የኢትዮጵያው ጀግና
እውቀቱ ጥልቅ _ እንደ ቀይ በህር
የመረጃ አጣጣል ያበቃ በርሱ በር
=====================
ለሐቅ ፈላጊ ሐቅን አስተማሪ
አሻፈለኝ ላለ አውጋዥ ገፍታሪ
ሐቅን ከባጢል አብራርቶ ተናጋሪ
እውነትን መደበቅ አይደለም ከርሱ በህሪ
====================
ሱናን ለመርዳት ቆርጦ የተነሳ
የሱና አስተማሪ የቢዳዓ ነቀርሳ
ኣለልን ለተሚይ የሱናው አንበሳ
ባደረገው ጥልቅ የዒልም ደሰሳ
በርግጥም ተጎንጭቶዋል ከዑለማዕ ጣሳ
ብዙ ልፋት ኣለው በሺርክ ድምሰሳ
እንዲሁም በቢድዓ መቼም እማይረሳ
ለሙብተዲዕ እንቅልፍ፣መኝታ
ምቾትን የነሳ
አረ ስለሱማ ስንቱ ይነሳ
የተኛው ተወርቶ የተኛው የረሳ
=====================
ኣንዳዱማ ኣለ _አስተሳሰበ ሸውራራ
ኣለበት ይለዋል_የሐዳዲ ፊክራ
ማን ነው? ድባቅ የመታቸው _ እየተከታተለ ጭራ?
እውነቱ ፈንጥቆዋል በጁ_ እንደ ፀሓይ ጮራ
ተናጋሪ ተናግሮ _ እሚያወራ ቢያወራ
ብልጫው ይታወቃል_ሁሉም ጋራ
አሏህ ይጠብቀው_ ከጠላቶቹ ሴራ
=====================
✍ⓝⓤⓡ
https://t.me/httpsLatahzen
እውቀቱ ጥልቅ _ እንደ ቀይ በህር
የመረጃ አጣጣል ያበቃ በርሱ በር
=====================
ለሐቅ ፈላጊ ሐቅን አስተማሪ
አሻፈለኝ ላለ አውጋዥ ገፍታሪ
ሐቅን ከባጢል አብራርቶ ተናጋሪ
እውነትን መደበቅ አይደለም ከርሱ በህሪ
====================
ሱናን ለመርዳት ቆርጦ የተነሳ
የሱና አስተማሪ የቢዳዓ ነቀርሳ
ኣለልን ለተሚይ የሱናው አንበሳ
ባደረገው ጥልቅ የዒልም ደሰሳ
በርግጥም ተጎንጭቶዋል ከዑለማዕ ጣሳ
ብዙ ልፋት ኣለው በሺርክ ድምሰሳ
እንዲሁም በቢድዓ መቼም እማይረሳ
ለሙብተዲዕ እንቅልፍ፣መኝታ
ምቾትን የነሳ
አረ ስለሱማ ስንቱ ይነሳ
የተኛው ተወርቶ የተኛው የረሳ
=====================
ኣንዳዱማ ኣለ _አስተሳሰበ ሸውራራ
ኣለበት ይለዋል_የሐዳዲ ፊክራ
ማን ነው? ድባቅ የመታቸው _ እየተከታተለ ጭራ?
እውነቱ ፈንጥቆዋል በጁ_ እንደ ፀሓይ ጮራ
ተናጋሪ ተናግሮ _ እሚያወራ ቢያወራ
ብልጫው ይታወቃል_ሁሉም ጋራ
አሏህ ይጠብቀው_ ከጠላቶቹ ሴራ
=====================
✍ⓝⓤⓡ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret