☞ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ...
⇛የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣
⇛በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣
⇛ በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣
⇛በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣
⇛በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣
⇛በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣
⇛የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣
⇛በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣
⇛ በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣
⇛በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣
⇛በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣
⇛በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣
صلاة العشاء بمسجد الأزهر
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
▪️ማራኪ የቲላዋ ግብዣ
🍃ረመዷንንየሚያስታዉስ ቲላዋ🍃
🎙أبو ريس حفظه الله
በኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም ሀፊዘሁ አላህ ✅✅✅✅
🍃ረመዷንንየሚያስታዉስ ቲላዋ🍃
🎙أبو ريس حفظه الله
በኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም ሀፊዘሁ አላህ ✅✅✅✅
30 الروم
الشيخ عبدالله المطرود
▪️ማራኪ የቁርአን ግብዣ
✅ وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
♦️ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡
✅ وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
♦️ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡
ሐቅን ፈልጎ መከተል ግድ ነው ከሐቅም ከባጢልም አልሆንም ማለት ሌላ አዲስ መርህ ነው
አላህ ላመኑት ባሮቹ እናንተ ያመናችሁ ሆይ
አላህን ፍሩ ከእውነተኞችም ሁኑ ነው ያለው
የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - ከኡመቴ ውስጥ በሐቅ ላይ የሚሆኑ ከመኖር አይወገዱም የተቃወማቸውም ሆነ ችላ ያላቸው የማይጎዳቸው ናቸው ይሉናል ።
ሐቅን ፈልጎ መከተል ግድ ነው ከሐቅም ከባጢልም አልሆንም ማለት ሌላ አዲስ መርህ ነው ።
አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉትና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን::
=================

La tehzen
🎋🌿🎋🌿🎋🌿🎋🌿🎋🌿🎋🌿🎋🌿🎋 🌷 የጀነቷ እንስት ሑረል = ዐይን 🌹 🌺🌸ሁረል አይን🌺🌸 ~ ክፍል አንድ ~ ዓይናማዎች የኾኑ ነጫጭ ቆንጆዎችም አሏቸው፡፡ ~ ልክ እንደተሸፈነ ሉል መሰሎች የኾኑ፡፡ ~በዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት ዋጋ ይኾን ዘንድ (ይህንን አደረግንላቸው)፡፡ አል-ዋቂዓህ - 22 = 24 ሑረል ዐይኗን ፈላጊ ሆይ! ================ በኢራቅ ሀገር ውስጥ አላህን አብዝቶ…
🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌸🌹🌸🌹🌸🌹
🌹🌸ሁረል = ዐይን🌺🌹
~ ክፍል ሁለት
የጀነቷ አበባ
========
የአላህ መልእክተኛ (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል… ‹ከጀነት እንስቶች መካከል አንዲት ሀውራ ወደ ምድር ብትመለከት ከምስራቅ እስከ ምእራብ ብርሃኗ ያንፀባርቃል ፣ ባማረ ሽታም ምድርን ባወደች ነበር። በጭንቅላቷ ላይ የምታደርገው ከዱኒያና ከውስጧ ካለ ሁሉ የተሻለ ነው›
ቡኻሪ ዘግበውታል
ሻሾ ከዱኒያና በውስጦ ካሉ ሀብቶች ሁሉ ውድ ከሆነ የሻሿ ባለቤት እንስት ቁንጅና እንዴት ይገለጽ ይሆን?
አላህ ጀነተ ሰዎች ላይ ሞትን ስላስወገደ እንጂ በውበቷ ምክንያት በሞቱ ነበር።
እጇን ወደ ምድር ብታወጣው ፍጥረታት በሙሉ በውበቷ በተፈተኑ ነበር::
የውበት አክሊል የተደፋበት
===================
የጀነቱ ሙሽራ እጅግ የተዋበ ግቢ በር ላይ ደረሰ ። የመግቢያው በር ላይ በውበት ቀለማት በውቡ ሸራ ላይ ለሁሉም በሚታየው ስሙ በወርቅ ቀለማት ደምቆ ተፅፏል። «ይህ ለአንተ የተዘጋጀ ታላቅ ቤተ መንግስት ነው ፤ በውስጡ አንተን የሚያስደስቱ የጌታህ ስጦታዎች ይጠብቁሃል» በማለት ገና ከመግቢያው ባማረ ፈገግታ አገልጋዩ ተቀበለው።
የግቢው በር ወለል ብሎ ሲከፈት በግራና በቀኝ ዊልዳን የሚባሉት ሞት የማይነካቸው እንደ ባህር ሉል የሚያንፀባርቁ የሚፍለቀለቁ ልጆች ተሰልፈው በእንኳን ደህና መጣህ ጥዑመ=ዜማ ተቀበሉት። አዎ እሱን ለማስደሰት የሚበላውንና የሚመጣውን ፍላጎት ሁሉ አእምሮውን እያነበቡ የሚያቀርቡለት የአላህ ፍጥሮች ናቸው።
ወደ ውስጥ መራመድ ጀመረ። እጅግ ማራኪ በአበቦች አጸድ የተከበበ ሰገነትን ተመለከተ። ከሰገነቱ ፊት ለፊት የተለየ ቀለምና ይዘት ያላቸው ወንዞች ይፈሳሉ። አንዱ የወተት ሁለተኛው የማር ሶስተኛው አራተኛው ንፁህ የሆነ ውሃ ። ከምድር አለም ከሚታወቁት የተለዩ ጣእምና ጥፍጥናቸው ወደር የማይገኝለት ነው።
የጀነቱ ሙሽራ አገልጋዩን በዚህ ባለግርማ ቤተ መንግስት ስንት ክፍሎች አሉ? ሲል ጠየቀው አገልጋዩ ቁጥራቸውን በትክክል አላውቀውም። ምክንያቱም ከብዛታቸው የተነሳ ቆጥሬ አልጨርሳቸውም አለው።
እኔ በእነዚህ ለቁጥር በሚታክቱ ክፍሎች ውስጥ ስዘዋወር መንገዶቹ ይጠፉብኝና ቀልጨ እቀራለሁ። በዚህ ከአድማስ እስከ አድማስ በተዘረጋ ህንፃና ግቢ ፍርሃት ሊሰማኝ ይችላል።
አገልጋዩም ‹ብዙ አጫዋች አንግዶች ይኖሩሃል በርካታ ቆነጃጅት በየክፍሎቹ በባለ አጎበር አልጋዎች መከዳዎችን ተደግፈው ይጠብቁሃል ፤ የተሸፈነ የሰጎን እንቁላል ይመስላሉ› በማለት አበሸረውና ጉዞአቸውን ቀጠሉ…
የወተት ወንዝን ተመለከተ ፤ ንፁህ ወርቅ የሚመስለውን የማሩን ወንዝ እያስተዋለ ተገርሟል ፤ ወይን ጠጁ በየግዜው ወደ ብዙ አይነት ቀለማት ይቀያየራል።
አገልጋዩ ከሚፈሰው የወተት ምንጭ በወርቅ ዋንጫ ጨልፎ እንዲጎነጭ ጋበዘው የተሰጠውን ወተት እንደጨለጠ አዲስ ወዘናን መጎናፀፍ ጀመረ።
‹ክቡር ሆይ! እዚያ ቤተ መንግስት ውስጥ ያንተን መምጣት በጉጉት የሚጠብቁ አሉ ፤ ወደ እዛ እናምራ› በማለት ከአገልጋዩ ጋር ተያይዘው ሄዱ።
በመንገዳቸው ላይ የጀነቱ ሙሽራ የእንግዶቹን ማንነት ለማወቅ በጣም ጓጉቷል። እናማን ናቸው ሲልም ጠየቀ።
በመንገዳቸው ላይ የጀነቱ ሙሽራ የእንግዶቹን ማንነት ለማወቅ በጣም ጓጉቷል። እናማን ናቸው ሲልም ጠየቀ።
እነሱማ የጌታህ ስጦታዎች ናቸው። የአንተን መምጣት ሲጠብቁ ዘመናትን አሳልፈዋል። ስለምን እያወራህ እንደሆነ አልገባህም? አዎ ስለ ቆነጃጅቱ ሑረል አይን ነው በማለት እንደሉል የሚያበራው አገልጋዩ መለሰለት።
ቤተ መንግስቱ ውስጥ ያሉትን ክፍሎች ልዩ ልዩ መንፈላሰሻና አስደሳች ነገሮችን ሁሉ ተራ በተራ አስጎበኘው።
ወደ ውስጠኛው ሑረል አይኖች ወደሚገኙበት ልዩ ክፍል ሲጠጉ አገልጋዩ መላኢካ ‹እዚያ ካንተ በስተቀር ማንም መግባት አይችልም። የጌታሁ መስተንግዶ እንሆ ተጀምሯል መልካም የፍቅር ጊዜ ፤ የጌታህ መስተንግዶ መጀመሩ እንጂ አያልቅም› ብሎት ወደ ኋላ ተመለሰ።
የጀነቱ ሙሽራ አገልጋዩን ተሰናብቶ በዝግታ ጉዞውን ማድረግ ጀምሯል። ከክፍሎቹ አንዱ አጠገብ ሲደርስ በሩን በትህትና አንኳኳ። ተከፈተለት ወደ ውስጥ ዘለቀ። የቤቱን ቁሳቁስ መመልከት ጀመረ። ወደ ሰማዩ ቀና ሲል ጣራው እንደ መብረቅ ያበራል። የአላህ ውሳኔ ባይሆን ኖሮ ዓይኑ ጠፍቶ ጠፍቶ በቀረ ነበር። ፊትለፊቱ ቆንጆ ሚስቱ ቆማለች ይህ ሁሉ ውበት የአንዲት ሴት ነው ለመሆኑ ሰው ናት መልአክ? ! በምድራዊ ህይወቱ ላይ እንዲህ ያለ ውበትን የያዘች ሴት አይቶ አያውቅም።
ይህች የአላህ ስጦታ ስትናገር የድምፆ ለዛ ተሰምቶ አይጠገብም። ውበቷ ጊዜና ቦታን አስረስቶ አቅልን አስቶ ያሉበትን ሁኔታ ያስጠፋል።
የቁንጀና ጫፍ…
በእጥፍ ጨመረ የውበቶች ሚዛኑ
የፈኩት አበቦች አፍረው ተሸፈኑ
ዕንቡጦች ከምንጩ ደንግጠው መከኑ
እኔን አጭተህ ትተኛለህ?…
ከሰለፎች መካከል አንዱ ‹ዛሬ ሁረል ዐይንን ብዙ ጊዜ ቁረአንን በማኽተም የግሌ አደርጋለሁ› በማለት ቆርጦ ተነሳ ንባቡንም ጀመረ። በመሀል እንቅልፍ አሸንፎት አሸለበ። በህልሙ የጀነቷን እንስት ስትለው አየ
የእኔን አይነት መሰል አጭተህ ትተኛለህ?
እንቅልፍ አብዝቶ መተኛት በእኛ ወዳጅ ላይ እኮ ክልክል ነው። እኛ የተፈጠርነው አብዝቶ ለጾመና አብዝቶ ለሰገደ ነው።
ይቀጥላል…
ወቢላሂ ተውፊቅ
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
#ንገረኝ_ካልሽማ__!!
ትተሽው የሄድሽው ያ የዋሁ ልቤ፡
ላንቺ ያሳደርኩት ንፁህ ግንዛቤ፡
ቀድሞ የወጠንኩት እቅድና እሳቤ፡
በመቆየትሽ ልክ መቅረትሽን አምኖ፡
ያንቺን ትውስታዎች በሌላ ሸፍኖ፡
ወዳ ወድህ ይላል ፕላን አልባ ሆኖ፡
ከመጠንህ በላይ ካንቺ ፍቅር ዘግኖ፡
ከትዝታሽ ባህር ከናፍቆትሽ ሞገድ፡
ከብቸኝነት ጥግ ከረጂሙ መንገድ፡
ሊወጣ አሰበና ከሌላው ሊላመድ፡
ጉልበቱ ቄጠማ ወኔውም ሆነ አመድ፡
መግባባት ጀምሮ መተዋወቅ ጣረ፡
አንዱ አልሆንህ ሲለው ሌላ እየሞከረ፡
ብዙ በጋ ክረምት በመሀል በረረ፡
አንቺን በማስታወስ ዘመን አስቆጠረ፡
#ግና_ምን_ዋጋ_አለው__!!
የየዋህ ልቤ ልክ ባንቺ ተመጥኖ፡
የፍተሻ እምነቴ ላንቺ በጣም ፈጥኖ፡
ወፍራሙ ፍርሀቴ ላንቺ ሲሆን ቀጥኖ፡
ላንዱ እየጠበበ ላንዱ ሰፊ ሁኖ፡
ብቸኝነት መርጦ ካብሮነት ተቃርኖ፡
ዛሬም ለብቻው ነው ከፍቅር እርቆ፡
መርሳት ያልቻለውን ትዝታሽን አንቆ፡
ሌቱን ታውቂዋለሽ ቀኑም ነው ጨለማ፡
ተቆርጧል መሰለኝ የደስታዬ ካስማ፡
ከኔ ተወግዷል ሞገስና ግርማ፡
ዘመናት ርቆኝ ያንቺ ፍቅር ፊርማ፡
ወፍ እሽ ለማለት አልወጣም ከማማ፡
ሲያርፉ እና ሲበሩ ጆሮዬ አይሰማማ፡
ልጄ ምን ሆንክብኝ ትላለች እማማ፡
እንደዚህ ሆኛለሁ ንገረኝ ካልሽማ፡
~~
#ንገረኝ_ካልሽ_ብዬ_እንጂ_አልናገርም_ነበር!!
~~
https://t.me/httpsLatahzen
ትተሽው የሄድሽው ያ የዋሁ ልቤ፡
ላንቺ ያሳደርኩት ንፁህ ግንዛቤ፡
ቀድሞ የወጠንኩት እቅድና እሳቤ፡
በመቆየትሽ ልክ መቅረትሽን አምኖ፡
ያንቺን ትውስታዎች በሌላ ሸፍኖ፡
ወዳ ወድህ ይላል ፕላን አልባ ሆኖ፡
ከመጠንህ በላይ ካንቺ ፍቅር ዘግኖ፡
ከትዝታሽ ባህር ከናፍቆትሽ ሞገድ፡
ከብቸኝነት ጥግ ከረጂሙ መንገድ፡
ሊወጣ አሰበና ከሌላው ሊላመድ፡
ጉልበቱ ቄጠማ ወኔውም ሆነ አመድ፡
መግባባት ጀምሮ መተዋወቅ ጣረ፡
አንዱ አልሆንህ ሲለው ሌላ እየሞከረ፡
ብዙ በጋ ክረምት በመሀል በረረ፡
አንቺን በማስታወስ ዘመን አስቆጠረ፡
#ግና_ምን_ዋጋ_አለው__!!
የየዋህ ልቤ ልክ ባንቺ ተመጥኖ፡
የፍተሻ እምነቴ ላንቺ በጣም ፈጥኖ፡
ወፍራሙ ፍርሀቴ ላንቺ ሲሆን ቀጥኖ፡
ላንዱ እየጠበበ ላንዱ ሰፊ ሁኖ፡
ብቸኝነት መርጦ ካብሮነት ተቃርኖ፡
ዛሬም ለብቻው ነው ከፍቅር እርቆ፡
መርሳት ያልቻለውን ትዝታሽን አንቆ፡
ሌቱን ታውቂዋለሽ ቀኑም ነው ጨለማ፡
ተቆርጧል መሰለኝ የደስታዬ ካስማ፡
ከኔ ተወግዷል ሞገስና ግርማ፡
ዘመናት ርቆኝ ያንቺ ፍቅር ፊርማ፡
ወፍ እሽ ለማለት አልወጣም ከማማ፡
ሲያርፉ እና ሲበሩ ጆሮዬ አይሰማማ፡
ልጄ ምን ሆንክብኝ ትላለች እማማ፡
እንደዚህ ሆኛለሁ ንገረኝ ካልሽማ፡
#ንገረኝ_ካልሽ_ብዬ_እንጂ_አልናገርም_ነበር!!
~~
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ተውሂድ፦የሚለው ቃል ትርጉሙ (ብቸኛ)ማድረግ ማለት ሲሆን፡ጠቅለል ያለዉ ፍችው አላህ በጌትነቱ፣ በአምልኮቱ ፣በመልካም ሥሞቹ እና ባህርያቶቹን ለሱ በማረጋገጥ አንድ መሆኑን ማመን ነዉ።ሶስቱ የተዉሒድ ክፍሎች አሉ እነርሱም ፦1ተዉሂድ አል-ሩቡብያ
1)ተዉሂድ አል-ሩቡብያ(በጌትነቱና በሥራዉ አንድ ማድረግ) ፦ይህ አላሕ የሁሉምነገር ጌታ ፣ፈጣሪ ፣ሲሳይ ሰጪ ፣ጎጂና ጠቃሚ፣የሚገድልናየሚቀሰቅስ፣በችግር ግዜ የሚደርስ ፣መልካም ሁሉ በእጁ የሆነዉ ፣ነገራቶች በሙሉ ወደ እሱ የሚመለሱ ፣ሁሉ ነገር የሚያስተናብር ብቸኛ ረዳትም ሆነ ጓደኛ የሌለው መሆኑን ማረጋገጥ ነው ።2)ተዉሂድ አል-ኡሉሂያ ፦አላህን(ሱ.ወ)በአምልኮት( በመተናነስ ፣በመፍራት ፣በማጎንበስ ፣በመስገድ ፣በማረድና በመሳሰለ(ነዝር)ወዘተ እሱን ብቸኛ ማድረግ እና ማመን ማለት ነው ።ይህ የተዉሂድ ክፍል ዋነኛዉና አሳሳቢዉ ነው 3)ተዉሂድ አል-አሰማዕ ወሲፋት ፦ይህ አላህ ራሱ በቁርኣን በገለፀዉና በነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)አንደበት በተነገረዉ መሠረት እራሱን በሰየመበትመልካም ሰሞችና ባህርያቶች ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው ።✍✍ በወንድም ኑርአህመድ ሙሀመድ 💼🌷🕋
አስማዕ ወሲፋ ፦ አላሕ (ሱ.ወ)ሰሚና የሚያይ ፈጣሪ ነው ፣አላህ ሁሉንም አዋቂ ነው ፣በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው ፤ እሱም ዘላለማዊ ሞት የማትነካዉ ሀያል አምላክ ነው ፤እሱም ፍላጎቱ ሁሉ የሚፈፅም አምላክ ነው ፤አዛኝ ሩህሩህ ነው አሸናፊ የተቀደሰ ነው ።በአርሽ ላይም የተደላደለ ነው ።ይህ ፈጣሪ ከማንኛውም ፍጡር ጋር አለማመሳሰል ስሞቹንና ባህርያቶቹን ከማንኛውም ጉድለት በማፅዳት የርሱንም ባህሪያቶች ለፉጡር ባለመስጠት ብቸኛ ማድረግ ነው ።✍✍ በኑርአህመድ
የሽርክ አመጣጥ/ሰዉ ወደ ሽርክ የሚገባበት ምክኒያት ፦👈👉በአዳም ልጆች ታሪክ ሽርክ ላይ የሚወድቁት በመልካም(ሳሊህ)ሰዎች ላይ ድንበር በማለፍ መሆኑ የታወቀ ነወ፡፡ከሚገባ በላይ ማወደስ፣ከሚገባ በላይ አክብሮትመሥጠትናከሚገባዉ በላይ በመዉደድ ነወ፡፡አሉም አምላኮቻቹን አትተዉ ወንድም ሱዋዕንም የጉስንም የዑቅንም ነስርንም አትተዉ፡፡በእርግጥ ብዙዎቹ
በመቀጠል ብዙዎቹ ከሃዲዎችንም ጥመትን እንጂ ሌላ አትጨምርላቸዉ(አለ) (ነህ፡23-24)ከላይ በተገቀሱት የነብዩላህ ኑህ ህዝቦችዉስጥ የነበሩ ሷሊህ ሠዎች ሥም ነው፡፡እነዚህ ሠዎች በሞቱ ግዜ ፎቶዋቸዉን በቦታቸው ላይ በመሠየም በስሞቻቸዉ በማድረግ እነሱ ለማክበርናለማስታወስ ይረዳቸዉ ዐንድ ቢያደርጉትም በሰተመጨረሻ ግን እነሱም ማምለክ ጀመሩ፡፡👉በቀብር አጠገብ መቀመጥ፡ፎቶዋቸዉን በማንሣት በሚቀሐጡበት ቦታ እቤታቸዉ በማድረግ በነዚህ መንገዶች ለመጀመሪያ ግዜ ሽርክ በሰው ታሪክ ተጀምሮ እንደተስፋፋ ይነገራል፡፡✍✍ኑርአህመድ
⇨,ተውሂድ ማለት በሸሪዓ ምን ማለት ነው?
# ተውሂድ ማለት አላህን ለእሱ ብቻ በሚገባው አምልኮ
መነጠል 《መለየት》 ማለትም ፦
በጌትነቱ,በአምልኮ,እና በስምና ባህሪያቱ አንድ
ማድረግ ወይም መነጠል ማለት ነው።
·
⇨,ተውሂድ ወደ 《ሶስት ክፍል》 ይከፈላል
·
ተውሂደል ሩቡብያህ
ተውሂደል ኡሉህያህ
ተውሂደል አስማኢ_ወሲፋት
·
⇨,በዚህ የቁርዓን አንቀፅ ሶስቱም የተውሂድ ክፍሎች
በአንድ ላይ ተሰብስበዋል
- { # ُّﺏَﺭ ِﺕﺍﻭﺎﻤَّﺴﻟﺍ ِﺽﺭَﻷﺍَﻭ ﺎﻣَﻭ ﺎﻤُﻬَﻨﻴَﺑ # ُﻩﺪُﺒﻋﺎَﻓ
ﺮِﺒَﻄﺻﺍَﻭ ِﻪِﺗَﺩﺎﺒِﻌِﻟ ﻞَﻫ ُﻢَﻠﻌَﺗ ُﻪَﻟ # }ﺎًّﻴِﻤَﺳ [
ﻢﻳﺮﻣ : 65 ] .
{《 እርሱም አላህ 《የሰማያትና የምድር በሁለቱ
መካከል
⇨,ላለው ሁሉ ጌታ ነውና, ተገዛው ። እሱን በመገዛት ላይ
ታገስ።
ለእርሱ ሞክሼን ታውቃለህን።}
《መርየም:65》
·
⇨,በርግጥም ኡለሞች ተውሂድን በሶስት ከፍለው
《ያስተምራሉ》
①- ተውሂደል ሩቡብያ በጌትነቱ አንድ ማድረግ :
ይህ ማለት አላህን በፈጠረው ስራና ተግባራት አንድ
ማድረግ።
ለምሳሌ በመፍጠሩ, በንግስናው, በማስተናበሩ አንድ
ማድረግ
በመፍጠር አላህን አንድ ማድረግ ወይም መነጠል
ማለት፦
ከአላህ ውጪ ፈጣሪ የለም ብሎ በፍፁም እርግጠኝነት
በአላህ ብቻ ማመን ማለት ነው።
·
⇨በንግስናው አላህን አንድ ማድረግ ወይም መነጠል
ማለት ፦
የፍጠራን ባለቤት ወይም ንጉስ የለም የፈጠራቸው አላህ
እንጂ በማለት ጥርጣሬ በሌለው እርግጠኝነት ማመን
ማለት ነው።
·
⇨,በማስተናበር አላህን አንድ ማድረግ ወይም መነጠል
ማለት፦
# ፍጡራን የሚያስተናብር ከፈጠራቸው አላህ ውጪ ሌላ
# ፈጣሪ የለም ብሎ በፍፁም እርግጠኝነት ማመን ማለት
ነው።
·
⇨,ተውሂደል ሩቡብያህ ማለት አላህ በስራው አንድ
ማድረግ, ሁሉንም ፍጥረት ብቻውን ያለማንም ረዳት
መፍጠሩን መመስከርና ማመን ማለት ነው።
·
②-ተውሂደል ኡሉህያህ ,በአምልኮ አላህን አንድ
ማድረግ፦
# ይህ ማለት በአምልኮ አላህ ከፍጡራን በመነጠል አንድ
ማድረግ ማለት ነው።
እንዲህም ይባላል፦
# ተውሂደል_ኢባዳ በመባል ይጠራል ይህ የፍጡራን
አምልኮ በማስጠጋት ሲሆን
# ተውሂደል_ኡሉህያህ የተባለው ወደ አላህ 《ኢላህ》
በማስጠጋት ነው።
·
⇨,በዚህ የተውሂድ አይነት አላህን መጠል ወይም አንድ
ማድረግ ማለት አላህን በብቸኝነት መገዛት ማለት ነው።
·
# ለእሱ በመዋራድ, እሱን በመውደድ, እሱን በማላቅ,
አላህ በደነገውና መልክተኛው በሱና በደነገጉት መሰረት
እሱን ብቻ በመገዛት ከሌላ ፍጡራን መለየት ወይም
መነጠል ማለት ነው።
⇨,ተውሂደል 《ኡሉህያህ》 ማለት በአምልኮ ተግባራት
አላህን አንድ ማድረግ ማለት ነው።
·
⇨,ልክ እንዲሁ ጠቅላላ የኢባዳ አይነቶችን ፍራቻ,
ውዴታ, ክጃሎት, በተስፋ መፍራት, በፀፀት መመለስ ,
በክጃሎት መመካት, መረዳት, መታገዝ, ስለት, እርድ,
ልመና, ፀሎት, የመሳሰሉት አምልኮዎችን) # ለአላህ ብቻ
መስጠት።
③- ተውሂደል አስማኢ ወሲፋቲ ,በስምና ባህሪያት
አንድ ማድረግ :
ማለትም # አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን # በቁርዓን ነፍሱን
በጠራበት ስያሜ ወይም ራሱን በገለፀበት ባህሪያት
እንዲሁ መልክተኛው በሱናቸው ለአላህ በተናገሩት ስምና
# ባህሪያት አላህ ከፍጡራን መነጠል ወይም አንድ
ማድረግ።
ይህን የምናደርገው ,አላህ ያፀደቀውን በማፅደቅ, በራሱ
ላይ
# ውድቅ ያድገውን ውድቅ በማድረግ፣ ፊደሉ ላይ
# ሳንጨምር ሳንቀንስ, ትርጉም አልባ ሳናደርግ,ያለ ሁኔታ
ወይም ገፅታ 《ከይፍያ》እንዲሁ ከፍጡራን ሳናመሳስል።
·
⇨,ለራሱ እንዳስቀመጠው ማስቀመጥ ማለት ነው።
በስምና ባህሪያቱ አንድ ማድረግ
《 ሁለት ጭብቶች አቅፎ ይዟል፦》
·
⇨የመጀመሪያ ማፅደቅ 《ኢስባት》
ይህ ማለት አላህ ለነፍሱ ያፀደቃቸውን ስምና ባህሪት ልክ
# ቁርዓን እና ሱና ባፀደቀው መሰረት ማፅደቅ ትርጉምን
ሳናጣም, ሳንቀይር, ሁኔታ ሳናደርግና ቃሉን ሳናራቁት
ማፅደቅ።
·
⇨,ሁለተኛው ውድቅ ማድረግ 《ነፍይ》
አላህ በቅዱስ መፀሃፉ, መልክተኛው በሱናቸው ውድቅ
ያደረጉት ባህሪያት ውድቅ በማደረግ በተቃራኒው ያለው
# ባህሪ ሙሉ ለሙሉ ማፅደቅ። ይህ ማለት ከአላህ ላይ
የጎዶሎነት ባህሪው ውድቅ በማድረግ ሙሉነትን ባህሪ
ማፅደቅ, አለመቻል ደካማነት ሙሉ ለሙሉ ውድቅ
በማድረግ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ መሆኑን ማፅደቅ, በደልን
⇨,ሙሉ ለሙሉ ውድቅ በማድረግ ፍትሃዊነቱን ማፅደቅ።
⇨,እንቅልፍ ወድቅ በማድረግ አለመተኛትን ለአላህ
ማፅደቅ።
ይህ ማለት አላህ ከጎዶሎ ነገር የፀዳ ፍፁም ሙሉ
ፍትሃዊ, ቻይ,ፈፅሞ የማይተኛ የሆነ ሀያል ጌታ መሆኑን
# ማፅደቅ የዚህን ተቃራኒ ውድቅ ማድረግ።

♦️ከረመዳን በተሻለ«መልኩ
ለመጠቀም !!
➭➭➭➭➭➭
🔺ሁሌም ቢሆን ስለ ዲናችን ወቅቱን የጠበቀ ትኩረት ሊኖረን ይገባል። ዒድ ሲመጣ ስለዒድ፣ በሐጅ ወቅት ስለሐጅ፣ ሰርግ ስናስብ ስለ ሰርግ፣ ልጅ ሊወለድ ሲል ስለ ዐቂቃና ተያያዥ ጉዳዮች፣ ወዘተ ብናተኩርና ብንማማር በዚያ ጉዳይ የበለጠ እንድንጠቀም ያደርገናል።
ይሄው ረመዳን ከፊታችን ነው። ስለ ረመዳን ምን አነበብን? ምን አደመጥን? በምን ተዘጋጀን? ምን አስተማርን? ምንስ ሀሳብ ተለዋወጥን? የዘንድሮውን ረመዳን ከእስከዛሬው በተለየ ለመጠቀም ወይም ለመጥቀም አስበናል? ለዚህስ ምን ቀይሰናል? እስካሁን ካላሰብንበት ባስቸኳይ እንነሳ!! ምን እናድርግ ከተባለ በኔ በኩል እነዚህን ጠቅሻለሁ። ሀሳቦቹ እንደመጣልኝ የተከተቡ እንጂ በስርኣት የተሰደሩ አይደሉም። እናንተም የምታስቡትን በመጨመር እንተዋወስ
♦️ የረመዳንን ፆም በተሻለ እንጠቀምበት ዘንድ የሆነ ያክል ስለ ረመዳን እናንብብ ወይም እናድምጥ ወይም እንጠይቅ።
🔺 አቅሙ ካለን ስለ ረመዳን ሰዎችን ለማስተማር እናቅድ። በረመዳን ብዙ አዳዲስ ሰዎች ወደ መስጂድ እንደሚመጡ በማሰብ መሰረታዊ ትምህርቶችንም የእቅዳችን አካል እናድርግ። ከቻልን አስተማሪ የሌላቸው ዘንድ ሄዶ ማስተማር። ወይም ማስተማር የሚችሉ ሰዎችን በማገዝ እናንቀሳቅስ። ሶላት የማይሰግዱ ወገኖቻችን ማንቃት። ሰዎች በቁርኣን፣ በዒባዳ እንጂ በዘፈን፣ በመንዙማና ነሺዳ እንዳይዘናጉ ማሳሰብ።
🔺 ወንጀል ላይ ካለን ከወዲሁ በሚገባ መመለስ። መዳከም ካለ በተሻለ መንፈስ መነሳሳት።
♦️ ደካሞችን በፆሙ የሚያግዝ ነገር አቅማችን የፈቀደውን ከወዲሁ እናድርግ ወይም ለማድረግ እንዘጋጅ። በተለይ ቤተሰቦቻችንና ጎረቤቶቻችን ምን እንደሚጎድላቸው አይቶ የተቻለውን ማገዝ።
🔺 ቁርኣን ለማያገኙ መስጂዶች በተለይም በገጠር ላሉ ገዝቶ መስጠት። አስቡት በረመዳን ያ ሁሉ ሰው ሲቀራበት የሚገኘውን አጅር። እንዲሁም ለገጠር መስጂዶች በፀሀይ ብርሃን የሚሰራ መብራት፣ የድምፅ ማጉያዎችን፣ ጥሩ የኹጥባና ሌሎችም ኪታቦችን፣ ማፍጠሪያ የሚሆን ተምር፣ … ማበርከት።
♦️ ረመዳንን በሰላማዊ ልቦና እንፆመው ዘንድ ውስጣችንን ከቂም ማፅዳት። ሰዎችን ከልብ ይቅር ማለት። ለትዳር አጋር፣ ለጎረቤት፣ ለጓደኞች ባጠቃላይ ለሰዎች ይበልጥ መልካም፣ ፊተ በሻሻና ቸር መሆን።
🔺 በረመዳን ልንሰራቸው የምናስባቸውን መልካም ነገሮች ከወዲሁ ማሰብ። ሰዎችን ማስፈጠር (በተለይም ችግረኞችን፣ እስረኞችን)፣ ሰዎች ላይ ብድር ካለንና ከቻልን ይቅር ማለት፣ ወይም እንዲከፍሉ ማገዝ፣ በሽተኞችን መጠየቅ፣ ቤተሰብ፣ ጎረቤትና ወዳጆችን መዘየር፣…
♦️ መኪና ካለን የተቸገሩን ሊፍት በመስጠት መተባበር።
🔺 ለረመዳን ጊዜያችንን የሚሻሙ ነገሮችን ቀድሞ ማጠናቀቅ፣ መቀነስ ወይም ለቀጣይ ወር ማሻገር። አመታዊ ፈቃድ ማመቻቸት የሚችል ሰራተኛ ማመቻቸት።
♦️ ለራሳችን፣ ለሞቱ፣ በመከራ ለሚማቅቁ፣ ከዲን ለራቁ ወገኖች ከወትሮው በተለየ አጥብቆ ዱዓ ማድረግ፣
🔺 ረመዳንን በሚገባ እንዳንጠቀም ሊያደርጉን ይችላሉ ብለን የምንሰጋቸውን ነገሮች ለመቆጣጠር መወሰን።
♦️ ኢኽላሳችን ላይ ይበልጥ ማተኮር። ለሰዎች ምሳሌ ሆኖ ያነሳሳል የሚል ግምት ካላሳደርን በስተቀር ኸይር ስራዎቻችንን በምስጢር ማድረግ።
🔺 ቁርኣንን በብዛት ለመቅራት መዘጋጀት፣ የማይችል ካለ ማድመጥ፣ አልፎም ለመማር ቁርጠኛ ሆኖ መነሳት።
♦️ ፆምን በተሻለ መልኩ እንዲያፈጥሩ የምትደክሙ ሴቶች በሚያፈጥረው ሰው አጅር ለማግኘት ኒያ ማድረግ። ሆኖም ግን የተጋነነ የምግብ ዝግጅት ውስጥ አለመጠመድ።
♦️ መስጂድ ማፅዳት፣ የተበላሹ መገልገያዎቹን መጠገን ወይም ማስጠገን፣
🔺 ባጭሩ ረመዳን የስልጠና ወር ነው። ከረመዳን በሁዋላም የሚዘልቅ የተሻለ ስብእና ለመጎናፀፍ ስልጠናውን በሚገባ መካፈል።
✍ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር «حَفِظَهُ اللَّهُ

Photo
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
አንድ ነገር ለስቻግርቹ ነበር ፍቀደኛ ከሆንቹህ አንድ መስጂድ በስልጤ ዞን ሁልበረግ ወረደ ውስጥ የተሰራ ነበር ሁሉም ነገር አልቆለት ፍረሽ ነ ሽንትቤት አልተሰረለትም
ይህን መስጅድ ያስጀመሩት እከዝህ ድረስ በከበበው ነ በአህልከይር ነው የተሰራው ስለዝህ አሁን የቀረውን ትንሽ ነው
ከንተ ጋ የሉ ጀመአዎች ብዙ ናችው እኔንም ጨምሮ ለዝ ትልቅ መስጂድ የቅመችን ብነወጠ እንሸፍነው ነበር
ጉሩፕም አለው ስሙ ጀሚአ ዳሩ ሰለም ነው ፍቀደኘ ከሆንክ የመስጂድ ፎቶ ልስጥ ጀማአዎች አመክሩቸው ጀዛ ከላህ ለሀይር እንሽቀዳደም