️ትንሺ ግጥም ስለ ተውሒድ!!
*,,,,,,,, ﻧﻈﻢ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ *
ቢሥሚላሂ ብየ ተውሒድን ልጀምር
ለማሥታወስ ያክል በግጥም ልደርድር!
️ለሙእሚኖች ሁሉ ለሴትም ለወንዱ
እስኪ ላሥታውሳችሁ ተውሒድን ተማሩ!
በአሏህ ማጋራት አስከፊ ወንጀል ነው
እስከ ዘላለሙ መኖሪያው እሳት ነው!
በሺርክ ተጨማልቆ ተውሒድን ችላ ያለ
የጌታውን መብት እጅግ ያጓደለ
በሺርክ ኮረፋት እራሡን ያዞረ
ተውሒድን በመተው ለሺርክ የታገለ
በዱኒያም ከሰረ እጅግ ተዋረደ
በአሔራም ከስሮ ጀሀነም ወረደ
ተውሒድን እንወቅ እንማር በደንቡ
ጌታችንን ነጥለን እናምልክ በወጉ
አምልኮ ፍራቻ ለአሏህ ብቻ ነው
ከዛ የተቀረው ሁሉም ኪሳራ ነው!
ተውሒድን እወቁ በደንብ ለይታችሁ
ተውሒድ ነውና የድናችን መሠረት
እሱን ያላወቀ መቸውም ቢህን አይገባም ከጀነት
ተውሒድ ኡሉህያ ሩብብያውን
ለዩና እወቁ አስማኡ ሲፋቱን
እናተ ሰወች ሆይ እወቁ ጌታችሁን
ሰውንም ጅንንም የፈጠረውም
ሊያመልኩት እንጅ ለሌላ አይደለም
እሱም ብሏልኮ በቁረአን አያ
ሰውንም ጅንንም ሊያመልኩኝ እንጅ አልፈጠርኩም
እናማ አምልኩት ለብቻ ነጥላችሁ
ከሺርካሺርክ ተግባር እጅግ እርቃችሁ
ቃጥባሬ ኑር ሁሴን ማለቱን ተውና
ቀጥ ብላችሁ ቁሙ በነብዩ ሱና
የሰው ልጆችና ጅኖች ምን ሆነዋል
አብዘሀኛወቹ አላማ ስተዋል
ሰባት ሰማያት እንድሁም ምድር
አላህ ፈጠራቸው አዚዙል ጀባር
የአርሹ ባለቤት የጠራ ጌታነው
በሱላይ ማጋራት የጀሀነም እራትነው
ተውሒድን ከያዙ ወድቀውም አይወድቁ
ጌታን በማምለክላይ ደስታን ያገኛሉ
ለጅኖች ማረዱ ይቅርም ስግደቱ
በአላህ ያሻረከ መጨረሻው ነው ከንቱ
ለጅኖች ማጎብደድ አይደለም ለሸኹ
በማንም ማጋራት መች ይፈቅዳል እሱ?
አምልኩኝ ብሎ አዞን ለብቻው ነጥለን
ታዳ ምን አሥፈለገ በሱላይ መደረብ?
ተው ጌታችሁን ፍሩ እሱንም ታዘዙ
ለብቻ ለዩና በአምልኮ ነጥሉ!?
አላህ አምላካችን ነው ለኛ አንድ
እርሱን የሚጋራ አይሆንም ከእኛ
ተውሒድ ምንጫችን ነው የድኑ መሠረት
ጌታን በማምለክላይ ለብቻ በመለየት!
ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﺩﻋﻮﺓ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ
ተውሒድ የሁሉም ነብያት የመጀመሪያ ጥሪያቸው ነው!
*,,,,,,,, ﻧﻈﻢ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ *
ቢሥሚላሂ ብየ ተውሒድን ልጀምር
ለማሥታወስ ያክል በግጥም ልደርድር!
️ለሙእሚኖች ሁሉ ለሴትም ለወንዱ
እስኪ ላሥታውሳችሁ ተውሒድን ተማሩ!
በአሏህ ማጋራት አስከፊ ወንጀል ነው
እስከ ዘላለሙ መኖሪያው እሳት ነው!
በሺርክ ተጨማልቆ ተውሒድን ችላ ያለ
የጌታውን መብት እጅግ ያጓደለ
በሺርክ ኮረፋት እራሡን ያዞረ
ተውሒድን በመተው ለሺርክ የታገለ
በዱኒያም ከሰረ እጅግ ተዋረደ
በአሔራም ከስሮ ጀሀነም ወረደ
ተውሒድን እንወቅ እንማር በደንቡ
ጌታችንን ነጥለን እናምልክ በወጉ
አምልኮ ፍራቻ ለአሏህ ብቻ ነው
ከዛ የተቀረው ሁሉም ኪሳራ ነው!
ተውሒድን እወቁ በደንብ ለይታችሁ
ተውሒድ ነውና የድናችን መሠረት
እሱን ያላወቀ መቸውም ቢህን አይገባም ከጀነት
ተውሒድ ኡሉህያ ሩብብያውን
ለዩና እወቁ አስማኡ ሲፋቱን
እናተ ሰወች ሆይ እወቁ ጌታችሁን
ሰውንም ጅንንም የፈጠረውም
ሊያመልኩት እንጅ ለሌላ አይደለም
እሱም ብሏልኮ በቁረአን አያ
ሰውንም ጅንንም ሊያመልኩኝ እንጅ አልፈጠርኩም
እናማ አምልኩት ለብቻ ነጥላችሁ
ከሺርካሺርክ ተግባር እጅግ እርቃችሁ
ቃጥባሬ ኑር ሁሴን ማለቱን ተውና
ቀጥ ብላችሁ ቁሙ በነብዩ ሱና
የሰው ልጆችና ጅኖች ምን ሆነዋል
አብዘሀኛወቹ አላማ ስተዋል
ሰባት ሰማያት እንድሁም ምድር
አላህ ፈጠራቸው አዚዙል ጀባር
የአርሹ ባለቤት የጠራ ጌታነው
በሱላይ ማጋራት የጀሀነም እራትነው
ተውሒድን ከያዙ ወድቀውም አይወድቁ
ጌታን በማምለክላይ ደስታን ያገኛሉ
ለጅኖች ማረዱ ይቅርም ስግደቱ
በአላህ ያሻረከ መጨረሻው ነው ከንቱ
ለጅኖች ማጎብደድ አይደለም ለሸኹ
በማንም ማጋራት መች ይፈቅዳል እሱ?
አምልኩኝ ብሎ አዞን ለብቻው ነጥለን
ታዳ ምን አሥፈለገ በሱላይ መደረብ?
ተው ጌታችሁን ፍሩ እሱንም ታዘዙ
ለብቻ ለዩና በአምልኮ ነጥሉ!?
አላህ አምላካችን ነው ለኛ አንድ
እርሱን የሚጋራ አይሆንም ከእኛ
ተውሒድ ምንጫችን ነው የድኑ መሠረት
ጌታን በማምለክላይ ለብቻ በመለየት!
ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﺩﻋﻮﺓ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ
ተውሒድ የሁሉም ነብያት የመጀመሪያ ጥሪያቸው ነው!
🛤በውስጥ መስመር የተላከልኝ ማስታወሻ
- ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣
- ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ
ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡
1- ልብሴን ያወልቃሉ፣
2- ያጥቡኛል፣
3- ይከፍኑኛል፣
4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣
5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣
6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣
7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡
ቀጠሯቸ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ ናቸው፡፡
8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል
- ቁልፎቼ 🔑🗝
- መጽሐፎቼ 📚
- ጫማዎቼ 👟
- ልብሦቼ 👖👔…..
በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡
- በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣
- የዓለም 🌍 እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣
- የኢኮኖሚው 💰 ቀውስም አልተፈጠረም፣
- በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ🧾 ይወጣል፣
- ንብረቴ 💸🏠🚘 የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ ነኝ፣
- ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ ይቀራል፤
- ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣ ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል
- ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤
ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት ክብደቱ! ማስፈራቱ! …
በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ
1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ
2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው ይመለሳሉ፣
3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ ይሆናል፣
የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ ተጀመረ
ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!!
1- መልክህ፣
2- ሀብትህ፣
4- ጤናህ፣
5- ልጅህ፣
6- ቪላህ፣
7- ዝናህ፣
8- ሚስትህ/ባልሽ
ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ
እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡
እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ
ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡
እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ
1- በግዴታዎች፣
2- በሱንና ነገሮች፣
3- በድብቅ መፅውት፣
4- መልካም ሥራ አብዛ፣
5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣
ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡
መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡ ምንም የለኝም አትበል፡፡ ሌላ ነገር ብታጣ ይህችን በእጅህ የገባችውን ፅሑፍ መጽውት፣ ምንም ጉልበትና ጊዜ አይወስድብህምና አታመንታ፡፡
ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ሼር ሼር .....✔️

أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ وَأَنَّ مُحَمَّداً عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ، رَضِيتُ بِاللَّهِ رَبَّاً، وَبِمُحَمَّدٍ رَسُولاً، وَبِالْإِسْلاَمِ دِينَاً
🍃🌻
🍃🌻
((اللَّهُمَّ بَاعِدْ بَيْنِي وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ، اللَّهُمَّ نَقِّنِي مِنْ خَطَايَايَ كَمَا يُنَقَّى الثَّوْبُ الْأَبْيَضُ مِنَ الدَّنَسِ، اللَّهُمَّ اغْسِلْني مِنْ خَطَايَايَ، بِالثَّلْجِ وَالْماءِ وَالْبَرَدِ)).
🍃🌻
🍃🌻
La tehzen
#ሀላሉን___ድፈረው !!! እድሜህ ከደረሰ ከበረታ ጂስምህ ከተመቻቸልህ ከፈቀደ አቅምህ ለምን አታገባም አንተ ሙስሊም ወጣት የፌስቡኳን እንስት በዓይንህ ከምትገምጣት በለስላሳ ድምፇ ዒማንህ ከሚተን ምናለ ብታገባ ሰርክ ከምትኳትን በሰዎች ሰርግ ላይ በተገኘህ ቁጥር ምነው እኔስ በሚል ቅናት ከምትቋጥር ምክንያት እያበዛህ ለመሸሽ አትጣር ቢጤህን ፈልገህ አንተም ኒካህ እሰር ከአንዲት ሴት ጋር መመስረት ጋብቻ…
🌷🌷🌷ውዷ እህቴ🌷🌺🌹ደስታሽን ከፈለግሺ በዓዱንያም በአኼራ
ኑሮሽን መስሪቺ ኢማን ካለው ጋራ
🌹🌷🌷🌺
🌺🌺
🌷ሀብታሙን ተይና ሷሊሁን ምረጪ
ሀብቱ ሲበታተን ፀጉር እንዳትነጪ🌹
🌹🌷
🌻
ዱኔውን ተይና ለአኼራሽ አስቢ 🌻
ከምትወጂው ጋራ ጀነት እንድትገቢ 🌻
🌺
🌷አድምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ
ሰይጣኖች ወስዉሰው እንዳያታልሉሽ
የአላህን ውዴታ አኑሪው በልብሽ
🌹 🌷
ልብያለው ልብ ይበል ከልጅ እስከ አዋቂ
ምክሬን ለግሻለው ብዬ ተጠንቀቂ
ገንዘብ አይጠቅምሽም ይህንን እወቂ🌳
ሁሌም ፈጣሪያቹን ብላችሁ ለምኑት
ለምነቱ ያደረ ኢማን የሞላበት 🌳
የልብ ወዳጅ ስጠን ምንደሰትበት🌳
ኑሮሽን መስሪቺ ኢማን ካለው ጋራ
🌹🌷🌷🌺
🌺🌺
🌷ሀብታሙን ተይና ሷሊሁን ምረጪ
ሀብቱ ሲበታተን ፀጉር እንዳትነጪ🌹
🌹🌷
🌻
ዱኔውን ተይና ለአኼራሽ አስቢ 🌻
ከምትወጂው ጋራ ጀነት እንድትገቢ 🌻
🌺
🌷አድምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ
ሰይጣኖች ወስዉሰው እንዳያታልሉሽ
የአላህን ውዴታ አኑሪው በልብሽ
🌹 🌷
ልብያለው ልብ ይበል ከልጅ እስከ አዋቂ
ምክሬን ለግሻለው ብዬ ተጠንቀቂ
ገንዘብ አይጠቅምሽም ይህንን እወቂ🌳
ሁሌም ፈጣሪያቹን ብላችሁ ለምኑት
ለምነቱ ያደረ ኢማን የሞላበት 🌳
የልብ ወዳጅ ስጠን ምንደሰትበት🌳
💦የማለዳ መልዕክት
عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ: "كُنْت خَلْفَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَوْمًا، فَقَالَ: يَا غُلَامِ! إنِّي أُعَلِّمُك كَلِمَاتٍ: احْفَظْ اللَّهَ يَحْفَظْك، احْفَظْ اللَّهَ تَجِدْهُ تُجَاهَك، إذَا سَأَلْت فَاسْأَلْ اللَّهَ، وَإِذَا اسْتَعَنْت فَاسْتَعِنْ بِاَللَّهِ، وَاعْلَمْ أَنَّ الْأُمَّةَ لَوْ اجْتَمَعَتْ عَلَى أَنْ يَنْفَعُوك بِشَيْءٍ لَمْ يَنْفَعُوك إلَّا بِشَيْءٍ قَدْ كَتَبَهُ اللَّهُ لَك، وَإِنْ اجْتَمَعُوا عَلَى أَنْ يَضُرُّوك بِشَيْءٍ لَمْ يَضُرُّوك إلَّا بِشَيْءٍ قَدْ كَتَبَهُ اللَّهُ عَلَيْك؛ رُفِعَتْ الْأَقْلَامُ، وَجَفَّتْ الصُّحُفُ" . رَوَاهُ التِّرْمِذِيُّ [رقم:2516] وَقَالَ: حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحِيحٌ
وَفِي رِوَايَةِ غَيْرِ التِّرْمِذِيِّ: "احْفَظْ اللَّهَ تَجِدْهُ أمامك، تَعَرَّفْ إلَى اللَّهِ فِي الرَّخَاءِ يَعْرِفُك فِي الشِّدَّةِ، وَاعْلَمْ أَنَّ مَا أَخْطَأَك لَمْ يَكُنْ لِيُصِيبَك، وَمَا أَصَابَك لَمْ يَكُنْ لِيُخْطِئَك، وَاعْلَمْ أَنَّ النَّصْرَ مَعَ الصَّبْرِ، وَأَنْ الْفَرَجَ مَعَ الْكَرْبِ، وَأَنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا"
🔰ዓብደላህ ኢብን ዓባስ እንዲህ አለ፡ “የሆነ ቀን ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ኋላ ነበርኩ። ከዛም እሳቸው አንተ ልጅ ሆይ እኔ ንግግሮችን አስተምርሃለሁ አሉኝ። አላህን ጠብቀው (አስታውሰው) ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቀው (አስታውሰው) ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። ከጠየቅክ (መጠየቅ ከፈለግክ) አላህን ጠይቅ። ከታገዝክ (አገዝን ከፈለግክ) በአላህ ታገዝ። ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጥቀም ቢሰበሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጠቅሙህም። ህዝቦች ሁሉ አንተን ለመጉዳት ቢሰበሰቡ አላህ ካልጻፈው በቀር አይጎዱህም። መጻፊያውም ተነስቷል። መጽሃፉም ደርቋል።”
ሀዲሱን (ቲርሚዚይ ዘግበውታል።)📚📚
👉 ከቲርሚዚይ ውጭ በሆኑ ሌሎች ዘገባዎች ደግሞ ፦“ አላህን ጠብቀው (አስታውሰው) ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። በምቾት ግዜ አላህን ተዋወቀው በችግር ግዜ ያውቀሃል። ደግሞ እወቅ! የሳተህ ነገር ሊያገኝህ አልነበረም፥ ያገኘህ ነገር ደግሞ ሊስትህ አልነበረም። አሁንም እወቅ! ድል ከትዕግስት ጋር ነው፣ መገላገል ደግሞ ከችግር ጋር ነው፣ ከክብደት ቡሃላ ደግሞ ቅለት አለ።”
✏️አላህ መሄዳችሁ ከከለከላችሁ ቦታዎች ራቁ እና ያዘዛችሁበትን ቦታ ተገኙ። ሕይወት ቆንጆ ትሆናለች እና ወደ ጀና የምትወስደውን መንገድ በራሷ ታገኛለች።
➡️የዚህ ጊዜያዊ አለም ብልግና በፍጹም የአእምሮ ሰላም ሊሰጥህ አይችልም። ሕይወትህን በቁርኣንና በሐዲስ አኑር ሰላም እና መረጋጋት ይሰጥሀልና።
አላህ ከፈቀደ ህይወታችሁን በቅጽበት ሊለውጥ ይችላል። ህይወታችን በእጁ ነውና በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ!
የቱንም ያህል ኃጢአት ( ወንጀል) ብንሠራ ስንት ጊዜ እርሱን ባንታዘዝ ወደ እርሱ ተውባህ ከገባን ይቅር ይለናል እሱ ይቅር ባይ ጌታ ነውና።
በእስልምና ሁሉም ህይወት ጠቃሚ ነው። በነጭና በጥቁር፣ በአጭርና በረጂም፣ በድሆችና በሀብታሞች መካከል ልዩነት የለም። ሁላችንም የአላህ ባሪያዎች ነን፣ እኛ አንድ ነን ።
አላህ ህይወታችንን ምቹ እንዲሆንልን ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ነገሮች ፈጠረ። ለምን ነው እሱን ማመስገን ያልቻልነው? እሱን ካመሰገንን አላህ አብዝቶ ይሰጠናል።
إِن تَكۡفُرُواْ فَإِنَّ ٱللَّهَ غَنِيٌّ عَنكُمۡۖ وَلَا يَرۡضَىٰ لِعِبَادِهِ ٱلۡكُفۡرَۖ وَإِن تَشۡكُرُواْ يَرۡضَهُ لَكُمۡۗ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٞ وِزۡرَ أُخۡرَىٰۚ ثُمَّ إِلَىٰ رَبِّكُم مَّرۡجِعُكُمۡ فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمۡ تَعۡمَلُونَۚ إِنَّهُۥ عَلِيمُۢ بِذَاتِ ٱلصُّدُورِ
ብትክዱ አላህ ከእናንተ የተብቃቃ ነው፡፡ ለባሪያዎቹም ከህደትን አይወድም፡፡ ብታመሰግኑም፤ እርሱን ይወድላችኋል፡፡ ማንኛይቱም ኃጢኣትን ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ይነግራችኋል፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያሉትን ዐዋቂ ነውና፡፡
{አል ዙመር፡7}📖🌹
(وَإِذۡ تَأَذَّنَ رَبُّكُمۡ لَىِٕن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ)
ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡
[ሱረቱል ኢብራሒም፡7]
#አልሀምዱሊላህ

➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧“የተዘረጋው የአላህ ገመድ” የሚለው ስያሜ ክቡር ለሆነው የአላህ ቁርኣን የተሰጠ ስያሜ ሲሆን ስያሜው በነብዩ صلى الله عليه وسلم ትክክለኛ ሐዲስም ተረጋግጦ ይገኛል፡፡ فقد روى الإمام مسلم في "صحيحه" من حديث زيد بن أرقم رضي الله عنه أن النبي صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم قال: "ألا…
➲የተዘረጋ የአላህ ገመድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➳ክፍል ሁለት
➧ይህ ፣ የተዘረጋ ገመድ (ቁርኣን) የሰውን ልጅ ለመምራት ፣ ለማስተካከል አማኞችን ለመገሰጽ ፣ በደረቶች ውስጥ ያለውን በሽታ ለመፈወስ ፣ ለቁርኣን ባለቤቶች በረከትን ፣ ብርሃንን እና ነጸብራቅን ለማጎናጸፍ አላህ ያወረደው መንገድ
ነው፡፡
➧አሏህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ لِّيَدَّبَّرُوا آيَاتِهِ وَلِيَتَذَكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ
➻ይህ ወዳንተ ያወረድነው ብሩክ መጽሐፍ ነው፡፡ አንቀጾቹን እንዲያስተነትኑና የአእምሮዎች ባለቤቶችም እንዲገሰጹ (አወረድነው)፡፡
إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا
➛ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡
قَدْ جَاءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ كَثِيرًا مِّمَّا كُنتُمْ تُخْفُونَ مِنَ الْكِتَابِ وَيَعْفُو عَن كَثِيرٍ ۚ قَدْ جَاءَكُم مِّنَ اللَّهِ نُورٌ وَكِتَابٌ مُّبِينٌ◍يَهْدِي بِهِ اللَّهُ مَنِ اتَّبَعَ رِضْوَانَهُ سُبُلَ السَّلَامِ وَيُخْرِجُهُم مِّنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ بِإِذْنِهِ وَيَهْدِيهِمْ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
➻ “ከአላህ ዘንድ ብርሐንና ገላጭ መጽሐፍ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አላህ
ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል፡፡
በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሐን ያወጣቸዋል፡፡ ወደ ቀጥተኛም መንገድ
ይመራቸዋል፡፡” አል ማኢዳህ፡
ቁርኣንን ፣ ለሰዎች ሒዎት ለስነ-ምግባራቸው ፣ ለስነ-ስርዓታቸው ፣ ለማህበራዊ ሒዎታቸው ፣ ለአምልኳቸው ፣ በአጠቃላይ ወደአላህ ለመቃረብ የሚጓዙበት ጎዳና አድርጎ አላህ አውርዶታል፡፡
ለዚህ ነው የአማኞች እናት ዓኢሻ ረድየላህ አንሃ ስለነብዩ صلى الله عليه وسلم ስነ-ምግባር በተጠየቀች ጊዜ የሚከተለውን ምላሽ የሰጠችው፡-
"كان خلقه القرآن"
“ስነ-ምግባራቸው ቁርኣን ነበር” አህመድ፡
➧ማንኛውም በቁርኣን ውስጥ የአምልኮት ፣ የስነ-ምግባር ፣ የስነ-ስርዓት ፣የማህበራዊ ህይዎት እና የሌሎችም ሰዎች የሚገለጹባቸው ባሕሪያት አይኖርም ፣የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚገለጹበት ቢሆን እንጅ፡፡ ረሡል صلى الله عليه وسلم ከሰዎች ሁሉ አላህን በጣም ተገዥ ፣ በብዛት ፈሪው ፣ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠንቃቂው ፣ በስነ-ምግባራቸው የተሟሉ ፣ ስርዓታቸው በጣም ያማረ ፣ ከሰዎች ጋር የነበራቸው ማህበራዊ ግንኙነት መልካም የነበሩ ናቸው፡፡
➛ኢንሻአላህ
ይቀጥላል◉◉◉◉◉✍✍@Nurahend
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
➽ አንዲት ሴት ወይዘሮ በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣ ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማኖሪያ አልተፈቀደምና እባክዎ ያንሱ ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡
➽ ‹‹ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ›› ቢላቸውም ‹‹ሂድ ንገር›› አሉት፡፡ ሂዶ ሲነግረው አለቅየው መጥቶ "ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ?" ብሎ ቢነግራቸው ‹‹አላነሳም›› በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡
➽ በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና ‹‹ይህን ሻንጣ ያንሱ›› ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም ‹‹ለምን?›› ሲላቸው ‹‹ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ፡፡ እኔ የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ ‹‹ለምን›› ብሎ የጠየቀኝ ባለመኖሩ ነበር፡፡ አንተ ‹‹ #ለምን ?›› ስላልከኝ አመሰግንናለሁ፡፡ በመሠረቱ ግን ሻንጣው የእኔ #አይደለም ሲሉት በመደነቅ ይቅርታ ጠየቃቸው ፡፡ ሰዎች ምን እንደሚያስቡ ስለማናውቅ ለመፍረድ መቸኮል የለብንም።

Forwarded from የአኺራ ስንቅ زاد الآخرة
#ያኔ___አልቅስ!!!
