◼️ስሑር መብላት ያለው ጥቅም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።
📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة
✅ የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲስ፦ (ስሁር ብሉ። ስሁር መብላት በረካ አለውና) ብለዋል።
📚البخاري (1923)، ومسلم (1095).
♦️ በየቀኑ ስሁር (ሌሊት ተነስተን) በመብላት የመልእክተኛውን ሱና ህያው በማድረግ ትልቅ ምንዳና አጅር ማግኘትን እንዳንዘነጋ።

بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم
قال النبي صلى الله عليه وسلم:
تسحروا فإن في السحور بركة .
البخاري ١٩٢٣ ومسلم ١٠٩٥
#የአሏህ_መልእክተኛ_አሉ
💡#እሰሩ_ማሰር_ትልቅ_በረካ_አለው
#ቡኻሪ_እና_ሙስሊም
💡💡💡💡
#የረመዷን ፆም ኒያ ምን ይሆን ?
نَوَيْتُ صَوْمَ غَدٍ عَنْ أَدَا ءِ فَرْضِ رَمَضَانَ هَذِهِ السَّنَةِ إِيْمَانًا وَاحْتِسَابًا لِلَّهِ تَعَالَى
#አማረኛውን_
#ግዴታ_የሆነብኝን_የረመዷንን
#የዚህን_አመት_ነገን_ፆመኛ_ነኝ

🔉 ረመዳንና ተቅዋ
➬➬➬➬➬➬➬➧
ረመዳን የምህረት፣ የእዝነት፣ የቁርኣን፣ የሶላት የሰደቃ፣ የዚያራ፣ የዚክርና ባጠቃላይ የመልካም ስራ ወር ሲሆን ይህን ሁሉ አጠቃሎ የሚዘው ተቅዋ ነው። ለዚህ ነው ረመዳንን አላህ የደነገገው ለተቅዋ ( አላህን ለመፍራት) መሆኑን በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሎ የነገረን፦
"يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ"
(البقرة 183)
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነገገ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና"
➩ ተቅዋን ዓልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ – ረዲየላሁ ዐንሁ –እንዲህ ብለው ገልፀውታል:–
التقوى هو "العمل بالتنزيل والقناعة بالقليل والإستعداد ليوم الرحيل" أو كما قال
ተቅዋ ማለት:–
"አላህ ባወረደው መስራት, በጥቂቱ መብቃቃት, ለመጨረሻው ቀን መሰናዳት"
➲ እነዚህ ጥቂት ቃላቶች የያዙት እምቅ መልእክት የዚህ ወር መደንገግ ሚስጢር ናቸው።
↪️ በንግግራችንም፣ በስራችንም በማንኛውም ሁኔታችን አላህን መፍራት እንዳለብን ይጠቁማል። ይህ ወር አላህን የምንፈራበት እንጂ የምናምፅበት መሆን የለበትም። ከፆማችን የሚፈለገው ተቅዋ ነው። ይህ ከሌለ ፆማች የጥያቄ ምልክት ውስጥ ነው የሚሆነው። በተለይ ወጣቶች አላህን ልንፈራ ይገባል። ብዙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የረመዳንን ወር የአመፅ ወር ያደርጉትል። በተራዊሕ ስም ከቤት ወጥተው አላህን ወደ ማመፅ ይሄዳሉ። ይህ ትልቅ ኪሳራ ነው ልንጠነቀቅ ይገባል።
አላህ ረመዳንን አግኝቶ ወንጀሉ ከሚማርለት ባሪያው ያድርገን

Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ከሁለት ቀናት በፊት በአውቶቢስ ተራ ሳልፍ ስልኬ ላይ ያስቀረሁት ፎቶ!
ረመዿን → የቁርኣን ወር
اللهم اجعل القران العظيم ربيع قلوبنا ونور صدورنا وجلاء أحزاننا وهمومنا ومغفره لذنوبنا اللهم أمين!🤲🤲🤲

ተራዊሕ - 1
ወሩ የሑፋዞች ነው። የአላህን ቃል በማንበብ ወሩን ሙሉ በረመዷን ምሽቶች ላይ ይነግሳሉ። ሰማይ ምድሩን በማራኪ ድምፆቻቸው ያዉዳሉ። ሰዎች የአላህን ቃል ይወዱ ዘንድ ሰበብ ይሆናሉ። ምንኛ ታደሉ በረቢ።
ሑፋዞች ልዩ የአላህ ሰዎች ናቸው። አላህ ከሰዎች አስበልጦ ሰዎች ፊት አቆማቸው። የሚሕራብ ንጉሶች አደረጋቸው። ይህም በርግጥ የአላህ ችሮታ ነው። እሱም ችሮታዉን ለሻው ሰው ይሠጣል። "የኽተሱ ቢረህመቲሂ መን የሻኡ።"
ልጅህን ቁርአን ስታስተምረው ፣ በተራው ቁርኣን ደግሞ ልጅህን ያስተምርልሃል።
#የቁርኣን ወር
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ረመዷን -1
ሱሑር -1
አላህ ሐያታችንን አርዝሞ በርሱ ፍቃድ ተመልሰናል። ያለ ሰው ሲገናኝ የሞተ ግን በቃው። በዲን ላይ ቆይቶ ዳግም መገናኘት ትልቅ መታደል ነው።
አላህ ሆይ አምና ከኛ ጋር ለፆሙት ዘንድሮ ግን ለሌሉ ወንድም እህቶች ሁሉ ምህረትህን ለግስ።

Forwarded from La tehzen
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
እንኳን ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
...
ቀኑ በፆምተኞች ኑር ሲያበራ መስጂዶች በምዕመኖቻቸው ተሞልተው ውብ ሲሆኑ የአዛንታው ድምፅ በራሱ ለሀሴት ምግብ ነው ሱብሀነላህ እውነትም ሸይጣን ሚታሰርበት ወር.....
ግና...እነዝያ እናቶች ከሌላው ቀን በተለየ ቀኑ የሚጨልምባቸው፣ ሀዘን የሚወርሳቸው ፣አንገት የሚደፉት ምስኪኖች……………
እኔ ልሳቀቅ እማ.... ስቅቅ ሲሉ ስሁር ሳይበሉ ፁመው የመግሪብ አዛንታን ባልደረሰ ብለው የሚፀልዩ የየቲም እናቶች .......
"እማ አናፈጥርም አዛን እኮ ብሎዋል" የሚሉትን ህፃናት ላለመስማት ጆሮ ዳባ ብላ የምታልፈው ባይሞላላት እኮ ነው እኔ ኩርምት ልበል እማ .......
አንዳንዴማ አንጀታቸውን በመቀነት አስረው ከደቀቀ ፍራሻቸው ኩርምት ማለታቸውን ስታይ መኖር ያስጠላሀል…
ያ....አላህ..... እንዴት ያማል
እናም ውዶቼ ወደ እናንተ ስመለስ ይሄ ሁሉ የሚጠብቀው እኔን አንተን አንቺን ነው።
እናም ውዶች ይህን የተቀደሰ እና ድንቅ የሆነ ሀሳብ ከእናንተ ጋር ለመስራት #ላተህዘኖች ኑ እያሉ ነው ግን ማን አለ በዚህ ሰዓት ጀነትን እንግዛ የሚል የአሄራ ስንቅ ሰንቀው ውሰዱና ምንዳችሁን አፋፉ እያሉ ነው መቼም ወደኃላ የለም
እናም #ላተህዘኖች
#እኔ_እያለው_ሳያፈጥሩ_አያድሩም!"
በሚል መሪ ቃል ከወዲሁ ሽር ጉዱን ተያይዘውታል እንደ ከዚህ በፊቱ ለመነሻ የተወሰኑ ቤቶች ታሳቢ በማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሮዋል።
አልሃምዱሊላህ ሁሌም አንድ ስራ ስናስብ በደስታ የምንጀምረው
#ያንተ
#ያንቺ
#የእርሶ
#የሁላችሁም እገዛ እና ዱአ አብሮን እንደሆነ ስለምናውቅ ነው ሁላቹንም ጀዛከላሁም ኸይረን ከአላህ ጋር የናንተ እገዛ ተጨምሮ ካሰብነው በላይ እንደምናሳካ እርግጠኞች ነን ረመዳኑንም ያማረ የተዋበ እናደርገዋለን ኢንሻላህ……
#ለአንድ_ቤተሰብ
ሙሉ ፓኬጅ #1000 ብር
ግማሽ ፓኬጅ #500 ብር
ሩብ ፓኬጅ #250 ብር
#በአስቤዛ መሸፈን እችላለው ካሉ
🔺ዱቄት 🔺ሩዝ
🔺የሾርባ እህል 🔺ቴምር እና ዘይት
አድራሻ ካራቆሬ
ስልክ ቁጥር
📞 0938619117 ይደውሉልን
📞 0937442278
ወይም👇👇
''
@mamepro or @Oufeyret
Join us 👇👇👇
https://t.me/resulinn
https://t.me/resulinn
የየቲሞችን እንባ ተባብረን እናብስላቸው
እንታደጋቸው
ላተህዘን የመረዳጃ ተቋም

➡️በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
✅ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
♦️ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)

ረመዷን -1 ሱሑር -1 አላህ ሐያታችንን አርዝሞ በርሱ ፍቃድ ተመልሰናል። ያለ ሰው ሲገናኝ የሞተ ግን በቃው። በዲን ላይ ቆይቶ ዳግም መገናኘት ትልቅ መታደል ነው። አላህ ሆይ አምና ከኛ ጋር ለፆሙት ዘንድሮ ግን ለሌሉ ወንድም እህቶች ሁሉ ምህረትህን ለግስ። https://t.me/httpsLatahzen
ረመዷን (2)
ሰሐር፣ ሰሑር እና ሱሑር
**
'ሰሐር' ከእውነተኛው ንጋት (ሱብሒ ሶላት መግቢያ ምልክት) በፊት ወደ ሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ የሚገኝ ጊዜ ነው።
በዚህ ጊዜ የሚበላ ምግብ/መጠጥ 'ሰሑር' ይባላል።
የመመገብ/መጠጣት ሁኔታው ደግሞ 'ሱሑር' ይባላል።
'ሰሑር' ለፆም መያዣ ተብሎ የሚበላ ቀለል ያለ ምግብ ወይም የሚጠጣ ዉሃ ነው።
ሰሑርን መመገብ ነቢያዊ ፈለግ ነው። እርሳቸው እንድንጠቀም መክረዋል። የሰሑር ዓላማው የሚበላና የሚጠጣ ነገር በማግበስበስ፣ ሆድን መወጠርና ማጨናነቅ አይደለም። ወይም ደግሞ በተለምዶ ከረመዷን ዉጭ ቀን ላይ ይመገቡ የነበረዉን ምግብ ወደ ሌሊት ጊዜ ማዞር አይደለም። እንዲያማ ከሆነ ፆም ዓላማዉን ይስታል።
ሰሑር በረከትና ምንዳ አለው። በፆም ላይ ያበረታል። ሰሑር ጉንጭ ዉሃ ሊሆን ይችላል። ጥቂት የተምር ፍሬዎች ሊሆን ይችላል። አንድ እና ሁለት ጉርሻ ምግብ ሊሆን ይችላል።
ሱሑርን እኛ ሙስሊሞች ብቻ ነን ያለን። በዚህም ከሌሎች ሃይማኖቶች ፆም እንለያለን።
https://t.me/httpsLatahzen
ሰሐር፣ ሰሑር እና ሱሑር
**
'ሰሐር' ከእውነተኛው ንጋት (ሱብሒ ሶላት መግቢያ ምልክት) በፊት ወደ ሌሊቱ መጨረሻ አካባቢ የሚገኝ ጊዜ ነው።
በዚህ ጊዜ የሚበላ ምግብ/መጠጥ 'ሰሑር' ይባላል።
የመመገብ/መጠጣት ሁኔታው ደግሞ 'ሱሑር' ይባላል።
'ሰሑር' ለፆም መያዣ ተብሎ የሚበላ ቀለል ያለ ምግብ ወይም የሚጠጣ ዉሃ ነው።
ሰሑርን መመገብ ነቢያዊ ፈለግ ነው። እርሳቸው እንድንጠቀም መክረዋል። የሰሑር ዓላማው የሚበላና የሚጠጣ ነገር በማግበስበስ፣ ሆድን መወጠርና ማጨናነቅ አይደለም። ወይም ደግሞ በተለምዶ ከረመዷን ዉጭ ቀን ላይ ይመገቡ የነበረዉን ምግብ ወደ ሌሊት ጊዜ ማዞር አይደለም። እንዲያማ ከሆነ ፆም ዓላማዉን ይስታል።
ሰሑር በረከትና ምንዳ አለው። በፆም ላይ ያበረታል። ሰሑር ጉንጭ ዉሃ ሊሆን ይችላል። ጥቂት የተምር ፍሬዎች ሊሆን ይችላል። አንድ እና ሁለት ጉርሻ ምግብ ሊሆን ይችላል።
ሱሑርን እኛ ሙስሊሞች ብቻ ነን ያለን። በዚህም ከሌሎች ሃይማኖቶች ፆም እንለያለን።
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቀጥታ ስርጪት ከአዲስ አበባ/ወለቴ
በኡስታዝ አቡል ዓባስ ጀምሯል➴➴➴
https://t.me/abuhuzeyfaabdilbasete?livestream=3edfab14b7125736a9
.

◾️ሰለፎችና ቁርአን በረመዷን ውስጥ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ ረመዷን ውስጥ ቀደምት የዲን ሊቃውንቶቻችን ትኩረት ከሚሰጧቸውና በብዛት ይፈፅሟቸው ከነበሩ ታላላቅ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱና ዋናው በሶላትም ሆነ ከሶላት ውጪ ቁርአንን አብዝቶ መቅራትን ነበር። እነዚህ ቀደምቶቻችንና ሞዴሎቻችን ከቁርአን ጋር የነበራቸው ግኑኝነትና ቁርኝነት እጅግኑ የገዘፈና የጠበቀ ነበር። ከዚህም የተነሳ ቁርአንን በአግባቡ ቀርተው፣ ተረድተው፣ ተግብረውና ህይወታቸው ሙሉ ለሙሉ ከቁርአን ጋር በማቆራኘትና በማገናኘት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ፈፅመው ወደ ማይቀረው ሀገር ተሻግረዋል። ይህንን እውነታ ከሚያሳዩን ነገሮች ውስጥ፦
↪️ ኢማሙ ዙህርይ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ይህ ታላቅ ኢማም ረመዷን ውስጥ በዋናነት ትልቅ ቦታ ሊሰጠው የሚገባ ኢባዳ አስመልክቶ እንዲህ አለ፦【ረመዷን ማለት ቁርአንን በብዛት የማንበብያና ምስኪኖችን የመመገቢያ ወር ብቻ ነው።】ይል ነበር።
↪️ ኢማሙ ማሊክ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ረመዷንን በቁርአን ከሚያሳልፋ ኢማሞች ውስጥ አንዱ ናቸው። ከዚህም የተነሳ ልክ ረመዷን ሲቃረብ፦ 【የሀዲስ ቂርአትና የኢልም ሀለቃቸውን በማቆም ቁርአንን ከሙስሀፋ (ከመፅሀፋ) ይዘው ወደ መቅራት ይዛወሩ እንደነበረ ተወስቷል።】
↪️ ኢማሙ ቀታዳ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ረመዷን ውስጥም ሆነ ከረመዷን ውጪ ቁርአንን በብዛት ከሚያነቡት ተርታ የሚመደቡ ታላቅ ኢማም ናቸው። 【ከዚህም የተነሳ በሁሉም ወራቶች ቁርአንን በየ ሰባት ሰባት ቀን ያኸትሙ ነበር። ረመዷን ውስጥ ደሞ በየ ሶስት ሶስት ቀኑ ያኸትሙ ነበረ። የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ሌሊቶች ላይ ደሞ በየቀኑ ቁርአንን ያኸትሙ ነበር።】
↪️ ኢብራሂም አንነኸእዩ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ይህ ታላቅ ኢማም፦ 【በረመዷን ውስጥ በየ ሶስት ሶስት ቀን ቁርአንን ያኸትም ነበር። አሽረል አዋኺር (የረመዷን የመጨረሻ አስርት ቀናት) ውስጥ በየ ሁለት ሁለት ቀን ያኸትም ነበር።】
↪️ ኢማም አል አስወድ (رحمه الله تعالى)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👉 ይህ ታላቅ አሊም በአመቱ ውስጥ ባሉ ወራቶች ባጠቃላይ፦ 【በየ ሁለት ሁለት ቀን ቁርአንን ያኸትም ነበር።】
📚 لطائف المعارف (ص:٣١٨)
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ረመዷን መጣላችሁ
በሚል ርእስ ወንድማችን አቡ መርየም ሳዳት ከማል ቀጥታ ከሁዘይፋ መስጂድ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem?livestream
የቴሌግራም live ሊንክ⤴️⤴️⤴️⤴️

~[ተውበት]በማንኛውም ጌዜ ወደ አላህ መመለስ እና ከሰራናቸው ወንጀሎች መፀፀታችንን አላህ የሚወደው ተግባር ነው
በተለየ መልኩ ደግሞ እኛን አላህ ወዶን ለዚህ ታላቅ የተውበት የእዝነት ወር አድርሶናል
~እስኪ ቆም ብለህ አስታውስ ከምታውቃቸው ሰወች ውስጥ የዛሬ አመት አብሮህ የነበር
አሁን ግን በሂወት የሌለ የለምን? በእርግጥም አለ
ታዳ አንተስ የዛሬ አመት ድረስ ከሱ ላለመሆንህ ምን ማስረጃ አለህ ?
እናማ ማለት የፈለኩት በዚህ ታላቅ ወር ከሌላ በተለየ መልኩ ተውበታችን ተቀባይነት የሚኖረው ወር በመሆኑም የተውበት መስፈርቶችን አሞልተን ጉዞ ወደ ተውበት........
https://t.me/htt_asselfya

قناة إذاعة السنة النبوية
በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ፖስቶች
በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች እና የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች
በመቀጠል አስተማሪ የሆኑ ሀዲሶች እናም ጠቃሚ የሆኑ ኡለማኦች ንግግር እንዲሁም ከሀዲስ የመነጩ ፁሁፎች
እርምት ወይንም ተጨማሪ አስተያየት ካላቹህ @Emutiii31_bot በዚህ አስቀምጡልኝ