የኢትዮጵያው ጀግና
እውቀቱ ጥልቅ _ እንደ ቀይ በህር
የመረጃ አጣጣል ያበቃ በርሱ በር
=====================
ለሐቅ ፈላጊ ሐቅን አስተማሪ
አሻፈለኝ ላለ አውጋዥ ገፍታሪ
ሐቅን ከባጢል አብራርቶ ተናጋሪ
እውነትን መደበቅ አይደለም ከርሱ በህሪ
====================
ሱናን ለመርዳት ቆርጦ የተነሳ
የሱና አስተማሪ የቢዳዓ ነቀርሳ
ኣለልን ለተሚይ የሱናው አንበሳ
ባደረገው ጥልቅ የዒልም ደሰሳ
በርግጥም ተጎንጭቶዋል ከዑለማዕ ጣሳ
ብዙ ልፋት ኣለው በሺርክ ድምሰሳ
እንዲሁም በቢድዓ መቼም እማይረሳ
ለሙብተዲዕ እንቅልፍ፣መኝታ
ምቾትን የነሳ
አረ ስለሱማ ስንቱ ይነሳ
የተኛው ተወርቶ የተኛው የረሳ
=====================
ኣንዳዱማ ኣለ _አስተሳሰበ ሸውራራ
ኣለበት ይለዋል_የሐዳዲ ፊክራ
ማን ነው? ድባቅ የመታቸው _ እየተከታተለ ጭራ?
እውነቱ ፈንጥቆዋል በጁ_ እንደ ፀሓይ ጮራ
ተናጋሪ ተናግሮ _ እሚያወራ ቢያወራ
ብልጫው ይታወቃል_ሁሉም ጋራ
አሏህ ይጠብቀው_ ከጠላቶቹ ሴራ
=====================
✍ⓝⓤⓡ
https://t.me/httpsLatahzen
እውቀቱ ጥልቅ _ እንደ ቀይ በህር
የመረጃ አጣጣል ያበቃ በርሱ በር
=====================
ለሐቅ ፈላጊ ሐቅን አስተማሪ
አሻፈለኝ ላለ አውጋዥ ገፍታሪ
ሐቅን ከባጢል አብራርቶ ተናጋሪ
እውነትን መደበቅ አይደለም ከርሱ በህሪ
====================
ሱናን ለመርዳት ቆርጦ የተነሳ
የሱና አስተማሪ የቢዳዓ ነቀርሳ
ኣለልን ለተሚይ የሱናው አንበሳ
ባደረገው ጥልቅ የዒልም ደሰሳ
በርግጥም ተጎንጭቶዋል ከዑለማዕ ጣሳ
ብዙ ልፋት ኣለው በሺርክ ድምሰሳ
እንዲሁም በቢድዓ መቼም እማይረሳ
ለሙብተዲዕ እንቅልፍ፣መኝታ
ምቾትን የነሳ
አረ ስለሱማ ስንቱ ይነሳ
የተኛው ተወርቶ የተኛው የረሳ
=====================
ኣንዳዱማ ኣለ _አስተሳሰበ ሸውራራ
ኣለበት ይለዋል_የሐዳዲ ፊክራ
ማን ነው? ድባቅ የመታቸው _ እየተከታተለ ጭራ?
እውነቱ ፈንጥቆዋል በጁ_ እንደ ፀሓይ ጮራ
ተናጋሪ ተናግሮ _ እሚያወራ ቢያወራ
ብልጫው ይታወቃል_ሁሉም ጋራ
አሏህ ይጠብቀው_ ከጠላቶቹ ሴራ
=====================
✍ⓝⓤⓡ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው የረመዷን ወር ንያ ሙሉ ወሩን እንደነየተ ይታሰባልን??
2, ስሁርን መመገብ የንያን ያስይዛልን??
መልሰ
በየቀኑ መነየት አለበት
ለአጠቃላይ ወሩ አንድ ንያ አይበቃም
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የፆም ንያን በለሊት ነይቶ ያላደረ ፆም የለዉም ብለዋል
በየለሊቱ መነየት አለበት
2, ለሱሁር ተነስቶ ሰርቶ አቅርቦ ቁጭ ካለ ለመመገብ ይሄ ነዉ ንያ
የንያ ትርጉም ይሄ ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
2, ስሁርን መመገብ የንያን ያስይዛልን??
መልሰ
በየቀኑ መነየት አለበት
ለአጠቃላይ ወሩ አንድ ንያ አይበቃም
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የፆም ንያን በለሊት ነይቶ ያላደረ ፆም የለዉም ብለዋል
በየለሊቱ መነየት አለበት
2, ለሱሁር ተነስቶ ሰርቶ አቅርቦ ቁጭ ካለ ለመመገብ ይሄ ነዉ ንያ
የንያ ትርጉም ይሄ ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ሙስሊም የሆነ ሰዉ ከትልቁ ሽርክ ከወደቀ ከዚያም ቶበተ ገላዉን መታጠብ እና እንዳድስ ሸሀዳ መያዝ ግዴታ ይሆንበታልን??
መልስ
እንዳድስ ሸሀደተይን ማለት አለበት ገላዉን መታጠብ ግን ግዴታዉ አይደለም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
መልስ
እንዳድስ ሸሀደተይን ማለት አለበት ገላዉን መታጠብ ግን ግዴታዉ አይደለም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Forwarded from አህመድ ፈንታቢል (አህመድ ፈንታቢል)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀናባ ሁኖ መተኛት እንዴት ይታያል??
መልስ
ጀናባ ሁኖ መተኛት ይበቃል
ነገር ግን ከመተኛቱ በፊት ታጥቦ መተኛቱ በላጭ ነዉ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ይሰሩት እንደነበረዉ ታጥቦ መተኛት በላጭ ነዉ
ጀናባ ማለት ለማታቁ
ጀናባ ማለት ባል እና ሚስት ግኑኙነት ካደረጉ ቡኋላ የሚደረግ ትጥበት ወይም
አንድ ወንድ ወይም ሴት በህልም ግኑኙነት ካደረጉ የዘር ፈሳሻ ፈሶ(ወጥቶ) ካገኙ የሚደረግ ትጥበት ጀናባ ይባላል
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
መልስ
ጀናባ ሁኖ መተኛት ይበቃል
ነገር ግን ከመተኛቱ በፊት ታጥቦ መተኛቱ በላጭ ነዉ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ይሰሩት እንደነበረዉ ታጥቦ መተኛት በላጭ ነዉ
ጀናባ ማለት ለማታቁ
ጀናባ ማለት ባል እና ሚስት ግኑኙነት ካደረጉ ቡኋላ የሚደረግ ትጥበት ወይም
አንድ ወንድ ወይም ሴት በህልም ግኑኙነት ካደረጉ የዘር ፈሳሻ ፈሶ(ወጥቶ) ካገኙ የሚደረግ ትጥበት ጀናባ ይባላል
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed