Forwarded from لاتحزن
አንድ ሙስሊም በሙስሊም ወንድሙ (ወይም እህቱ) ላይ ያለው ግዴታ በእስልምና አስተምህሮ ላይ የተመሰረተ እና ርህራሄን፣ ድጋፍን እና ሃላፊነትን ያጎላል። አንዳንድ ቁልፍ ነጥቦች እነኚሁና፡
1. ወንድማማችነት እና አንድነት፡- ሙስሊሞች በእምነት ወንድም እና እህቶች ተደርገው ይቆጠራሉ (ቁርኣን 49፡10)። ይህ ትስስር በማህበረሰቡ ውስጥ አንድነትን እና አንድነትን ያበረታታል.
2. መደገፍና መረዳዳት፡- ሙስሊም ወገኖቻቸውን በችግር ጊዜ በስሜታዊ ድጋፍ፣ በገንዘብና በአካላዊ እርዳታ መርዳት የሙስሊም ግዴታ ነው።
3. የበጎ ማበረታቻ፡- ሙስሊሞች እርስበርስ በመከባበርና ገንቢ በሆነ መልኩ በጎ ተግባርን (አማር ቢል መዓሩፍ) እንዲሰሩ መበረታታት እና ጥፋትን (ነሂ አኒል ሙንከር) ተስፋ ማድረግ አለባቸው።
4. ይቅርታና ትዕግስት፡- እስልምና ይቅርታንና ትዕግስትን አስፈላጊነት ያስተምራል። ሙስሊሞች የሌሎችን ስህተት በመመልከት ደግነትን ለመለማመድ መጣር አለባቸው።
5. መተማመንን እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ፡ መተማመን በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ ወሳኝ ነው። ሙስሊሞች መተማመንን ማክበር እና የአንዱን ሚስጥር በአክብሮት መያዝ አለባቸው።
6. የታመሙትን መጎብኘት እና የቀብር ስነስርአት ላይ መገኘት፡- ሙስሊሞች የታመሙትን እንዲጎበኙ እና በቀብር ሰላትና በቀብር ስነስርአት ላይ በመሳተፍ በአስቸጋሪ ጊዜያት ርህራሄ እና አጋርነት እንዲያሳዩ ይበረታታሉ።
7. እርስ በርስ መጸለይ፡- አንዱ ለሌላው ዱዓ ማድረግ (ልመና) ደጋፊ ማህበረሰቡን ማፍራት ትልቅ ድርሻ ነው።
8. ሰላምን ማስፋፋት፡- ሙስሊሞች በሙስሊም ወገኖቻችን መካከል ሰላምና እርቅ እንዲሰፍን፣ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እንዲሰሩ አሳስበዋል።
በማጠቃለያው አንድ ሙስሊም ለሙስሊም ወገኖቹ ያለው ግዴታ ማህበረሰቡን የሚያጠናክር እና የተስማማ ማህበረሰብን የሚያጎለብቱ ደጋፊ ፣ሩህሩህ እና ስነ ምግባራዊ ባህሪያትን ያጠቃልላል።

Forwarded from La tehzen
ሁሉም ይጓዛታል ያችን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ
ሼይኽ ሙሐመድ ሐጂ ወሌ ረሒመሁሏህ
ስንቃቺሁን በግዜ አዘጋጁ !
https://t.me/httpsLatahzen
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ
ሼይኽ ሙሐመድ ሐጂ ወሌ ረሒመሁሏህ
ስንቃቺሁን በግዜ አዘጋጁ !
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
✍
የሕያ ቢን أبي كثير እንዲህ ይል ነበር……
"አንድ ሰው ላይ ሁለት ነገሮች ካየህ ከጀርባቸው ከእነርሱ የበለጠ ኸይር እንደሚኖረው ዕወቅ;
1ኛው, ምላሱን የሚቆጣጠር ሲሆን
2ኛው, ሰላቱን የሚጠባበቅ ከሆነ"
/ابن أبي الدنيا في الصمت ٥٦٤/
✍Ibnu muhammed

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀምዓ እንዴት ናችሁ
ዛሬ ማለትም 9/04/2017 ከምሽቱ 3:00 ⌚ ሹራ ስለሚኖረን ኸይር ስራ መስራት ሚፈልግ በሀሳብም፣በጉልበት፣በገንዘብ፣በአልባሳት እንዲሁም አባል ሆኖ ከኛጋመስራት ሚፈልግ አብረን ሹራ እንድናረግ አልያም በወስጥ እንድታናግሩን እንደ አላህ ፍቃድ የቻለዉን ያክል ሰበብያውን እንድናደርስ ዘንድ የ ላታህዘን አሚሮች በአላህ ስም እንጠይቃለን🙏።
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።
ሹራ የሚደረግበት ግሩፕ:-https://t.me/Latahezn

لاتحزن
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳንሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን ቢሆን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
#የ ተቋሙ ዓላማ#
ጠያቂ ያጡ አቅመ ደካማ እናቶችን፣
ወላጅ አልባ የሆኑ የቲሞችን፣ማቋቋም ነው
በተጨማሪም የቁርዓ እጥረት
ያሉበት መስጂዶቻችን ላይ ቁርዓን ቁርዓን ማሰባሰብ
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን ቢሆን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
#የ ተቋሙ ዓላማ#
ጠያቂ ያጡ አቅመ ደካማ እናቶችን፣
ወላጅ አልባ የሆኑ የቲሞችን፣ማቋቋም ነው
በተጨማሪም የቁርዓ እጥረት
ያሉበት መስጂዶቻችን ላይ ቁርዓን ቁርዓን ማሰባሰብ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
#በአላህ ፍቃድ ስለ ተወደዱ ጾሞች ትንሽ ነገር እተዋወሳለን
#ክፍል,1
እነዚህ የጾም ዓይነቶች ለአላህ ምስጋና ይገባወና ምንዳን ማብዛት ለፈለገ ሰው ቁጥራቸዉ በጣም ብዙ ሲሆኑ ከነሱም መካከል ፦
#1.አንድ ቀን መጾም አንድ ቀን መፈሰክ፦ ይህ ጾም የነብዩላህ ዳውድ(ዐ.ሰ) ጾም ሲባል እሱም ከግዴታ ጾሞች ቡኋላ በጣም በላጩ ነው። ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለአብደላህ ኢብን ዐምር (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፦
قال النبي(صلى لله عليه وسلم)، لعبد لله بن عمرو: "صم يومآ، وأفطر يومآ، وذللك صيام داود (عليه السلام)، وهو أعدل الصيام"
"አንድ ቀን ጹሙ አንድ ቀን ፈስክ ይህ የዳዉድ ጾም ሲሆን ይህ ፍትሀዊ ጾም ነው።(ቡኻሪ ቁጥር 1976፣ ሙስሊም በቁጥር ላይ 1159 ዘግቦታል)
#2.አያመ-ል-ቢይድን (ከየወሩ 13ኛ፣14ኛና 15ኛ ቀኖች) መጾም ፦
عن أبو هريرة رضي لله عنه قل:أوصاني خليلي بثلاث: "صيام ثلاثة أيام من كل شهر، وركعتي الضحى، وأن أوتر قبل أن أنام"
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) "ወዳጅ በሶስት ነገሮች መከሩኝ (በማለት) ከየወሩ ሶስት ቀን መጾም፣ ሁለት ረከአ የዱሀ ሶላት መስገድና ከእንቅልፉ በፊት የዊትር ሶላት መስገድ" (ቡኻሪ በቁጥር 1981 ሙስሊም በቁጥር 1981 ዘግበዉታል)"
#3.ሰኞና ሀሙስ መጾም ፦ የሰኞ ጾም ከሀሙሱ በጣም የጠበቀ ተጠይቀዉ ሲመልሱ እንዲህ ብለዋል፦
"ذاك يوم ولدت فيه، ويوم بعثت - أو أنزل علي_ فيه"
"ያ ቀን እኔ የተወለድኩበትና በመልዕክት የተላኩበት ወይም በእኔ ላይ ቁርዓን የወረደበት ቀን ነው። ብለዋል። (ሙስሊም 1162)
#በሌላ ዘገባ የረሱል ( ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ወዳጅ እና የወዳጃቸዉ ልጅ ኡሳማ ቢን ዘይድ (ረ.ዐ) "እርስዎ ሽማግሌ ነዎት ለምን የሰኞና የሀሙስ ቀንን ይጾማሉ?" ተብለዉ ሲጠየቁ " የአላህ መልክተኛ ሰኞና ሀሙስን ይጾሙ ነበር ለምን እንደሚጾሙ ሲጠየቁም "የአላህ ባሮች ስራ ሰኞና ሀሙስ ወደ ጌታቸዉ ዘንድ ትቀርባለች"።(አቡ ዳዉድ 2436) ያሉ ስለሆነ የኔ ስራ እኔ ጾመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ።"ብለዋል።
(ቲርሚዝ በቁጥር 747 ዘግበውታል)
ክፍል,2 ይቀጥላል
https://t.me/Latahezn

አቡ የህያ ሱሀይብ ኢብኑ ሲናን (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፦ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ተናግረዋል፦"የሙእሚን ጉዳይ እጅግ የሚደንቅ ነው። ሁለ ነገሩ ኸይር (ሰናይ) ነው ።እንጂ ለማንም (የተሰጠ) አይደለም። አስደሳች ነገር ከገጠመዉ ለአላህ ምስጋና (ሹክር) ያደርሳል፤መልካም ይሆንለታል። ጉዳት ካገኘውም (አስከፊ ነገር ከገጠመዉም) ትዕግስት (ሶብር) ያደርጋል፤ ይህም ለርሱ መልካም ይሆንለታል።"
አልሀምዱሊላህ☺️🙏
(ሙስሊም አንደዘገቡት)
https://t.me/httpsLatahzen
አልሀምዱሊላህ☺️🙏
(ሙስሊም አንደዘገቡት)
https://t.me/httpsLatahzen
Forwarded from لاتحزن
#የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ መናገራቸዉ ተወስትዋል፦
((والله في عون العبد ماكان العبد في عون أخيه))
"ባሪያው ወንድሙን መርዳት እስካላቆመ ድረስ አላህ ባርያዉን ከመርዳት አይቆጠብም።"
https://t.me/httpsLatahzen
((والله في عون العبد ماكان العبد في عون أخيه))
"ባሪያው ወንድሙን መርዳት እስካላቆመ ድረስ አላህ ባርያዉን ከመርዳት አይቆጠብም።"
https://t.me/httpsLatahzen
ጌታችንሆይ!ለአንተ ክብር በሚገባ መልኩ ስልጣንህን ሊመጥንበሚችልመልኩ በሁሉም ፀጋዎችህ ላይ ምስጋና ለአንተይሁን
https://t.me/httpsLatahzen
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret