ከሁሉም ቅጣቶች ሁሉ ከባዱ ቅጣት
የ ጊዜ ቅጣት ነው ወዳጄ !!
ጊዜ አይቅጣህ !! ዳኛም የለውም ትዕግሥትም የለውም !! ርህራሄም የለውም !! ምህረትም የለውም!!
ለማንኛውም
በማንኛውም ሁኔታ ይሁን በሰዎች ላይ በፍጹም መጥፎ ነገርን አታድርግ!!
በጊዜው ቀላል ይመስልሀል።
የሚቀጣህ ጊዜ ነውና ያኔ ትፀፀትበታለህ !!!
መልካም የፍቅር ጊዜ ❤️❤️❤️

🏷️ሙሳን ከፊርዓውን ያዳንከው
ጌታችን ሆይ...
🔅የዓሹራእ ቀን ከጥንት ጀምሮ ታሪክ ላይ ትልቅ ስፍራ ያለውና አማኞች አላህን በተግባር የሚያመሰግኑበት ታላቅ ቀን ነው።
ነቢዩን (ﷺ) በትክክል የሚከተሉ እድለኞች ቀኑን እርሳቸው የፈቀዱትና ሰርተውም ያሳዩት የጾም ዒባደህ ላይ በመሆን እያሳለፉት ፣ሌሎች ከሐቅ የራቁ አካላት ደግሞ ከፊሎች በሐዘን ሌሎች ደግሞ በዘፈን ያሳልፉታል!
ሱንናቸውን እንከተላልን ከሚሉም አንዳንድ የቢድዐህ ተግባራትን በማከናወን ቀኑን ሊያከብሩ የሚሞክሩ አሉ!
🔅ሐቁ ግን በዓሹራእ ቀን ከጾም ውጪ ሌላ ለየት ያለ የሚሰራ ምንም ዓይነት ዒባደህ የለም።
🔅በዚህ ዙሪያ የሚነገሩ ሐዲሦች በሙሉም ደዒፍና ውሸት ናቸው።
🔅በትክክለኛው የአህለስ'ሱነህ ተወሱል የታጀበ ዱዓእ እናድርግ እስቲ:-
▪️ሙሳንና ተከታዮቹን ከግፈኛው ፊርዓውን እና ሰራዊቶቹ፣ እንዲሁም ከባህሩ ማዕበል ያዳንከው ጌታችን ሆይ፥
እኛንም ከዘመኑ የእምነትና የስሜት ፈተናዎች ማዕበል አንተው አድነን!
▪️ከዱኒያና ከኣኺረህ ጭንቅና መከራም ሰውረን!
▪️ዓሹራን ለጾመ ሰው የዓመት ወንጀሎቹን እንደምታራግፈው ሁሉ ከውስጣችን ሪያእን፣ ምቅኝነትን፣ ኩራትንና የዱኒያን ፍቅር ጠራርገህ አውጣልን
▪️ከስጋዊና ከመንፈሳዊ በሽታዎችም በሙሉ ፈውሰን
▪️ጅህልንና ድህነትንም አርቅለን!
▪️ባሮችህን ሲያሰቃይ የነበረውን በዳይና አምባገነኑን ፊርዓውን ባህር ውስጥ እንዳሰመጥከው ሁሉ ለዲንህና ለባሮችህ የማይበጁ የዘመናችን ፊርዓውኖችን በሙሉ አንተ ይገባቸዋል ባልከው ባህር አስምጠህ አጥፋልን!
▪️እነ ሙሳን ባህሩን ያለ ጀልባ በቁድራህ በሰላም እንዳሻገርካቸውና ከስጋት እንዳዳንካቸው ሁሉ እኛንም ሲራጥን በረሕመትህ በሰላም አሻግረህ ጀነት ላይ አሳርፈን!
▪️ከወላጅና ወዳጆቻችንም ጋር በደስታ አኑረን
"ኣሚን"
✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ
ቅዳሜ ሙሐረም 10/1442ዓ.ሂ
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐

ክብርሽን ጠብቂ
እህቴ፣
ያንጋጠጠ ያንጋጥ አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ ለዝሙቱ ሴራ
ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ
ዞር በልልኝ ከኔ ጥፋልኝ ከፊቴ
https://t.me/httpsLatahzen
እህቴ፣
ያንጋጠጠ ያንጋጥ አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ ለዝሙቱ ሴራ
ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ
ዞር በልልኝ ከኔ ጥፋልኝ ከፊቴ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ስለ ረመዿን‼
==========
part#5
16ቀን ቀረው🌙
✍ ከፆም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሌሎች ተጨማሪ ጠቃሚ ነጥቦች፦
ጾመኛ ትጥበትን ግዴታ የሚያደርግ (ጀናባ) ላይ ሆኖ ፆምን ማቀድ (መነየት) ከዚያም ጐህ ከቀደደ በኋላ መታጠብ ይፈቀድለታል፡፡
በረመዿን ወር በወሊድ እና በወር አበባ ደም ላይ ያሉ ጐህ ከመቅደዱ በፊት ከደሙ ከጠሩ ከዚያ በኋላ ቢታጠቡም እንኳ መፆም ግዴታ ይሆንባቸ ዋል፡፡
ፆመኛ ጥርሱን መነቀል፣ ቁስሉን መታከም እና በዓይኑ ወይም በጆሮው በኩል የሚወሰዱ በጠብታ መልክ የተዘጋጁ መድሃኒቶችን መጠቀም ይፈቀድ ለታል፡፡ ይህንን በማድረጉም በጐሮሮው ውሰጥ የጠ ብታው ጣዕም ቢታወቀው እንኳ ፆሙ አይበላሽም፡፡
በቀኑ መጀመሪያም ይሁን መጨረሻ ክፍለ ጊዜ መፋቂያን መጠቀም ፆመኛ ላልሆኑ ሰዎች ሱና እንደሆነው ሁሉ ለፆመኛም የተወደደና የተፈቀደ ነው፡፡
ፆመኛ ከከፍተኛ ሙቀትና የውሃ ጥም ራሱን ለማ ስታገስ ውሃ በራሱ ላይ ማፍሰስም ይሁን መታጠብ እንዲሁም የአየር ማቀዝቀዣ መሣሪያዎችን መጠቀ ም ይፈቀድለታል፡፡
ፆመኛ መታፈንን ሊያስከትሉ የሚችሉ (እንደ አስም) ባሉ በሽታዎች የተነሳ የሚከሰት የአየር እጥረትን ለመከላከል ሲባል በአፍ የሚሳቡ (የአየር እጥረት መከላከያ) መድሃኒቶችን መጠ ቀም ይፈቀድለታል፡፡
ፆመኛ ሰው ከንፈሮቹ እና አፉ ቢደርቁ በውሃ ማራስ ቢፈቀድለትም ውሃን በጐሮሮው ውስጥ ከማመላለስ ግን ሊጠነቀቅ ይገባል፡፡
ፆመኛ ጐህ ለመቅደድ (ለፈጅር) ጥቂት ጊዜ እስኪቀረው በለሊት የሚመገበውን ምግብ (ሰሑር) ማዘግየት፣ ፀሀይ ከጠለቀችም ፆም መፍታትን (ማፍጠርን) ማቻኰል ይወደድለ ታል። እንዲሁም በእሸት ተምር ካላገኘ በሌላ የተምር አይነት ካልሆነም በውሃ ወይም ከተ ፈቀዱ የምግብ አይነቶች በማንኛውም ምግብ ማፍጠሩ ካላገኘም ማፍጠሪያ እስኪያገኝ በልቡ ማፍጠርን ማሰቡ ሱና ይሆንለታል፡፡
ፆመኛ በበጐ ፍቃደኝነት የሚፈፀሙ ሰናይ ተግባራትን ሊያበዛና የተከለከሉ ነገሮችን በሙሉ ሊርቅ ይገባል፡፡
ፆመኛ ግዴታ የሆኑ ተግባራትን ማዘውተር፣ ከተከለከሉ (ሐራም) ነገሮች ሁሉ መራቅ፣(የጀ መዓ ሰላት የሚመለከተው ከሆነ) የአምስት ወቅት ሰላቶችን ጊዜያቸውን ጠብቆ በጀማዓህ መስገድ፣ ውሸትን፣ ሐሜትን፣ ማታለልን፣ ከወ ለድ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎችን እንዲ ሁም ማንኛውም የተከለከለ ንግግርና ተግባርን መተው ግዴታ ይሆንበታል፡፡
عن أبي هريرة قال: قال رسول الله (ﷺ): "من لم يدع قول الزور والعمل به والجهل فليس لله حاجة في أن يدع طعامه وشرابه" أخرجه البخاري
ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋልና፦ ‹‹የሐሰት ንግግርን ፣ በሐሰት መስራትን እንዲሁም መሀይምነትን (የመሐይማንን ተግባር) ያልተወ ሰው ምግቡንና መጠጡን ከመተዉ አላህ ጉዳይ የለውም፡፡››
ቡኻሪይ ዘግበውታል
ረመዿንን የተመለከቱ ሐዲሦች
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹የረመዿንን ወር በኢማንና ከአላህ ብቻ አጅርን በመፈለግ የፆመ ሰው ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል››
ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹የረመዷን ወር ፆሞ ከዋል ወር ስድስት ቀናት በማስከተል የፆመ ዓመት ሙሉ እንደፆመ ይቆጠርለታል››
ቡኻይሪና ሙስሊም ዘግበውታል
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹የረመዿንን ሌሊት በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ (በመተሳሰብ) የቆመ (ሠላት የሰገደ) ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል››
ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበውታል
‹‹ረሱል (ﷺ) የመጨረሻዎቹ የረመዷን ወር አስር ቀናት ሲገቡ ሌሊቱን በሙሉ በሰላትና በፀሎት ያሣልፉ ነበር ቤተሰቦቻቸውንም ለኢባዳ ይቀሰቀሰና ወገባቸውን ታጥቀው ለኢባዳ ይነሣሱ ነበር››
ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል
‹‹መልዕክተኛው (ﷺ) በረመዷን ወር የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት በመስጊድ ውስጥ ይቀመጡ ነበር (ኢእቲካፍ) ያደርጉ ነበር››
ቡኻሪይ ዘግበውታል
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-
‹‹አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል››
ቲርሚዚይ ዘግበውታል።
(እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት(ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ(ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡)
[አል-በቀራህ: 183]
አላህ በዚሃ አንቀፅ ፆም በግዴታነት የተደነገገበት አላማ ተቅዋ መሆኑን ገልፆዋል፡፡ ነብዩ እንዲህ ብለዋል ‹‹መጥፎ ንግግርን ….. መሀይምነትን ያልተወ ሰው አላህ ዘንድ ምግብና መጠጥ መተው ቦታ የለውም።»
ቡኻሪይ ዘግበውታል
በዚህ መሠረት ማንኛውም ፆመኛ የሚሠራው ሀጢዓት ፆሙ ላይ ተፅዕኖ አለው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዳንድ ሠዎች እንደሚያደርጉት ከምግብ ከመጠጥና ከስጋዊ ተራክቦ ይቆጠቡና በአላህ ላይ ያምፃሉ፡፡ አንዳንዱ ሱሁር ከበላ በኋላ ይተኛና የፈጅርን ሠላት ያሣልፋል የሚነሣው ፀሃይ ከወጣች በኋላ ነው፡፡
ሌላው ደግሞ የዓስርን ሠላት ሣይሰግድ ይተኛና በኢፍጣር ሰዓት ተነስቶ አራት ጊዜ ጎንበስ ቀና ይላል፡፡ ጥቂትን እንዲ አላህን አያድስም፡፡ አንዳንድ ሠዎች ደግሞ ሠዎችን ያማሉ በንግድ ወቅት ያጭበረብራሉ ብዙ ወንጀሎችንም ይፈፅማሉ፡፡ ይህን ሁሌ የሚያደርጉት ፆመኛ ሆነው ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ የሚፈፅሙን ሀራም ተግባር የፆማቸውን ምንዳ እንደሚቀንሠው ጥርጥር የለውም፡፡ ምናልባትም ምንዳውና ሀጢአቱ እኩል ይሆኑና የፆሙን ምንዳ ያጣሉ፡፡
ለሙስለሊም ወንድሞች እና እህቶች የማስተላልፈው ምክር፤ አላህ በእነርሱ ላይ እርም ካደረጋቸው ነገሮች እና ተግባሮች ፆማቸውን እንዲጠብቁ እና ይህን የተባረከ ወር አላህን በመታዘዝ እንዲያሳልፉት ነው፡፡ እርም ነገሮችን ከመተው እና ግዴታዎችን ከመፈፀም ረገድ ራሳቸውን የሚያንፁበት ታላቅ እድል ነው፡፡
ወቢላሂ ተውፊቅ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
የሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን (ረሒመሁ-ል'ሏህ) ስራዎችን መሰረት ያደረገ
ይ🀄ጥላል...

የገበያ ላይ ዳዕዋ
በኡስታዝ ሳዳት ከማል
ተዉሂድ በአደባባይ
በዉዱ ወንድማችን ሳዳት ከማል
አሏህ ሆይ ወንድማችንን ባለበት ጠብቅልን
የሳዳትን ሊንክ ↙↙↙አትቀይሩ‼
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
በዉዱ ወንድማችን ሳዳት ከማል
አሏህ ሆይ ወንድማችንን ባለበት ጠብቅልን
የሳዳትን ሊንክ ↙↙↙አትቀይሩ‼
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
አንዳንድ ጊዜ አላህ ካንተ የሆነን ነገር ሲወስድብህ፤ ልክ ዩሱፍን ለአባቱ እንደመለሰለት ሁሉ በትክክል ያንኑ የወሰደብህን ነገር ይመልስልሀል።
ነገር ግን ሌላ ጊዜ ደግሞ የሆነ ነገር የሚወስድብህ ሊመልስልህ ሳይሆን በሌላ በተሻለና ይበልጥ ውብ በሆነ ነገር ሊተካልህ ይሆናል። ኡሙ ሰለማህ ባለቤቷ አቡ ሰለማህ ሲሞት ከርሱ የተሻለ ወንድ የማታገኝ መስሏት ስታስብ በውዱ ነቢይ ﷺ አልተካላትምን⁉️
ታዲያ فما ظنك برب العالمين ያ አኺ⁉️
በል! በትክክል በጌታህ ተመካ‼ በትክክል ባሪያው ከሆንክ ላይሰጥህ ወይም የተሻለ ላይተካህ አይነሳህም!
Sometimes when Allah takes away something frmm you, He returns it back to you exactly like He returned Yusuf (A.S) back to His father. But sometimes Allah takes away not to return but to replace, to replace with something much better and much more beautiful. Didn't Allah take away the husband of Umm Salamah only to replace him with our beloved Prophet صلی اللہ علیہ وسلم Muhammad🍂

📚እውቀትና ድህነት ‼️
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
♦️የሸሪዓ እውቀትን የምትፈልግ ከሆነ በችግርና በድህነት ላይ ትዕእግስት ይኑርህ። እውቀት መፈለግን ከሁሉ ነገር በላይ አስቀድም!! ለዱንያም ለአኼራም መልካም ነገር የሚያደርስህን እንዲሁም የነብያት ውርስ የሆነን እውቀት ነውና የምትፈልገው ትዕእግስት ይኑርህ።
🔺አል ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፦ ማንም ሰው ተቸግሮና በድህነት ተፈትኖ እንዲሁም በሁሉ ነገሩ ተፅእኖ አሳድሮበት እንጂ የሸሪዓ እውቀትን አይሰበስብም።
♦️አል ኢማሙ ሻፊዒይ፦ "በድህነትና ጉዳት ላይ ትዕእግስት በማረግ እንጂ የሸሪዓ እውቀት አይገኝም።"
እንዲህም አሉ፦ "ራስን ከፍ በማረግና ስልጣንን በመሻት እውቀትን መፈለግ ስኬታማ አያረግም። ነገር ግን ነፍስን መስእዋት በማረግ፣ በኑሮ በመጨናነቅና ዑለማዎችን በመንከባከብ የሸሪዓ እውቀት ይገኛል።
📚(አልፈቂህ ወልሙተፈቂህ በተሰኘ ድርሳናቸው ላይ አል ኢማም አልኸጢብ ዘግብውታል። ሌሎችም ጠቃቅሰውታል)።
✍እኔም የአቅሜን አልኩ ‼️
♦️እውቀትን በሰዉነት ምቾት መፈለግ ሞኝነት ነው። ቀኑን በወሬና በማይረባ ነገር እያሳለፍን፣ ለሊቱን በእንቅልፍ እያስዋብን እውቀትን መፈለግ ዘበት ነው። የሸሪዓ እውቀት እጅግ ሰፊና ጥልቅ ነው። ጥቂት ስናውቅ ብዙ ለማወቅ እንጓጓለን። የጅህልናን አስከፊነት እንረዳለን። ከጅህልና በላይ ዘግናኝ በሽታ አለመኖሩን እንገነዘባለን። በጅህልና መኖር በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ከመኖር በላይ የከፋ ነው።
🔺እንዲህም ይላሉ፦ "ለእውቀት ሁሉ ነገርህን ስጠው። እውቀትም ጥቂት ነገር ይሰጥኃል።"
"ይህች ግጥም ትደንቀኛለች ‼️
ففز بعلم ولا تطلب به بدلا
فالناس موتا وأهل العلم أحياء
✅የግጥሙ ጥቅል ሀሳብ↙️
በእውቀት አሸብርቅ። በእውቀት ላይ ሌላን ነገር ልውጫ አትፈልግ። ሰዎች ሁሉ ሞተው ሲረሱ፣ የእውቀት ባልተቤቶች ግን ባስተላለፉት እውቀት ምክንያት ሕያው ናቸው።
↷ ⇣🌹⇣

♦️የረመዷን ትሩፋት ⁉️
➭➭➭➭➭➭➭➭➭
✅ክፍል ሁለት.❷//
➋ኛ. ሶላት :- በረመዷን ወር ወደአላህ ከምንቃረብበት መልካም ተግባራት መካከል ከኢስላም ማእዘናቶች መካከል ሁለተኛ የሆነው ሶላት ነው፡፡
ነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
▪️"رأس الأمر الإسلام ، وعموده الصلاة" الترمذي: ٢٦١٦، احمد: ٢٢٠١٦
♦️“የነገሩ ሁሉ ቅንጭላት ኢስላም ሲሆን ምሰሶው ደግሞ ሶላትነው፡፡”
📚(ቲርሚዚይ: 2616, አህመድ: 22016) "ከነብያችን የመጡ ሀዲሶች ሁሉ በፈርድ ሶላት ትሩፋት ላይ ብቻ የተወሰኑ አይደለም፡፡ በትርፍ ሶላቶችም የምናገኛቸውን ጥቅሞች የሚናገሩ ሐዲሶች በርካታ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ከፈርድ ሶላት በኋላ የሚሰገዱ አስራሁለት ረዋቲብ ሱና ሶላቶችን ጠብቆ የሰገደ የሚያገኘው አጅርና ደረጃ በሚከተለው ሀዲስ ተነግሯል፡-
▪️"ما من عبد يصلي لله كل يوم ثنتي عشرة ركعة تطوعا غير فريضة إلا بنى الله له بيتا في الجنة" مسلم: ٧٢٨
♦️“አንድ ሰው ከፈርድ ሶላቶች ውጭ በየቀኑ አስራሁለት ረከዓዎችን አይሰግድም አላህ በጀነት ቤትን የሚገነባለት ቢሆን እንጂ፡፡”
📚(ሙስሊም: 728)
➲ከፈጅር በፊት ሁለት ረከዓዎችን በመስገድ የሚገኘው ደረጃ ደግሞ በሚከተለው ሐዲስ ተነግሯል፡-
▪️"ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها" مسلم: ٧٢٥
♦️“የፈጅርን ሁለት ረከዓ የሰገደ በዱንያና በውስጧ ካሉት ሁሉ በላጭ ነው፡፡”
(📚ሙስሊም: 725)
➽በረመዷን ወንጀልን ከሚያስምሩ ተግባራት መካከል የተራዊህ ሶላት ወይም ቂያመ ለይል ይገኙበታል፡፡
ረሱል ﷺ የሚከተለውን ሐዲስ ተናግረዋል፡-
▪️"من قام رمضان إيمانا وحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه" البخاري: ٣٧، مسلم: ٧٥٩
♦️“አምኖና ከአላህ ዘንድ የሚገኘውን አጅር ሂሳብ አድርጎ ረመዷንን የቆመ ያለፈው ወንጀል ይሰረዝለታል፡፡”
📚(ቡኻሪ: 37, ሙስሊም፡ 759)
➧የተራዊህ ሶላት በጀመዓ የሚፈጸም ጠንከር ያለ ሱና ነው፡፡
ነብዩ ﷺ አስራ አንድ (11) ረከዓዎች ይሰግዱ ነበር፡፡ ስድ በሆነ ሁኔታ መስገድ እንደሚቻል የሚጠቅስ ትክክለኛ ሐዲስ በመኖሩ አንድ ሰው ከአስራ አንድ ረከዓዎች በላይ ቢሰግድ ችግር የለውም፡፡ የሚፈለገውን አጅር (ምንዳ) ከአላህ ዘንድ ለማግኘት ሶላታችንን በተረጋጋ እና አላህን በመፍራት መፈጸም አለብን፡፡ አንድ ሰው የፈጅርን ሶላት ሰግዶ ጸሐይ እስከምትወጣ ድረስ ዚክር ዘክሮ ከዚያም ሁለት ረከዓን የሰገደ የሚከተለውን አጅር ያገኛል፡-
▪️"من صلى الفجر في جماعة ، ثم قعد يذكر الله حتى تطلع الشمس ، ثم صلى ركعتين ، كانت له كأجر حجة وعمرة تامة ، تامة ، تامة" الترمذي: ٥٨٦
♦️“የፈጅርን ሶላት በጀማዓ ሰግዶ ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ አላህን በመዝከር ሁለት ረከዓ የሰገደ የተሟላ የተሟላ የተሟላ የሀጅና የኡምራ አጅር አለው፡፡”
📚 (ቲርሚዚይ: 586)
➌ኛ .ቁርዓን መቅራት :- አንድን የቁርዓን ሐርፍ የቀራ በአስር እጥፍ እንደሚባዛለት በሚከተለው የነብዩ ሐዲስ ተነግሯል:-
▪️"من قرأ حرفا من كتاب الله فله به حسنة والحسنة بعشر أمثالها لا أقول الم حرف ولكن الف حرف ولام حرف وميم حرف" الترمذي: ٢٩١٠، الدارمي: ٣٣٥١
♦️“ከአላህ ኪታብ አንድ ሀርፍ የቀራ አንድ ሀሰና (መልካም አጅር) አለው አንዱ ሀሰና በአስር አምሳያ ይባዛል፡፡ አሊፍ ላም ሚም የሚለው እንደ አንድ ሀርፍ ነው ብየ አልልም፡፡ ግን አሊፍ ሀርፍ ነው ላም ሀርፍ ነው ሚም ሀርፍ ነው፡፡”
♦️(ቲርሚዚይ: 2910, ዳሪሚይ፡ 3351)
➲በዚህ ስሌት ቁርዓን የቀራ ሰው በርካታ ሀሰናቶችን ያገኛል፡፡ ይህን ምንዳ ታሳቢ በማድረግ ነው ረሱል ﷺ ዘወትር ቁርኣን መቅረትን የሚያበዙት፡፡ ጅብሪል عليه السلام በየአመቱ ረመዷን ላይ እየመጣ ቁርዓን ያቃራቸው ነበር፡፡ ረሱል በሞቱበት አመት ግን ሁለት ጊዜ ቁርዓን አቃርቷቸዋል፡፡ ስለዚህ እያንዳንዱ ሙስሊም በረመዷን ፕሮግራም አውጥቶ የተወሰኑ ጁዝኦችን በቀንም ይሁን በሌሊት ሊቀራ ይገባዋል፡፡
➍ኛ. ዘካህ መስጠጥ :- ከኢስላም ማእዘናቶች መካከል አንዱ ዘካ ነው፡፡ ሙስሊሞች የአላህን ረህመት ለማግኘት እና አጅራቸው እንዲነባበር ዘካቸውን በረመዷን ቢያወጡ ተመራጭነት አለው፡፡
ረሱል ﷺ በረመዳን መልካም ተግባርን እና ሶደቃን ያበዙ ነበር፡፡አብደላህ ብን አባስ رضي الله عنه የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
▪️"كان رسول الله ﷺ أجود الناس ، وكان أجود ما يكون في رمضان حين يلقاه جبريل ، وكان يلقاه في كل ليلة من رمضان فيدارسه القرآن فلرسول الله ﷺ أجود بالخير من الريح المرسلة" البخاري: ٨
♦️“የአላህ መልክተኛ ከሰዎች በጣም ለጋስ ነበሩ ፡፡ በረመዷን ከጅብሪል ጋር ሲገናኙ ደግሞ ልግስናቸው ይጨምራል፡፡ በየረመዷን ሌሊት ከረሱል ጋር ይማማራሉ፡፡ ልግስናቸው ከብርቱ ነፋስ የፈጠነ ነበር፡፡” 📚(ቡኻሪ: 6)
➾ይህ ሙስሊሞች በተለየ ሁኔታ ሲቸገሩ የሚደገውን ሶደቃ ሳይጨምር በረመዷን ተፈጻሚ የሚሆነውን ሶደቃ የሚያስገኘውን ጥቅም ብቻ ይገልጻል፡፡
➎ኛ .ሶደቃ :- ሶደቃ ከአላህ ዘንድ ኢባዳችን ተቀባይነት እንዲኖረውና ምንዳችን እንዲነባበር ያደርጋል፡፡ በተጨማሪ ጥላ በሌለበት የቂያማ ቀን በአላህ ጥላ እንድንጠለል ምክንያት ይሆናል፡፡ ስለዚህ ከረመዷን ውጭ መሶደቅ አጅር የሚያስገኝ ቢሆንም በረመዷን የምንሶድቀው ሶደቃ አጅሩ ከፍተኛ ይሆናል፡፡ ሶደቃዎችን ከሰዎች እይታ ውጭ ማድረግ መልካም ተግባር ከመሆኑ ባሻገር የሰለፎችም ተግባር በመሆኑ በየቤቱ የሚገኙትን መሳኪኖች ኢኽላስ በተሞላበት ሁኔታ መጎብኘት አስፈላጊ ነው፡፡
➏ኛ .ዝምድናን መቀጠል:-
〰〰 〰〰 〰〰 〰〰 〰〰 〰
○
○
○
✍ኢንሻ አሏህ.......ይቀጥላል !!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዥ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ①
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ረመዿን ተከታታይ አጫጭር የሙሐደራ ግብዣ ከአማርኛ የህዳግ ትርጉም ጋር: ክፍል ②
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
በሸይኽ ዶ/ር ዑሥማን አል-ኸሚስ
➲ልብ በይ ውዷ እህቴ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱
ሀብታሙን ለማግባት አትድከሚ። ይልቁኑ መልካሙን አግቢ። ሀብታምነት መልካምነትን አይገዛም። መልካም ሲባል ደግሞ በሁሉም ዘርፍ እንከን አልባውን ማለት አይደለም። ይሄማ ከየት ይገኛል? ስለዚህ የሚቻለውን ያክል በመልካም ስራ ላይ የተሰማራውንና እንደጥቅል መልካም ስነምግባር አለው የሚባለውን ነው ማግባት ያለብሽ።
ሸይኽ ሙሀመድ ሷሊህ አልዑሰይሚን رحمه الله

🌙ጨረቃዋ ቀርባለች!!🌙
ወደ ፈጣሪያችን እኛን ልታቃርብ
ደርቆ ያመፀውን ልብን ልታረጥብ
በኢማን ልትሞላን ከወንጀል አርቃ
በሰላት፣በቁርአን፣በዚክር አሸብርቃ
በስሁር፣ በዘካ፣ በተራዊህ ደምቃ
የልባችን ፈዋሽ ቀረበች ጨረቃ
ከኢባዳ ርቀን ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀን
በዲናችን ጉዳይ እጅግ ተዘናግተን
ከኢስላም መርሆች በሩቁ አፈንግጠን
ዱንያ ላይ ተጥደን ሁሉን ነገር ረስተን
ብዙ ስንታትር መንገዱ ጠፍቶብን
ጨረቃ ቀረበች እኛን ልታግዘን
የጠፋውን መንገድ ልታመላክተን
ወደ ጀሊላችን እኛን ልትመልሰን
ልብን በእምነት ሞልታ 1 ልታረገን
በጉጉት ተናፍቃ እኛን ልታልቀን
ሁሉን አሰባስባ በእምነት በጋራ
አንድ ልታረገን ሸይጣንን አባራ
ከውሸት፣ከፈሳድ፣ከሀራም አፅድታን
ለደከመው ኢማን ይዛ መድሀኒትን
የጀሀነምን በር ከሩቁ አስዘግታ
የጀነትን በሮች ለእኛ አስከፍታ
ቀረበች ጨረቃ ብስራቱን ነጋሪ
የወርሃ ረመዳን ጅማሬን አብሳሪ!!!
✍✍ሱመያ ቢንት ኑሬ
🌙🦋 "if 🌙ጨረቃዋ ቀርባለች!!🌙
ወደ ፈጣሪያችን እኛን ልታቃርብ
ደርቆ ያመፀውን ልብን ልታረጥብ
በኢማን ልትሞላን ከወንጀል አርቃ
በሰላት፣በቁርአን፣በዚክር አሸብርቃ
በስሁር፣ በዘካ፣ በተራዊህ ደምቃ
የልባችን ፈዋሽ ቀረበች ጨረቃ
ከኢባዳ ርቀን ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀን
በዲናችን ጉዳይ እጅግ ተዘናግተን
ከኢስላም መርሆች በሩቁ አፈንግጠን
ዱንያ ላይ ተጥደን ሁሉን ነገር ረስተን
ብዙ ስንታትር መንገዱ ጠፍቶብን
ጨረቃ ቀረበች እኛን ልታግዘን
የጠፋውን መንገድ ልታመላክተን
ወደ ጀሊላችን እኛን ልትመልሰን
ልብን በእምነት ሞልታ 1 ልታረገን
በጉጉት ተናፍቃ እኛን ልታልቀን
ሁሉን አሰባስባ በእምነት በጋራ
አንድ ልታረገን ሸይጣንን አባራ
ከውሸት፣ከፈሳድ፣ከሀራም አፅድታን
ለደከመው ኢማን ይዛ መድሀኒትን
የጀሀነምን በር ከሩቁ አስዘግታ
የጀነትን በሮች ለእኛ አስከፍታ
ቀረበች ጨረቃ ብስራቱን ነጋሪ
የወርሃ ረመዳን ጅማሬን አብሳሪ!!!
✍✍ hayutii
🌙🦋 "if you like it
🦋🌙
ወደ ፈጣሪያችን እኛን ልታቃርብ
ደርቆ ያመፀውን ልብን ልታረጥብ
በኢማን ልትሞላን ከወንጀል አርቃ
በሰላት፣በቁርአን፣በዚክር አሸብርቃ
በስሁር፣ በዘካ፣ በተራዊህ ደምቃ
የልባችን ፈዋሽ ቀረበች ጨረቃ
ከኢባዳ ርቀን ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀን
በዲናችን ጉዳይ እጅግ ተዘናግተን
ከኢስላም መርሆች በሩቁ አፈንግጠን
ዱንያ ላይ ተጥደን ሁሉን ነገር ረስተን
ብዙ ስንታትር መንገዱ ጠፍቶብን
ጨረቃ ቀረበች እኛን ልታግዘን
የጠፋውን መንገድ ልታመላክተን
ወደ ጀሊላችን እኛን ልትመልሰን
ልብን በእምነት ሞልታ 1 ልታረገን
በጉጉት ተናፍቃ እኛን ልታልቀን
ሁሉን አሰባስባ በእምነት በጋራ
አንድ ልታረገን ሸይጣንን አባራ
ከውሸት፣ከፈሳድ፣ከሀራም አፅድታን
ለደከመው ኢማን ይዛ መድሀኒትን
የጀሀነምን በር ከሩቁ አስዘግታ
የጀነትን በሮች ለእኛ አስከፍታ
ቀረበች ጨረቃ ብስራቱን ነጋሪ
የወርሃ ረመዳን ጅማሬን አብሳሪ!!!
✍✍ሱመያ ቢንት ኑሬ
🌙🦋 "if 🌙ጨረቃዋ ቀርባለች!!🌙
ወደ ፈጣሪያችን እኛን ልታቃርብ
ደርቆ ያመፀውን ልብን ልታረጥብ
በኢማን ልትሞላን ከወንጀል አርቃ
በሰላት፣በቁርአን፣በዚክር አሸብርቃ
በስሁር፣ በዘካ፣ በተራዊህ ደምቃ
የልባችን ፈዋሽ ቀረበች ጨረቃ
ከኢባዳ ርቀን ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀን
በዲናችን ጉዳይ እጅግ ተዘናግተን
ከኢስላም መርሆች በሩቁ አፈንግጠን
ዱንያ ላይ ተጥደን ሁሉን ነገር ረስተን
ብዙ ስንታትር መንገዱ ጠፍቶብን
ጨረቃ ቀረበች እኛን ልታግዘን
የጠፋውን መንገድ ልታመላክተን
ወደ ጀሊላችን እኛን ልትመልሰን
ልብን በእምነት ሞልታ 1 ልታረገን
በጉጉት ተናፍቃ እኛን ልታልቀን
ሁሉን አሰባስባ በእምነት በጋራ
አንድ ልታረገን ሸይጣንን አባራ
ከውሸት፣ከፈሳድ፣ከሀራም አፅድታን
ለደከመው ኢማን ይዛ መድሀኒትን
የጀሀነምን በር ከሩቁ አስዘግታ
የጀነትን በሮች ለእኛ አስከፍታ
ቀረበች ጨረቃ ብስራቱን ነጋሪ
የወርሃ ረመዳን ጅማሬን አብሳሪ!!!
✍✍ hayutii
🌙🦋 "if you like it
🦋🌙
210421_2320
My Recording
#የዛሬው _ሙሐደራ
#ነቢዩﷺቢዚ_አልነበሩምን?(2)
በመልካም ነገራቶች ላይ ለመሳተፍ በስራ ላይ የተወጠርኩ ነኝ ማለት የለብንም!!
ነቢዩ ሙሐመድምﷺ የቡዙ ሚስቶች አስተዳዳሪ ነበሩ
የጦር መሪም ነበሩ
አዳርም ይሰግዱ ነበር
ታማሚም ይጠየይቁ ነበር

➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➛ክፍል አስራ አምስት ➧ሱፍያን አስሰውርይ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናገሩ፡- ▪️"رحم الله أبا حازم قال: "رضي الناس اليوم بالعلم وتركوا العمل" ➲“አባሀዝምን አላህ ይዘንለት! የሚከተለውን ተናገረ “ዛሬ ሰዎች እውቀትን ወደዱ ተግባርን ተው” ኢማሙ አህመድ ፍል ዒለል፡ 2659 ላይ ዘግበውታል ኢብኑ…
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➛የመጨረሻው ክፍል ⓵⓺
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➲በዚህ ርዕስ ዙሪያ ከሰለፎች ከተገኙት ንግግሮች ሁሉ ያማረው የሚከተለው ነው፡- ሱፍያን ረሂመሁሏህ- “ከአንተ ዘንድ እውቀትን መፈለግ ወይስ መተግበር ፣ የቱ ነው ተወዳጁ?” የሚል ጥያቄ ቀረበለት፡፡ እርሱም እንዲህ አለ ፡-
➧ “እውቀት እኮ የተፈለገው ለስራ ነው፡፡ለስራ ብለህ እውቀትን አትተው፡፡ለእውቀት ፍለጋ ብለህ ስራን አትተው፡፡” (አቡ ኑዓይም “ሒልየት አል’አውሊያእ፡ 7/12 ላይ ዘግቦታል)
ጥልቅ ፣ ጥቅሙ ታላቅ ፣ ተጽእኖ የሚያሳድር በሆነው የኸጢብ አልበግዳዲ “ኢቅቲዷኡል ዒልም አልአመል” በተባለው ኪታቡ ውስጥ የተናገረውን በማቅረብ ንግግሬን እቋጫለሁ፡፡
➲“አንተ የእውቀት ፈላጊ ሆይ! እኔ አደራ እልሀለሁ! እውቀትን ስትፈልግ ኢኽላስ
ይኑርህ፡፡ ነፍስህን በተግባር ላይ አሰልጥናት፡፡ እውቀት ዛፍ ማለት ነው፡፡ ስራ ደግሞ ፍሬው ነው፡፡ አንድ ሰው በእውቀቱ ካልሰራ ዓሊም ተብሎ አይቆጠርም፡፡ ከእውቀት ውጭ ሆነህ በስራ አትደሰት፡፡ በስራህ አጓዳይ ሆነህ በእውቀት አትደሰት፡፡ ከእነርሱ
ድርሻህ ቢያንስ እንኳ ሁለቱን ሰብስብ ፡፡
➧አዋቂ ሆኖ አካሄዱ በመበላሸቱ ምክንያት እውቀቱን ከተውበትና ዒባዳውን ተመልክተው እስከማህይምነቱ ከተከተሉት ሰው የበለጠ አንድም ደካማ ሰው የለም፡፡
➭አላህ በእዝነቱ ከቸራቸውና ፣ ጸጋውን ካሟላላቸው - ከዚህኛውም ይሁን ከዚያኛውም ክፍል - ከአስፈሪ ነገር ነጻ የሚሆኑት ጥቂት ናቸው፡፡ቸልተኛነትና ስንፍናን ማዘውተር ፤ ዝቅተኛነትን መምረጥ ፤ እረፍትና ምቾትን ማብዛት ፍጻሜው አስነዋሪ ፣ ኪሳራ እና አስጠሊታ ነው፡፡ ተግባር ከቅጣት ነጻ ለመሆን
እንደሚፈለገው ሁሉ እውቀት ለተግበር በጣም ይፈለጋል፡፡
➻እውቀት ስራ ካነሰው በዓሊም ላይ ሸክም ይሆናል፡፡ ሸክም ሆኖ ከሚመለስ ፣ ውርደትን ከሚያወርስ ፣ በባለቤቱ ላይ ማነቆ ከሚሆን እውቀት በአላህ እንጠበቃለን፡፡” ኢቅቲዷኡል ዒልም፡ ገፅ 18
➛በዚህ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠው ትምህርት ተጠናቀቀ፡፡
➧በእኛ ላይ ሳይሆን ለእኛ ሁጃ እንዲሆን ፤ ባወቅነው እንዲጠቅመን ፤የሚጠቅመንን እንዲያሳውቀን ፤ እውቀትን እንዲጨምርልን ፤ አጠቃላይ ሁለንተናችንን እንዲያስተካክልልን አላህን እንለምናለን፡፡
➳አላህ ለእኔም ለእናንተም ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን በእውቀታችንም ለራሳችን ተጥቅመንበት ሰዎችንም የምንጠቅም አላህ ያድርገን!
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው የሚለው ተከታታይ ፅሁፍ በዚህ ተጠናቀቀ! ለወንድማቹህ የምሰጡት ምክር ፣ እዚህ ቻናል ውስጥ ይሄ ይስተካከል ይምትሉት ካለ በዚህ አድራሻ ጠቀሙት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
@Nur4843
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
➧ኑርአህመድ
【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】📚📚📚📚📚
➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ

Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳድ ሰዎች ይሄን አድርጌ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ እንደዚህ ይሆን ነበር ይላሉ ይሄ ንግግር እንዴት ይታያል
መልስ
ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከዚህ ነገር ከልክለዋል
በሚጠቅምህ ነገር ላይ ትጋ አትሳነፍ
የሆነ ነገር ካገኘህ እንደዚህ እንደዚህ አድርጌ ቢሆን ኖር እንደዚህ ይሆን ነበር አትበል ነገር ግን አሏህ ወሰነ የፈለገዉን አደረገ በል
ቢሆን ኖሮ የሚለዉ ቃል የሸይጧን በር ይከፍታል እና

✍አድሰ -ተከታታይ- ፁሁፍ✅
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
☞︎︎︎ ክፍል ➨⓵
➲በሴቶች ምክንያት የሚመጣ ሁከትና[ከወንዶች ጋር]የመቀላቀል ጉዳቱ‼️
بسم الله الرحمن الرحيم
➲ “እስልምና ቀጥ ባለውና ምስጉን በሆነው ትምህርቱ የሙስሊም ሴቶችን ክብር ጠብቋል ለልቅናዋና፣ ለእድለኛነቷ ዋስትና ወስዷል ፤ ከተለያዩ ሁከቶችና ፈተናዎች ነጻ
የሚያደርጋትንና ደስተኛ የሆነ ህይዎት ለመጎናጸፍ የሚያግዟትን ሁኔታዎች ሁሉ
አመቻችቷል፡፡
➧ኢስላም ለሰው ልጆች ትክከለኛውን አቅጣጫ የሚያሳይ የእዝነት ሐይማኖት ነው፡፡ አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - ከሰዎች ላይ ብልሹነትን ለማስወገድ ጥመታቸውን
ለማቃናት ይህን ውብ የሆነ ሸሪዓ በነብዩ صلى الله عليه وسلم ላይ አውርዷል፡፡ አላህ የደነገገው ሸሪዓ
ጠንካራ የሆነ አካሄድና አስተዳደር ያለው በወንዶችና በሴቶች መካከል በሚከሰተው
መረን የለቀቀ መቀላቀል ሊፈጠሩ የሚችሉ ህገ ወጥ ተግባራትን ከወዲሁ አከርካሪውን ቆርጦ የሚጥል ፤ አጥፊ ከሆኑና ጸያፍ ስነምግባራትን ሰዎች እንዲርቁ የሚያግዝ ክብራቸውን የሚጠብቅና ከዱንያና ከአኼራ ውርደት የሚያድን ነው፡፡
ሙስሊሟ ሴት በኢስላም ታላቅ ስርዓት ከተመራች ፤ አንጸባራቂ በሆነው የሸሪዓ
ብርሃን ከተጓዘች አስደሳችና መረጋጋት የተሞላበት ህይዎትን በቀላሉ ማጣጣም
ትችላለች፡፡
➵“የሙስሊሟ ሴት ምልክት አፍረተ ገላዋን መሸፈንና ያማረ ሒጃቧን መጠበቅ
ነው፡፡ ጅልባቧ ለንጽሕናዋና ለሷሊህነቷ መስካሪ ነው፡፡ ባንዲራዋ ኢስላም ያጎናጸፋትን
ስነምግባር በማህበረሰቡ መካከል ማሰራጨትና በአቋሟ ላይ መጽናቷ ነው፡፡ አላማዋ አላህ ያጎናጸፋትን ልቅናዋንና ክብሯን መጠበቅ ነው፡፡ ሙስሊሟ ሴት ስነ-ምግባሯ ተስተካክሎ ፤ የአላህንና የረሡልን صلى الله عليه وسلم ትእዛዝ ከጠበቀች ለሸሪዓው ብይን እጅ
ከሰጠች ፤ ፈርዶችንና ዋጅባቶች በቋሚነት ተፈጻሚ ካደረገች ፤ የሰዎች ቸልተኛነት ሳያዘናጋት ፤ በመጥፎ ተጣሪዎች ሳትሸወድ ፤ ከአላህ ጋር መገናኘቷን ተስፋ በማድረግ
በአቋሟ ላይ ከጸናች ፤ የተከበረችና ከሁሉም በላይ ከፍ ያለች ትሆናለች፡፡
➲“በዘመናችን ሴቶች በማህበረሰቡ ላይ የሚፈጥሩት የስነምግባር ብልሹነት ፍጻሜው የማይመሰገን የጉዳቱ መጠን የማይታወቅ በመሆኑ ለኡመቱ ከፍተኛ ስጋት እንደሆኑ ነብዩ صلى الله عليه وسلم በሐዲሳቸው ላይ ገልጸዋል፡፡ ረሡል صلى الله عليه وسلم ለኡመታቸው አስተማሪ
ታማኝ ፣ መካሪ ፣ አዛኝ ሲሆኑ ፤ መልካም ነገር ኑሮ ለኡመታቸው ያልጠቆሙት
መጥፎ ነገር ኑሮ ያላስጠነቀቁት አንድም ነገር የለም፡፡
◾️”روى البخاري ومسلم من حديث أسامة بن زيد رضي الله عنه قال: "ما تركت بعدي فتنة
هي أضر على الرجال من النساء"
➧“ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ኡሳማ ብን ዘይድ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፏል፡
➲“ከእኔ በኋላ ለወንዶች ከሴቶች የባሰ እጅግ በጣም ጎጅ የሆነ ነገር አልተኩም”
📚[ቡኻሪ፡5096 ሙስሊም፡2740]
▪️روى مسلم في صحيحه من حديث أبي سعيد الخدري ريض الله عنه أن النبي صلى الله عليه
وسلم قال: "فاتقوا الدنيا والتقوا النساء ، فإن أول فتنة بني إسرائيل كانت في
النساء"
➧ሙስሊም በዘገቡት አቡሰዒድ አልኹድርይ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
➭“ዱንያን ተጠንቀቁ ፤ ሴቶችን ተጠንቀቁ የበኒኢስራኤሎች የመጀመሪያ ፈተና በሴቶች ነበር፡፡” 📚[ሙስሊም፡2742]
➭“ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተለይም ሴቶችን ከተለያዩ ትንኮሳዎች ለመጠበቅና
ከሚደርስባቸው ፈተና ለመንከባከብ አቅጣጫ የሚሰጡ በርካታ ሐዲሶች ከነብዩ صلى الله عليه وسلم
ተላልፈዋል፡፡ ሐዲሶቹ አጠቃላይ ህበረተሰቡን ሴቶችን ደግሞ በተለየ ሁኔታ ከውርደት፣ ከተንኮልና ከሁከት የሚጠብቅ መጥፎ ነገሮች እንዳይሰራጭም የሚያግዝ ነው፡፡ ሴት ልጅ የኢስላምን አስተምህሮ ጠብቃ ከያዘች ከአስቀያሚ ባህሪ ጥብቅ የሆነ ጠንካራ
ኢስላማዊ ማህበረሰብ መመስረት ትችላለች በዱንያም በአኼራም እድለኛ ፣ትሆናለች፡፡ ከዚህ አስተምህሮ ካገለለች ደግሞ ከውርደት ሸለቆ ከፈሳድ አረንቋ ፣ውስጥ ተንከባላ ትወድቃለች ከራማዋን ደረጃዋን ግርማ ሞገሷን ታጣለች፡፡
➭“እንሆ እርሷ ትክክለኛውን ጎዳና ከሳተች ለነፍሷም ለቤተሰቦቿም ለቅርብ ዘመዶቿም ውርደትንና ነውርን ጎትታ ታመጣለች፡፡
➧“ቤተሰቦቿ ክብራቸውን አጥተው አንገታቸውን ሰብረው እንዲሄዱ ታደርጋለች፡፡ በዝሙት ብትጸንስ ጽንሱን ታስወርዳለች ፤ በዚህም
በዝሙትና በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ከባድ አደጋ ውስጥ ትወድቃለች ፤ ልጁ ተወልዶ
ወደቤተሰብ ከተቀላቀለ ደግሞ ዝምድና የሌለው አካል (አጅነብይ) በቤተሰቡ ውስጥ በማስገባት በማህበራዊ ህይዎት ውስጥ ተጨማሪ ቀውስ ትፈጥራለች፡፡
ታሪክን ያስተዋለ የሙስሊሞች ስልጣኔ መውረድ፣ የህብረተሰብ መበታተን ፣የስነምግባር ልቅ መሆን የአስተዳደር መበላሸት ፣ የወንጀል መሰራጨት ምክንያቱ ምን እንደሆነ በቀላሉ ይገነዘባል፡፡
〰〰 〰〰 〰〰 〰〰 〰〰
●
●
●
✍ኢንሻ አሏህ ◦◦◦ይቀጥላል!!
ትርጉም፦ በአቡ ዓብዲልዓዚዝ ዩሱፍ አህመድ 📚
〖አንብብብ ❗️ማንበብ ብዙ እውቀት ያስጨብጣል!!〗
➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ

የማለዳ ቁርስ
የ ኡለሞች መልስ እንዴት አደራችሁ ሲባሉ ⁉️
#ኢብኑል_ሙጚራም «የሙሀመድ አባት ሆይ እንዴት አደርክ?» ሲባሉ
በአላህ ፀጋ ስር ሰምጠን ማመስገኑ ግን ከብዶን አደርን።
ጌታችን ከሁሉ የተብቃቃ (ከማንም ምንም የማይፈልግ) ሆኖ እርሱ ከእኛ ጋር በፀጋው የሚዋደድ ሰሆን ፤ እኛ ግን ከርሱ (ሁሉን ነገረ የምንከጅል) ሆነን ከእርሱ ጋር በወንጀል እንጣላለን』አሉ።
:==================
በአለም ላይ ያላችሁ ውድ ሰለፍይ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዴት አደራችሁ ❓
እኔ አልሐምዱሊላህ አላህ እንደኔ ደካማነት በምህርቱ አዘኖልኘሰ ከትንሿ ሞት ህያው አድርጎኝ ይሄው እናንተን ለማገኝተ በቃሁ አልሐምዱሊላህ

ሐቅን ፈልጎ መከተል ግድ ነው ከሐቅም ከባጢልም አልሆንም ማለት ሌላ አዲስ መርህ ነው
አላህ ላመኑት ባሮቹ እናንተ ያመናችሁ ሆይ
አላህን ፍሩ ከእውነተኞችም ሁኑ ነው ያለው
የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - ከኡመቴ ውስጥ በሐቅ ላይ የሚሆኑ ከመኖር አይወገዱም የተቃወማቸውም ሆነ ችላ ያላቸው የማይጎዳቸው ናቸው ይሉናል ።
ሐቅን ፈልጎ መከተል ግድ ነው ከሐቅም ከባጢልም አልሆንም ማለት ሌላ አዲስ መርህ ነው ።
አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉትና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን::
=================

☄የውሸት ሙፍቲነት☄
የእዩኝ መጨረሻው:
ሸሽጉኝ ሸሽጉኝ ደብቁኝ ማለት ነው:
የሀገራችን ሰዎች ሲሉ እንደሰማነው:
ደግሞ እኮ እውነት ነው:
ምንም ተረት ቢሆን ቢታይም እንደ ቀልድ:
ማእናው ግን ልክ ነው ራሱን ለሚያካብድ:
ያልሆነውን ሆንኩኝ ብሎ ሚዘላብድ:
ምንም ትልቅ ቢሆን ሰውነቱ ቢከብድ:
ማስተዋል ከሌለው ውስጡ ነው እንደ አመድ:
እንደው ላስታውሳችሁ ያን የእስላም እንቁ:
ስሙ የሚባለው ዑመር አል~ፋሩቁ:
ይፈራ ነበረ ፈትዋን መጠየቁ:
የስም መመሳሰል አያስብልም እንቁ:
ሙፍቲነት ያስፈራል ጀግናው እውነት ብሏል:
ያላወቁት ዘንዳ ከትንኝ ይቀላል:
በዘመናችን ግን ራሱን ይሰይማል:
ሙፍቲ እገሌ ተብሎ በሚድያ ይወራል:
እሱም ይህንኑ ወዶ ተቀብሏል:
ነበሩ ሰለፎች የምርጦቹ ምርጦች:
ለአላህ ደባቂዎች ራስን አቅላዩች:
ጀነት ናፋቂዎች አንቱታን ፈሪዎች:
ታሪክ ላስታውሳችሁ የእነዚያን የምርጦች:
አንድ አሊም ነበሩ ኪታብ የዓለፉ:
ነጠላም አይደለ ሁሉም በየ ዘርፉ:
ተፍሲር ነሽ አቂዳ ነህው ብትል ሶርፉ:
ሰው አያውቅም ነበር ከዱንያ እስኪያልፉ:
ወዳጅ ነበራቸው ሞቱ ሲቀርባቸው:
በፍጥነት አስጠሩ ይህን ወዳጃቸው:
እንዲም ተናዘዙ ስለ ኪታባቸው:
ኪታቦች ፅፌያለሁ ሰው የማያውቃቸው:
አደራ ልበልህ ልሞት ቀርቢያለው:
ሰውየውም አለ እሺ እቀበላለው:
ቀጠል አረጉና እንዲህ ብለው አሉት:
እጄን ትይዛለህ ስቃረብ ወደ ሞት:
እጅህንም ይዤ እንደው ከጠፈርኳት:
አደራ! አደራ! ኪታቧን ደብቃት:
በዚህ ተቃራኒ እጄን ካላላሁዋት:
ያኔ ፈቅጃለሁ ለአንባቢያን አውጣት:
ለምን መሰላችሁ ሸሁ እንደዚ ያሉት?
የሪያእን viruse ከልብ ፈርተዋት:
ማስታወስ ይበጃል መንቀልቀል ይጥላል:
ኢኽላስ ማስተካከል ከሁሉ ይቀድማል:
ኢኽላስ በባህሪው እዩኝን ይጠላል:
የዘመኑ ሙፍቲ ይህን ተግብረሀል
✍ኑርአህመድ
https://t.me/httpsLatahzen
የእዩኝ መጨረሻው:
ሸሽጉኝ ሸሽጉኝ ደብቁኝ ማለት ነው:
የሀገራችን ሰዎች ሲሉ እንደሰማነው:
ደግሞ እኮ እውነት ነው:
ምንም ተረት ቢሆን ቢታይም እንደ ቀልድ:
ማእናው ግን ልክ ነው ራሱን ለሚያካብድ:
ያልሆነውን ሆንኩኝ ብሎ ሚዘላብድ:
ምንም ትልቅ ቢሆን ሰውነቱ ቢከብድ:
ማስተዋል ከሌለው ውስጡ ነው እንደ አመድ:
እንደው ላስታውሳችሁ ያን የእስላም እንቁ:
ስሙ የሚባለው ዑመር አል~ፋሩቁ:
ይፈራ ነበረ ፈትዋን መጠየቁ:
የስም መመሳሰል አያስብልም እንቁ:
ሙፍቲነት ያስፈራል ጀግናው እውነት ብሏል:
ያላወቁት ዘንዳ ከትንኝ ይቀላል:
በዘመናችን ግን ራሱን ይሰይማል:
ሙፍቲ እገሌ ተብሎ በሚድያ ይወራል:
እሱም ይህንኑ ወዶ ተቀብሏል:
ነበሩ ሰለፎች የምርጦቹ ምርጦች:
ለአላህ ደባቂዎች ራስን አቅላዩች:
ጀነት ናፋቂዎች አንቱታን ፈሪዎች:
ታሪክ ላስታውሳችሁ የእነዚያን የምርጦች:
አንድ አሊም ነበሩ ኪታብ የዓለፉ:
ነጠላም አይደለ ሁሉም በየ ዘርፉ:
ተፍሲር ነሽ አቂዳ ነህው ብትል ሶርፉ:
ሰው አያውቅም ነበር ከዱንያ እስኪያልፉ:
ወዳጅ ነበራቸው ሞቱ ሲቀርባቸው:
በፍጥነት አስጠሩ ይህን ወዳጃቸው:
እንዲም ተናዘዙ ስለ ኪታባቸው:
ኪታቦች ፅፌያለሁ ሰው የማያውቃቸው:
አደራ ልበልህ ልሞት ቀርቢያለው:
ሰውየውም አለ እሺ እቀበላለው:
ቀጠል አረጉና እንዲህ ብለው አሉት:
እጄን ትይዛለህ ስቃረብ ወደ ሞት:
እጅህንም ይዤ እንደው ከጠፈርኳት:
አደራ! አደራ! ኪታቧን ደብቃት:
በዚህ ተቃራኒ እጄን ካላላሁዋት:
ያኔ ፈቅጃለሁ ለአንባቢያን አውጣት:
ለምን መሰላችሁ ሸሁ እንደዚ ያሉት?
የሪያእን viruse ከልብ ፈርተዋት:
ማስታወስ ይበጃል መንቀልቀል ይጥላል:
ኢኽላስ ማስተካከል ከሁሉ ይቀድማል:
ኢኽላስ በባህሪው እዩኝን ይጠላል:
የዘመኑ ሙፍቲ ይህን ተግብረሀል
✍ኑርአህመድ
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
\\ወደድኳቹ//
ይድረስ ለሀቅ ባለቤቶች
ይድረስ ለሀቅ ተሟጋቾች
" " "አስተማሪዎች
~~~~~
````````````
በአላህ መንገድ_ስለተሟገታችሁ
የያዛችሁት መንገድ_ስለወገናችሁ
ከቢደዓ ባለቤት_ስላስጠነቀቃችሁ
እጅግ በጣም_ወደድኳችሁ
••••••••••••••••••••••••••••••••
ስሙኝማ ኡስታዞቼ _አብሽሩ ለነጌ
ሰብሩ ትካሳላችሀ _በአኼራ ነጌ
የእውነት_ትግላችሁ ለዲን ከሆነ
አካሄዳችሁ_ ዲንን ለመርዳት ከሆነ
አትበገሩ _ለባጢል ባለቤቶች
ሁኑ _የሀቅ የእውነት ባለቤቶች
!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ኑርአህመድ👇👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen
ይድረስ ለሀቅ ባለቤቶች
ይድረስ ለሀቅ ተሟጋቾች
" " "አስተማሪዎች
```
ተደሰትኩባችሁ
ወደድኳቹ _እጅግ