ጥላ ዉጭ ሌላ ጥላ በሌለበት ቀን በጥላዉ ያጠልላቸዋል።
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅 يوم الجمعة 24 رجب 1443 الموافق 25/02/2022
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

🌿🌿አንተ ወጣት ሆይ ንቃ🌿🌿 !!!
ከአጅነቢዮች ያለክ ግንኙነት በሰፋ ቁጥር ወደ መጥፎ የምታመራበት መንገድ ይገዝፋል፡፡...ከአጅነቢዮች ያለህን ግንኙነት በቀነስክ ቁጥር ወደ "ፋሂሻ " የምታመራበት መንገድ ይጠባል፡፡
☞በደውልም ይሁን በፅሁፍ ከአጅነቢይ ሰው ማውራት ካዘወተርክ ..ልብክ ላይ ኒፋቅ በቅሎ ወደ አላስፈላጊ እርከን ትሸጋገራለህ ...በአይናችን እያየን ..በጆሯችን እየሰማን ነው .. የት ይደርሳሉ የተባሉ ወንዶች ከሴቶች ባላቸው "ዐላቃ" የተነሳ ነው ውርደትን የሚከናነቡት °° #አንቺም ቢሆን እንደሱ ከወንዶች ጋር ያለሽ ቅርርቦሽ ለከት ሊኖረው ይገባል ...አለዚያ ውርደትሽ እሩቅ አይደለም .. ውስጥ አዋቂው አላህ ሁሉንም እያየ ዝም ያለሽ ምናልባት ትመለሺ ይሆናል ብሎ እንጂ አለዚያ በአይ ጨረፍታ አንችን የመያዝ ችሎታ አጥቶ አይደለም፡፡
☞#ኸልዋ ወደ መጥፎ ነገር ከሚመሩ ነገራቶች ዋነኛው ነው ..በታክስ ..በመንገድ ..በቤት #በየትኛውም አጋጣሚ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ብቻቸውን ከሆኑ ..ሸይጧን ሶስተኛቸው ነው ፡፡ ®__ሸይጧን ሶስተኛው ከሆነ አካል ላይ መልካም ነገር አይፈጠርም .. ፡፡
☞በተለይ ዲን ተገንዝቧዋል ከሚባል አካል ይህን ቆሻሻ ተግባር መመልከት ልብ ያደማል ...ወንገኔ ሆይ ንቃ ተደብቀህ ብሰራው ውስጥ አዋቂው አላህ አደባባይ ያወጣብሃል .. ችላ ሲልህ አላህ እያዘናጋህ መሆኑን አትዘንጋ ፡፡
አላህ እኔንም ቤተሰቦቼን ወዳጆቼን ..ሁሉንም ሙስሊም አካል ከዚህ አስነዋሪ ስራ ይሰውረን ፡፡
https://t.me/httpsLatahzen
_አሚን_
✍ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሀመድ