በሰው ለሰው ግንኙነቶች ዉስጥ የመጀመርያዎቹ መስተጋብሮች እውነተኛ አቋሞች ሳይሆኑ ግልብ ስሜቶቹ ናቸው።
እውነተኛ ማንንቶች የሚንፀባረቁት ከጊዜ በኋላ ነው። መረጋጋትና መስከን ይበጃል።
እውነተኛ ማንንቶች የሚንፀባረቁት ከጊዜ በኋላ ነው። መረጋጋትና መስከን ይበጃል።
ጓደኛ ይኑርህ
~~
በቀናው መንግድላይ የሚተባበርህ
ሚስጥስርህንአውቆ ዱዐ
እሚያረግልህ
በችግርህ ጊዜ የሚሆን ከጎንህ
ደስታህ አስደስቶት የሚደሰትልህ
ከሀራም ነገሮች የሚከለክልህ
ከሺርክ ከቢድዐ አንስቶ የሚያዞርህ
በተውሂድ በሱና አንተን የሚያንጵህ
ምንም ነገር አድርግ የማይጠረጥርህ
አስመሳይ ያልሆነ ጓደኛ ይኑርህ
(ኢብኑ ሙሀመድ ) ግንቦት 13 2014
~~
በቀናው መንግድላይ የሚተባበርህ
ሚስጥስርህንአውቆ ዱዐ
እሚያረግልህ
በችግርህ ጊዜ የሚሆን ከጎንህ
ደስታህ አስደስቶት የሚደሰትልህ
ከሀራም ነገሮች የሚከለክልህ
ከሺርክ ከቢድዐ አንስቶ የሚያዞርህ
በተውሂድ በሱና አንተን የሚያንጵህ
ምንም ነገር አድርግ የማይጠረጥርህ
አስመሳይ ያልሆነ ጓደኛ ይኑርህ
(ኢብኑ ሙሀመድ ) ግንቦት 13 2014
💎ኒቃቢስቷ እንስት አንቺ ነሽ አንደኛ !!!
➸ተውሂድን አጥብቃ ሱናን አሣምራ
ከዘፈን እርቃ ቁርአን የምትቀራ!!
➸ጥብቅ የሆነችው ሀያእ ተከናንባ
ለዲኗ ምተጋ እውቀትን ተላብሳ!!
➸ቁጣዋ አስደንጋጭ ልክ እንደ አንበሳ
ካሉባልታ ወሬ ከአጉል ጨዋታ!!
➸አትፈልግም እሷ ማይረባ ዛዛት
እንቁ ፅጌሬዳ .የኢስላም አበባ!!
➸በእንዳንቺ አይነቱ ዲናችን ያብባ
ትውልድን ፍጠሪ ምንም ሳትፈሪ!
➸ባለሽበት ፅኚ በዚሁ ጠንክሪ
የፈላስፋ ወሬ መቼም እንዳትፈሪ!!
➸ነፃነት የሰጠሽ ዲንሽን አክብሪ
ለአለም ስኬት አንቺ ነሽ ተጠሪ
እናት ነሽ እና ልጆችን መካሪ!!
ኑር
➸ተውሂድን አጥብቃ ሱናን አሣምራ
ከዘፈን እርቃ ቁርአን የምትቀራ!!
➸ጥብቅ የሆነችው ሀያእ ተከናንባ
ለዲኗ ምተጋ እውቀትን ተላብሳ!!
➸ቁጣዋ አስደንጋጭ ልክ እንደ አንበሳ
ካሉባልታ ወሬ ከአጉል ጨዋታ!!
➸አትፈልግም እሷ ማይረባ ዛዛት
እንቁ ፅጌሬዳ .የኢስላም አበባ!!
➸በእንዳንቺ አይነቱ ዲናችን ያብባ
ትውልድን ፍጠሪ ምንም ሳትፈሪ!
➸ባለሽበት ፅኚ በዚሁ ጠንክሪ
የፈላስፋ ወሬ መቼም እንዳትፈሪ!!
➸ነፃነት የሰጠሽ ዲንሽን አክብሪ
ለአለም ስኬት አንቺ ነሽ ተጠሪ
እናት ነሽ እና ልጆችን መካሪ!!
ኑር
[[ክብር ነው ሴትነት]]
<==================>
የዚህች ምድርውበት ግርማ ነሽ የጀነት፡
የፍትህ ፍርድ ነው የሚጣፍጥ እውነት፡
በለቅሶ ዝቅ አይልም አይገንም በኪነት፡
የተፈጥሮ ቃል ነው ሚዛን ነው ሴትነት፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ሴትነት………!!!
ሰዋዊ ሴትነት ሴትነት ሰውነት
ደግነት አብሳሪ የበጎነት ስምረት
ጀግንነት ሴትነት ሴትነት ጀግንነት
የሰውነት ኪሎ ውበት ለወንድነት፡
የሴት ስም አታጥፉ ክብር ነው ሴትነት፡
ከልቤ ውስጥ ያለው ይሔ ነው የኔ እውነት፡
የማንነት ሚስጥር የእናትነት ፀጋ፡
የመኖሬ ሰበብ የስትንፋሴ ዋጋ፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ሴትነት!!
የጌታችን ፀጋ ውበት ነች ስጦታ፡
ሞገስ የተቸረች በሀያሉ ጌታ፡
መግባቢያ ቃል፣
ጥሩ ነገር ግሩም ሀረግ፡
የኛ ግርማ ፤
የወንድ አልቦ ጌጥ ማዕረግ፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ሴትነት………
ሰው የምታክም በእርሷ ህመም ፡
በሴት ክብሯ አፍሳ ደም ፡
እርሷ ቅኔ ፤
ነችና ለኔ፤
እዚህ የመድረሴ ወኔ፡
አንድም ቀን ሣልል ወይኔ፡
ድንቅ ህብረ ቃል ሰም እና ወርቅ፡
ሙሉ ማንነት ትርጉመ ጥልቅ፡
ሴትነት ነው ፍቸ ረቂቅ፡
ደግነቷ ወሰን የልሽ ከሁሉ አልፎ የሚርቅ፡
ለማንም በጎ አድራጊ፡
ሁከትን አረጋጊ፡
ሰውነትን አረጋጊ፡
የትልቅ ታሪክ ባለቤት የውበት አንፀባራቂ፡
እናት በሚል ሶስት ፊደል አለማችንን አድማቂ፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
እናትነት…………!!!
የችግር ቀን ቀን ሲጎድል~መሸሸጊያ፡
የሁሉም ቤት መግቢያ መውጫ መናኸሪያ፡
የግርማ ልክ ሞገስ መሆን ~መታፈሪያ፡
ሚዛን መሆን የልኬት ምንጭ~መሰፈርያ፡
እናትነት ነው ለኔ ሰው የመሆን መጀመሪያ፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
እናት………
እርሷ ሴንተር ምስራቅ ዋልታ፡
የማትነጥፍ በጧት ማታ፡
ፀሀይ መውጫ~ውብ ማለዳ፡
ሰቆቃን ቻይ ፅኑ ግድግዳ፡
ጅማሬ ቃል የእውቀት ጮራ፡
የወንድነት ውብ አሻራ፡
የመጥፎነት ክኒን ጂራፍ፡
የደግነት ትልቅ በራፍ፡
የዕውቀት እና የእውነት ደጃፍ ፡
የሰውነት የእዝነት ጓዳ…!!
ለሁሉ አዛኝ ነጎድጓዳ፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ሴትነት………
ማንነቱን ለሚጠረጥር፡
የደግነት ትልቅ ሚስጥር፡
ሚስጥረ ቁልፍ~መግቢያ ጀነት
መንፈስ አዳሽ የሀሴት ጅረት፡
አርቆ አሣቢ ለሌሎች ኑረት፡
መጀመሪያ የሰውነት ፍንጭ፡
የደስታ የሣቃችን ምንጭ፡
የደግነት ድርብርብ፡
ማር አምራች ሁሌም ነች ንብ፡
የጥሩነት መስፈሪያ ጥግ~የሰው ልኬት፡
የእዝነት ካብ ተደራራቢ ብሎኬት፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ሴትነት………
የሰውነት መለኪያ ሴትነት፡
ማንም የሚመሰክረው እውነት፡
ደግነት አብሳሪ የበጎነት ጥምረት
ጀግንነት ሴት መሆን ሴትነት ጀግንነት
የሰውነት ግራም ውበት ለወንድነት፡
የወንዲነታችን ጂማሮ፡
ህጋችን የተፈጥሮ፡
ይህች ነች ማለት ሴትነት፡
የማይካድ ገሀድ እውነት፡
የማትረሣ ለቅፅበት፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;//;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;
ሴትነት!!!
ወንድ ሆይ አድምጠኝ ተከበር አትርከስ፡
ሴት ብለህ አትማ ሴት ብለህ አትውቀስ፡
የአንተ ማንነት ነች እድገትህ ሲታወስ፡
ጠጠር ሆነህ አንተ ተራራን አትክሰስ፡
አንተ ብናኝ ነህ እናት ነች ተራራ፡
እርሷ ነች ሚስጥሯ የሰውነት አውራ፡
ከበሮ ቢመታ ቢጎሰም ዳንኪራ፡
የእምሮ መዝገብ ተገልጦ ቢቀራ፡
ማንም አይቃረብ ከሴትነት ተራ፡
’"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ባለንበት ዘመን ቢመሰከር እውነት፡
መግለጫ ቃላቶች ሁሌ እማጠፉለት፡
የረቀቀ ቋንቋ የማይገኝለት፡
የሰውነት ሚስጥር ክብር ነው ሴትነት፡
;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;;///
Join&share
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ምዕራፍ الأنبياء 21:88
فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَكَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِينَ
ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን፡፡
فَاسْتَجَبْنَا لَهُ وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْغَمِّ ۚ وَكَذَٰلِكَ نُنجِي الْمُؤْمِنِينَ
ለርሱም ጥሪውን ተቀበልነው፡፡ ከጭንቅም አዳነው፡፡ እንደዚሁም ምእመናንን እናድናለን፡፡
ሞትን አታስቀርም
✿----------<•••★•••>--------
ለመኖር ብትለፋ ለዱኒያ ብትደክም
ልፋትህ ተሳክቶ ስኬት ቢገጥምህም
🍃
ሀብት ዝና ክብር ስልጣን ቢኖርህም
ሁል ጊዜ በፌሽታ ኑሮን ብታጣጥም
🍃
በዚህ ሁሉ መሐል.......
አንድ እውነት አለ ወደድክም ጠላህም
ቀጠሮህ ይደርሳል መሞትህ አይቀርም
ምንም ያክል ድከም ሞትን አታስቀርም‼️
https://t.me/httpsLatahzen
✿----------<•••★•••>--------
ለመኖር ብትለፋ ለዱኒያ ብትደክም
ልፋትህ ተሳክቶ ስኬት ቢገጥምህም
🍃
ሀብት ዝና ክብር ስልጣን ቢኖርህም
ሁል ጊዜ በፌሽታ ኑሮን ብታጣጥም
🍃
በዚህ ሁሉ መሐል.......
አንድ እውነት አለ ወደድክም ጠላህም
ቀጠሮህ ይደርሳል መሞትህ አይቀርም
ምንም ያክል ድከም ሞትን አታስቀርም‼️
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
አሏህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ሲናገር ፦
نَحْنُ نَقُصُّ عَلَيْكَ أَحْسَنَ الْقَصَصِ بِمَا أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ هَٰذَا الْقُرْآنَ
እኛ ይህንን ቁርኣን ወደ አንተ በማውረዳችን በጣም መልካም ዜናዎችን በአንተ ላይ እንተርክልሃለን፡፡
【ዩሱፍ ③ 】
እያንዳንዱ ታሪክ አንድ ጊዜ ከሰማኸው እንደገና ለመስማት ይደብርሃል ። ከቁርኣን ታሪኮች በስተቀር !! እርሱ ግን ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ እየደመቀ ፤ እየተሻለ ፤ እያማረ እና መማሪያ እየሆነ መጥቷል ።

ሁሉ ነገር አበቃለት ብለን ተስፋ በቆረጥንበት ሰዓት እንደገና እንደአዲስ የሚያስጀምረን አላህ ነው። አላህ ያውቃል እኛ አናውቅም።
አሁንም አላህን ያዙ።
አሁንም አላህን ያዙ።
👉 የሶለዋት አስፈላጊነት
በነብዩ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ላይ ሶለዋት ማውረድ ተቆጥረው የማይዘለቁ ቱሩፋቶችና ጥቅሞች አሉት ። በመሆኑም አላህ ለአማኞች በርሳቸው ላይ ሶለዋት እንዲያወርዱ እንዲህ ሲል አዟቸዋል :–
« إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا»
الأحزاب ( 56 )
" አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ" ፡፡
ዐብዱላሂ ኢብኑ ዐምር ኢብኑል ዓስ ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል :–
- وعنْ عبداللَّه بن عمرو بن العاص، رضي اللَّه عنْهُمَا أنَّهُ سمِع رسُول اللَّه ﷺ يقُولُ :
” مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا "
رواهُ مسلم
" በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ አስር ጊዜ ያወርድለታል "
– ዐብዱላሂ አብኑ መስዑድ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል: –
- وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ :
" أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً "
رواه الترمذي وقال: حديثٌ حسنٌ.
" የቂያማ ቀን በኔ ላይ በላጭ የሆነ ሰው በኔ ላይ በብዛት ሶለዋት የሚያወርድ ነው "
– አውስ ኢብኑ አውስ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላል : –
- وعن أوس بن أوسٍ، قَالَ : قالَ رسولُ اللَّه ﷺ :
" إنَّ مِن أَفْضلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعةِ، فَأَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصلاةِ فِيهِ، فإنَّ صَلاتَكُمْ معْرُوضَةٌ علَيَّ
فقالوا : يَا رسول اللَّه، وكَيْفَ تُعرضُ صلاتُنَا عليْكَ وقدْ أرَمْتَ ؟
قال : يقولُ : بَلِيتَ،
قالَ : إنَّ اللَّه حَرم عَلَى الأرْضِ أجْساد الأنْبِياءِ ". رواهُ أَبُو داود بإسنادٍ صحيحِ .
" ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ የጁሙዐ ቀን ነው ። በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ ( በዚህ ቀን ) የናንተ ሶለዋት ወደኔ ይቀርባልና
የአላህ መልእክተኛ ሆይ ሶለዋታችን እንዴት ወዳንተ ይቀርባል በርግጥ አፈር ሆነህ ሳለህ አሏቸው?
አላህ በአፈር ( በመሬት) ላይ የነብያቶችን ሰውነት እርም አድርጓል " ።
እነዚህና የመሳሰሉ ኑሱሶች በነብዩ ላይ ሶለዋት እንድናወርድ የሚገፋፉን ናቸው ። በመሆኑም የዱንያም የአኼራም ጉዳያችን አላህ እንዲበቃን ሶለዋት በታላቁ ነብይ ላይ እናውርድ እናብዛ
በተለይ የጁሙዓ ለሊትና ቀን በከንቱ ሊያልፈን አይገባም ። አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ።

በፍርድ ቤት ክስ ጥፋትን ማመንና መፀፀት ቅጣትን ያቃልላል። አጥፍቻለሁ ብሎ አላህ ፊት መናዘዝ ወንጀልን ያስምራል። አላጎደልኩም ብላችሁ አታስቡ። አጥፍቻለሁ ብላችሁ አምላካችሁ ፊት ቅረቡ።
ሰባሐል ኸይር ወዳጆቼ
ሰባሐል ኸይር ወዳጆቼ
ከፊታችን ያለ ሁሉ የኛ ላይሆን ይችላል። ከኋላችን የሚከተለን ያስፈልገን ይሆናል። የሚሸሽን ኮከብ አታባርሩ። የማይፈልጋችሁን አትከተሉ። ግራቀኝ እያያችሁ ተጓዙ። ቆምብላችሁም ጠብቁ። ማንያውቃል ቀጥላ የምትወጣው ጨረቃ ያንተ ልትሆን ትችላለች።
ስትጠፋ እንጂ ምን ያህል ጥሩ እንደሆንክ አያውቁም፣ ስትቀየር እንጂ ምን ያህል ደግ እንደሆንክ አይረዱም፣ ስትሞት እንጂ ምን ያህል ደጋፊያቸው እንደሆንክ አያስተዉሉም። ከጎናቸው ስትጠፋ ያ ልጅ እኮ ጠፋ ይላሉ።
ዝምብለህ ሥራህን ሥራ።
ሰባሐል ኸይር አሕባቢ
ዝምብለህ ሥራህን ሥራ።
ሰባሐል ኸይር አሕባቢ
La tehzen
🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ 🔷 ክፍል #ሰባት 7⃣ ለዙል ቀርነይን፦ አንተ ማነህ!!! እኔ የት ነዉ ያለሁት! እያለ ማዉራት ጀመረ። ይሁን እንጂ ዙል ቀርነይን የአይጁርን ንግግር አይረዳምና በጥሩ ሁኔታ መሆኑን እንዲገነዘብ ብቻ እጁን በአይጁር ራስ በማሳረፍ አሻሸው፡፡ በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ወታደሮቹን ለአይጁር ምግብ እናመጠጥ እንዲያቀርቡለት አዘዛቸው፡፡ አይጁርም የቀረበለትን ምግብ እየተመገበ ማን…
#የእጁጅ_ወመእጁጅ
🔷 ክፍል #ስምንት 8⃣
ይህን ጊዜ አይጁር በመገረም ዙል ቀርነይንን እየተመለከተ፦ ስለ ህዝቦቼ የምታቀዉ አለ ሲል ጠየቀው???
ዙል ቀርነይንም ልጄ አንተ ከምታቀው በላይ ስለህዝቦችህ እኔ አውቃለው በማለት ንግግሩን ከጀመረ በኀላ ስለያእጁጃውያን በሚገባ በማስረዳት እናቱንም ከምድረ ገፅ ጠልፈዋት እሱን ዘረቅይጥ እንደወለደችና በመቀጠልም እንደገደሏት ነገረው፡፡
አይጁርም፦ በፍፁም አያደርጉትም ህዝቦቼ በእናቴ ላይ ይህን አያደርጉትም አለው፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ ለምንድነው ቅርፅህ ከተቀሩት ያእጁጃውያን የሚለያየው በማለት ጠየቀው፡፡
አይጁርም፦ ህዝቦቻችን በኛ ዘመን የሰውነት ቅርፃችን እንዲስተካከል ለአማልክቶቻቸው እርድ ፣ ቁርባን፣ ስለት እና የመሳሰሉትን አቅርበው ነበርና አማልክቶቹ ተቀብለው ነው ቅርፄን የተስተካከለው አለው፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ ልጄ ህዝቦችህ ዋሽተውሀል፡፡ ከፈለክ እኔ ማረጋገጫ ልንገርህ፤ ህዝቦችህ እሳትን ስትመለከት ራስህን ትስታለህ አላሉህም???በማለት ጠየቀው፡፡
አይጁርም አአዎ ብለውኛል ልክ ናቸውም እሳትን ባየሁ ጊዜ እራሴን ስቻለሁ አለ፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ በፍፁም !! ይህ ሊሆን የቻለው አንተ ከልጅነትህ ጀምሮ በዚያ ፍራቻ ታንፀህ ስላደክ ነው በማለት ነገረው፡፡
አይጁርም እንዴት በማለት ጠየቀ፡፡
በዚን ጊዜ ዙል፡ቀርነይንም ወታደሮቹን በመጣራት እሳት እንዲያመጡ አደረገ፡፡ አይጁርም እሳቱን ሲያይ መንቀጥቀጥ ጀመረ ከዛም ምንድነው ቆይ ልትገድለኝ ትፈልጋለህ በማለት ጮኸ፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ ልጄ አትፍራ ምንም አይጎዳህም፡፡ እሳት በእጅህ ካልነካሀው አያቃጥልህም፡፡፡ በድፍረት ወደ እሳቱ ተመልከት ተመሳስሎብህ ነው እንጂ ምንም አይጎዳህም አለው፡፡
አይጁር ይህን ጊዜ በፍራቻ እሳቱንመመልከት ጀመረ፡፡ ይሁን እንጂ አይጁር እንዳሰበው መጥፎ ነገር አልተከሰተም፡፡
አይጁርምለዙል ቀርነይንን እባክህ ተወኝ ውጭ ልውጣና የሚሆነውን ልመልከት ወይም ግደለኝና ከዚ ጭንቅ ልገላገል አለው፡፡
ዙል ቀርነይንም፦በፍፁም ልጄ ምንም ነገር አልተከሰተብም እኔም ምንም አልሆንኩም እሳቱም እየተቃጠለ ነው አለው በመቀጠልም ልጄ ከህዝቦችህም ቢሆን በአላህ ያላመፀናና ያመነ አላህንም ያመለከ ከእሳት ይድናል፡፡ ልጄ ሆይ አላህ አንዱ እና ብቸኛው ሲሆን የሰው ልጆችንም እኩል አድርጎ ነው የፈጠራቸው፡፡በአላህ ፍራቻ እንጂ ማንም ከማንም አይበላለጥም፡፡
"የሰው ልጆች በሙሉ ጌታ በሆነው በአንዱ አላህ አምኛለሁ ፡፡ ከሱ ሌላ የሆነን አካል ከከርሰ ምድርመሸ ሆነ በገፀምድር የማመልከው የለም" በል የቃል ኪዳን ግባ በማለት ዳዕዋ አደረገለት፡፡
ይህን ንግግር አይጁር በሰማ ጊዜም በቀልቡ የራህመት ሰኪናን አላህ ረጨለት፡፡አይጁርም ንግግሩን ከሰማ በኀላ በዚህ ጉዳይ ትንሽ ላስብበት ትንሽ ሰዐት ብቻዬን ተወኝ አለው፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ አረፍ በል ልጄ ተመልሼ እመጣለሁ በማለት ትቶት ሄደ፡፡
ከዚያም አይጁር ብቻውን ሆኖ ከራሱ ጋር መነጋገር ጀመ ህዝቦቦቼ እውነት ነው እኔን አታለውኛል!!!በዚህ ጠማማ እና ቀጣፊ ንግግራቸወሸ ስንቱንስ እንደኔ| አጣመዉታል፡፡
እናቴን ጠለፏት ከወለደችላቸም በኀላ ገድለው ጣሏት፡፡ እኔ ደግሞ የእናቴን ጎሳዎች ልበቀል እዚህ መጣለሁ ውይ ጥፋቴ!!!
ምኘው የዛሬዋን የጥፋት እና የፀፀት ቀን ሳላይ በሞትኩ በዚህ ሁኔታ አይጁር ራሰሱን በመውቀስ ላይ ሳለ ከወደ ውጭ በኩል ከፍተኛ ደሰዎቾ ጫጫታና ትርምስ ተሰማውና ባለበት ተረጋጋ፡፡
ዙል ቀርነይንም ይህን ድምፅ በሰማ ጊዜ ከቤተ መንግስት...... ..
Part ➒
ይ ቀ ጥ ላ ል.........