#ነፍስህ ስሜትህን ከመቆጣጠር #ደካማ ሆና! በሀራም ስራ ላይ #ጠንክራ ስታገኛት! #ያኔ__አልቅስ!
#መጥፎ ስራ አይተህ #በማትጠላበት ጊዜ! እንዲሁም!
መልካም ስራን በምታሳንስበት ጊዜ! #ያኔ__አልቅስ!
ነፍስህ መሳጭ የሆነ ፊልም #አይታ ወይም ዘፈን #ሠምታ በምታለቅስበት ጊዜ!
እንዲሁም #ለቁርዐን በማታለቅስበት ጊዜ!
#ያኔ__አልቅስ!
#ሶላትህ ከአምልኮ ወደ #ባህል!
እንዲሁም!
#ከማረፊያ ወደ #መቸገሪያ ሲቀየርብህ!
#ያኔ__አልቅስ!
#የዕድሜያችን ብዙ ክፍል በማለፍ ላይ እያለ! እኛ ግን???????
https://t.me/httpsIBNumuhammed

<< << < ጊዜና ልጅነት > >> >>
ቀን ቀንን ሲተካ ሲከንፍ እንደዋዛ
ሲመለሱ አይኖርም ያረገፉት ጤዛ
እንዲህ ነው ልጅነት በቀን የሚጨልም
ካለፈ በኃላ የማይኖሩት አለም
የማለዳም ፀሀይ አምሮባት የዋለች
ሠዓቷን ጠብቃ ማታ ትጠልቃለች
ጊዜው እየሮጠ እድሜ እየከነፈ
ከቀን ጋር ተዋግቶ የለም ያሸነፈ
ልጅነት በጊዜ ጦር እየተመታ
የማለዳ ውበት አይገኝም ማታ
የሠው ልጅ ሁልጊዜ ልጅነት ቢመኝም
ልጅ እንጅ ልጅነት ዳግም አይገኝም።
https://t.me/httpsLatahzen
ቀን ቀንን ሲተካ ሲከንፍ እንደዋዛ
ሲመለሱ አይኖርም ያረገፉት ጤዛ
እንዲህ ነው ልጅነት በቀን የሚጨልም
ካለፈ በኃላ የማይኖሩት አለም
የማለዳም ፀሀይ አምሮባት የዋለች
ሠዓቷን ጠብቃ ማታ ትጠልቃለች
ጊዜው እየሮጠ እድሜ እየከነፈ
ከቀን ጋር ተዋግቶ የለም ያሸነፈ
ልጅነት በጊዜ ጦር እየተመታ
የማለዳ ውበት አይገኝም ማታ
የሠው ልጅ ሁልጊዜ ልጅነት ቢመኝም
ልጅ እንጅ ልጅነት ዳግም አይገኝም።
https://t.me/httpsLatahzen
Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
▫️ጃዕፈር ኢብን አቡጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
ክፍል አንድ 1⃣
✿•••✿•••✿
《ጀዕፈርን፥ ጀነት ውስጥ ሁለት በደም የደመቀ ክንፎች ባለቤት ሆኖ አየሁት።》
«🎤ነብዩ ሙሐመድ ﷺ»
ምንም እንኳን በቁረይሾች ታላቅ የክብር አይን ቢታዩም የረሱል ﷺ አጎት አቡ-ጧሊብ በሀብት ረገድ ድሀ ነበሩ።
ቤተሰባቸውን መቀለብ የተሳናቸው የብዙ ልጆች አባት የሆኑት አቡጧሊብ ምድረ ዓረቢያን ድርቅ ሲመታት ችግሩ ተባባሰባቸው። ሰብሎችን ያጠፋውና ከብቶችን የፈጀው ረሃብ፥ ህዝቡ ከሞት ለማምለጥ ሲል አጥንት እንዲቆረጥም አስገድዶት ነበር። ነብዩ ረሱል ﷺ ለነብይነት ገና ባልታጩበት በዚህ ቀውጢ ወቅት አጎታቸውን አባስን «የወንድምህ የአቡ-ጧሊብ ቤተሰቦች ብዙ ናቸው። ሰው በረሃብ እያለቀ ስለሆነ የተወሰኑትን በመውሰድ እንርዳው» በማለት ሀሳብ አቀረቡ።
አባስም በሀሳቡ ተስማማ አባስ ከረሱል ﷺ ጋር ወደ አቡ ጧሊብ ሄደው ሀሳባቸውን አቀረቡ። አቡ ጧሊብ የዓሊይን (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ታላቅን አቂልን ትተው ከሌሎቹ መርጠው መውሰድ እንደ ሚችሉ ነገሯቸው።
ረሱል ﷺ #ዓሊይን ረ.ዐ አባስ ደግሞ #ጃዕፈርን ረዲየሏሁ ዐንሁን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለመቀላቀል ወሰዷቸው።
ከሃሺም ጎሳ #አምስት ሰወች ነብዩ ሙሀመድን ﷺ በመልክ በጣም ይመስሉ ነበር ይባላል።
ያጎታቸው ልጆች #አቡሱፍያን ኢብን አል-ሃሪስና #ቁሳም ኢብን አል አባስ፤ የኢማሙ ሻፊኢይ አያት #አስ-ሳኢብ ኢብን ኡበይድ እንዲሁም ከሁሉም በጣም የሚመስሏቸው የልጃቸ ው ልጅ #ሐሰን ኢብን ዓሊይና የአጎታቸው ልጅ #ጀዕፈር ኢብን አቡ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁም ነበሩ።
የትዳር እና የኢስላም ህይወት
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
ጀዕፈር ረዲየሏሁ ዐንሁ በወጣት እድሜው #አስማ ቢንትዑመይስን ረዲየሏሁ ዐንሀ አግብቶ ከአባስ በመለየት ጎጆ መሰረተ። በአቡበክር አስ-ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሁ አማካኝነት ከሚስቱ ጋር ኢስላምን በመቀበል ከመጀመሪያወቹ ሙስሊሞች ሆነ። የጀነት መንገድ በሾክ መሞላቷን የተረዱት ጀዕፈርና ሚስቱ ረዲየሏሁ ዐንሁም በቁረይሽ የሚደርስባቸውን ጭካኔና ግፍ በትዕግስት ሊወጡት ቢሞክሩም ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ የመጣው የ ቁረይሽ ሴራ ከአቅማቸው በላይ በመሆኑ ፦
«ጌታችን አላህ አንድ ነው» ስላሉ ብቻ በደል እየተፈፀመባቸው ያሉት ንፁሃን ሰዎች ዕጣ ያሳዘናቸው ነብይ ﷺ ወደ ሀበሻ እንዲሰደዱ ትዕዛዝ ሰጡ።
▫️ ስደት ወደ ሐበሻ ▫️
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
በጀዕፈር ረዲየሏሁ ዐንሁ መሪነት ወደ አቢሲኒያ (ኢትዬጵያ) የመጀመሪያው ስደት ተደረገ። በፍትሀዊው የኢትዮጵያ ንጉስ ነጃሺ ጥላ ስር በመሆን ሃይማኖታ ቸውን በነፃነት በመተግበር አላህን የመገዛትን ጣዕም ሊቀምሱ ቻሉ። የስደተኞቹ በሰላም መኖር የእግር እሳት የሆነባቸው የቁረይሽ ሹማምንት ወደ መካ የሚመልሱባቸውን መንገድ ያውጠ ነጥኑ ጀመር።
ለዚህ ተግባር የቁረይሽ ግፈኞች #አምር ኢብን አልአስና #አብዱላህ ኢብን አቢ ራቢያን በመወከል ከበርካታ ስጦታወች ጋር ወደ ንጉሱና ጳጳሳቱ ላኩዋቸው።
ኢትዮጵያ እንደደረሱ ለስጦታ ያመጧቸውን ንብረቶች ለጳጳሳቱ በመለገስ «በንጉሱ መሬት የሚንቀሳቀሱ አመፀኛ ወጣቶች አሉ። በአባቶቻቸው ሀይማኖት ላይ ያፌዛሉ፣ ይኮንኑታልም። በህዝባችን መካከል ሁከትና መከፋፈልን ፈጥረዋል። ንጉሱን ስናነጋግር ስለ ሃይማኖታቸው ምንነት ሳይጠይቋቸው እንዲያስረክቡን ጎትጉቱልን። የተከበሩት የህዝባችን መሪወች ስለ እነሱም ሆነ ስለ ሀይማኖታቸው ከሁሉም በላይ ያውቃሉ» አሏቸው። ጳጳሶቹም ተስማሙ።
📦 አምርና ዐብደላህ ብስጦታቸው ለተደሰተው ነጃሽ 《ንጉስ ሆይ! ርኩሳን ወጣቶች ከኛ አምልጠው ወደ ግዛተዎ መጥተዋል። እኛም እርሶም የማናውቀውን ሃይማኖት ይከተላሉ። በወላጆቻቸው እና በህዝባቸው ላይ ያመፁ አፈንጋጮች እንድትመልሱልን የተከበሩ መሪዎቻችን ልከውናል።» ሲሏቸው ንጉሱ ወደ ጳጳሳቱ ዞር ብለው ሲመለከቷቸው።
«ንጉስ ሆይ! እውነታቸውን ነው የተንናገሩት። በህዝባቸው ላይ ምን ፈፅመው እንደመጡ ስለሚያውቁ ለፍትሀዊ ፍርድ ወደነርሱ ይላኩዋቸው» አሉ።
🎙 በአስተያየታቸው የተቆጡት ንጉስ ነጃሽ «በፈጣሪ ይሁንብኝ! ለምን እንደተወነጀሉ እራሴ ሳላጣራ አሳልፌ አላስረክባቸወም። እነዚህ ሁለት ሰዎች የሚሉት እውነት ከሆነ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ። ካልሆነ ግን የእኔን ጥበቃ እስከፈለጉ ድረስ በኔ ምድር ይኖራሉ።» በማለት አስደነገጧቸው።
ንጉሱ ሙስሊሞቹ ለችሎት እንዲቀርቡ
አዘዙ። ሙስሊሞቹ ከመሄዳቸው በፊት እነሱን ወክሎ #ጀዕፈር ኢብኑ አቢ-ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ ብቻ እንዲናገር ተስማሙ በንጉሱ ቤተ መንግስት ጳጳሳቱ የሚያምር አረንጓዴ ልብስና ማራኪ ቆብ ደፍተው ከንጉሱ ወንበር ግራና ቀኝ ቁጭ ብለዋል ሙስሊሞቹ ሲገቡ ቁረይሾቹ ቦታቸውን ይዘው ነበር። ንጉሱ መጡ።
ቀሳውስት፣ ጳጳሳት፣ ቁረይሽ ወዘተ.. ከሙስሊሞች በስተቀር ሁሉም ለንጉሱ አጎነበሱ።
ንጉሱ ሙስሊሞቹን ለምን የክብር ሰላምታ እንዳልሰጡ ሲጠይቋቸው
🎤 «እኛ ለአላህ እንጅ ለሌላ የማናጎነብስ ህዝቦች ነን። »በማለት ነበር በታሪክ የማይረሳውን ቃል ጀዕፋር ረዲየሏሁ ዐንሁ የመለሱት።
🎙 ንጉሱ በመገረም «ለመሆኑ ከህዝቦቻችሁ ጋር ሆድና ጀርባ ያደረጋችሁ እምነት ምን አይነት ነው? ወደ እኔ ወይም ወደ ሌላ ህዝቦች ሃይማኖት ለምን አልገባችሁም?» በማለት ጠየቁ።
ጀዕፈር ረዲየሏሁ ዐንሁ ወደፊት ቀረብ በማለት በቅን ልሳን የመካ ሰውን ሁኔታ፣ የኢስላምንና የረሱልን ﷺ ሚና ቁልጭ አድርጎ አቀረበ።
🎤 እንዲህ ነበር ያለቸው፦ «ንጉስ ሆይ! በድንቁርናና በምግባረ ብልሹነት የተዘፈቀን፣ ጣዖት አምላኪ፣ የሞተ እንስሳ ተመጋቢ፣ አሰቃቂ እና አፀያፊ ስራወችን የምንፈፅም፣ ዝምድናን የምንቆርጥ፣ እንግዳ የምናስከፋ ህዝቦች ነበርን። ኃይለኛውም ደካማውን የሚበዘብዝ በት ሁኔታ ነበር። በዚህ ሁኔታ ላይ እያለን አላህ ማንነቱን፣ ቤተሰቡንና እውነተኝነቱን የማንክደው መልእክተኛ ላከልን።
እሱም ፦ እውነትን ብቻ እንድንናገር፣ ውለታችንን እንድናከብር፣ ለዘመድ መልካም እንድንውል፣ ጎረቤቶቻችንን እንድንረዳ፣ ከተከለከሉ ነገሮች ሁሉ እድንርቅ፣ ያለ አግባብ ደም ከማፍሰስ እንድንታገድ፣ ከብልግና ተግባሮች እንድንርቅ፣ በውሸት እንዳንመሰክር፣ የሙት ልጅ ሀብት አጭበ ርብረን እንዳንወስድ፣ የንፁህ ሴቶችን ስም እንዳናጠፋና በሀሜት እንዳንለውስ፣ በአላህ ሳናጋራ እሱን ብቻ እንድናመልክ፣ ሶላት እንድንሰ ግድ...አዘዘን። ያዘዘንን በመስራት፥ ከከለከለን ነገር በመከልከል ከእሱና ከአላህ በመጣልን መልዕክት አመን።»
« ክቡር ንጉስ ሆይ! ህዝባችን አሰቃየን ሃይማኖታችንን ክደን ወደድሮው አስፀያፊ ጣዖት አመልኮት እንድንመለስ ለማድረግ አሰቃቂ ቅጣቶች ፈፀመብን። ጨቆነን። ህይወታችንን መምራት አቃተን።የእምነታ ችንን ግዴታወች ማከናወን ተሳነን ለዚህ ነው ሀገራችንን ጥለን በመሰደድ ከሁሉም በፊት እርሰወን መርጠን በመሬትዎ በፍትህና በሰላም ለመኖር የመጣነው።»
▫️ንጉሱ በገለፃው ተማርከዋል። ቢሆንም ነገሩ በዚህ አልተገታም፦
።።ክፍል ሁለት
ይቀጥላል ኢንሻ አላህ

🌿 ረመዳን 🌿
––––––––––
ረመዳን መጣ ሁሉም ሰው ይደሰት፣
ይዘጋጅ ካሁኑ ራሱን ለማንፃት፣
እንጠቀምበት ይህን የራህመትወር፣
ኸይር ስራ ሰርተን ለማግኘት ብዙ አጅር፣
አይሁን መገለጫው ቴምርና ሾርባው፣
ለስላሳ ኩኪሱ እንዲሁም ሳምቡሳው፣
ይህ አይደለም እኮ የረመዳን ገፅታ፣
ባይነት ማዘጋጀት የምግብ ጋጋታ፣
አይጥፋ ጊዜያችን በመስራት ምግቦችን፣
አይጠቅመንምና ለአኼራ ቤታችን፣
ከልብ አስተውለን እንጠቀምበት፣
ጀነትን እንናፍቅ ዱንያን ትተናት፣
የልመና ወር ነው የምናለቅስበት፣
ወንጀላችን እንዲማር የምንጠይቅበት፣
የበረካ ወር ነው ሪዝቅ የበዛበት፣
ትንሿ ለብዙ የምትበቃበት፣
የ ቀርዓን ወር ነው የትግስት የፅናት፣
የአላህ ራህመት በዝቶ ሚታይበት፣
በዚ በበረካ በዚ በእዝነት ወር፣
ይሞላ ውስጣችን በዱአ በዚክር፣
እንፍጠን እንቅደም ራህመት ለማግኘት፣
ካሁኑ እንነይት ለመሆን የጀነት፣
ካለፈ በኃላ ዞሮ ከመቆጨት፣
ወሩን ከኸይር ስራ እንጠቀምበት።
✍✍✍✍✍@Nurahend
https://t.me/httpsIBNumuhammed
––––––––––
ረመዳን መጣ ሁሉም ሰው ይደሰት፣
ይዘጋጅ ካሁኑ ራሱን ለማንፃት፣
እንጠቀምበት ይህን የራህመትወር፣
ኸይር ስራ ሰርተን ለማግኘት ብዙ አጅር፣
አይሁን መገለጫው ቴምርና ሾርባው፣
ለስላሳ ኩኪሱ እንዲሁም ሳምቡሳው፣
ይህ አይደለም እኮ የረመዳን ገፅታ፣
ባይነት ማዘጋጀት የምግብ ጋጋታ፣
አይጥፋ ጊዜያችን በመስራት ምግቦችን፣
አይጠቅመንምና ለአኼራ ቤታችን፣
ከልብ አስተውለን እንጠቀምበት፣
ጀነትን እንናፍቅ ዱንያን ትተናት፣
የልመና ወር ነው የምናለቅስበት፣
ወንጀላችን እንዲማር የምንጠይቅበት፣
የበረካ ወር ነው ሪዝቅ የበዛበት፣
ትንሿ ለብዙ የምትበቃበት፣
የ ቀርዓን ወር ነው የትግስት የፅናት፣
የአላህ ራህመት በዝቶ ሚታይበት፣
በዚ በበረካ በዚ በእዝነት ወር፣
ይሞላ ውስጣችን በዱአ በዚክር፣
እንፍጠን እንቅደም ራህመት ለማግኘት፣
ካሁኑ እንነይት ለመሆን የጀነት፣
ካለፈ በኃላ ዞሮ ከመቆጨት፣
ወሩን ከኸይር ስራ እንጠቀምበት።
✍✍✍✍✍@Nurahend
https://t.me/httpsIBNumuhammed
•:
አራቱ የአላህ ﷻ ቃልኪዳኖች
1• ብታመሰግኑኝ እጨምርላችኃለው።
2• አስታውሱኝ አስታውሳችኃለው።
3• ጠይቁኝ እሰጣችኃለው።
4• ምህረት ጠይቁኝ እምራችኃለው።
አራቱ የአላህ ﷻ ቃልኪዳኖች
1• ብታመሰግኑኝ እጨምርላችኃለው።
2• አስታውሱኝ አስታውሳችኃለው።
3• ጠይቁኝ እሰጣችኃለው።
4• ምህረት ጠይቁኝ እምራችኃለው።
ኢስቲቃማ
አላህ ባዘዘን ላይ ስንገኝ ቆመን
የ ተከለከልነውን ስንገኝ ርቀን
ኢስላም ባፀደቀው በሁሉም ካመን
ባመነው ነገረ ላይ ከዛም ቀጥ ካልን
ጀናን በአሏህ ፈቃድ እናገኛታለን
አላህ ባዘዘን ላይ ስንገኝ ቆመን
የ ተከለከልነውን ስንገኝ ርቀን
ኢስላም ባፀደቀው በሁሉም ካመን
ባመነው ነገረ ላይ ከዛም ቀጥ ካልን
ጀናን በአሏህ ፈቃድ እናገኛታለን
➧የቁርኣን ሰዎች ማን ናቸው?
╰🌸🍃╮
➧ኢብኑል ቀዪም እንዲህ አሉ:-
🌹የቁርኣን ባልተቤቶች ማለት:- ቁርኣንን በልባቸው ሸምድደው ባይዙም እንኳን የቁርኣንን መልእክት የተረዱና በቁርኣን ውስጥ በተጠቀሱ ብይኖች የሚሰሩ ናቸው።
ቁርኣንን ሓፍዞ (ሸምድዶ) መልእክቱን ያልተረዳና በቁርኣን ውስጥ በተጠቀሱ ድንጋጌዎች የማይሰራ የቃላት አሰካኩን አሳምሮና ቀጥ አድርጎ ቢያነበንበውም በፍፁም የቁርኣን ሰው አይባልም።"
📚ዛዱ'ል መዓድ
ﺯﺍﺩ ﺍﻟﻤﻌﺎﺩ [٣٢٧/١]

━━━━━━✦✿✦━━━━━━
ነብዩ ﷺ በመሰደባቸው የተቆጣው ውሻ
━━━━━━✦✿✦━━━━━━
☔: ከሞጎላዊያን አንድ ባለስልጣን የክርስትናን ሃይማኖት ከተቀበለ ጥቂት ጊዜያት በኋላ ሀይማኖቱን መቀበሉን አስመልክቶ በተዘጋጀ ድግስ ከተወሰኑ ቄሳውስቶች ጋር ሰብሰብ ብለው ተቀምጠዋል። ከአቅራቢያቸው አንድ ለአደን የተዘጋጀ ውሻ ታስሯል።
☔: በወቅቱ ከነበሩ ቄሶች አንዱ ለዓለማት እዝነት የተላኩትን ታላቁን ነቢ ሙሀመድ ﷺ በመጥፎ ማንሳትና መተቸት ብሎም መሳደብ ጀምሯል። ታዲያ ይህንን ሲሰማና ሲታዘብ የነበረው ውሻ እጅግ ተቆጣ ፤ ወዲያውኑ በከፍተኛ ድምፅ እየጮኸ ተሳዳቢውን ቄስ ዘሎ ነከሰውና አቆሰለው ፤ በአቅራቢያው የነበሩ ሰዎችም ተረባርበው አዳኑት ። ሰዎቹም፦ "ውሻው የምትናገረው ነገር አልተስማማውምና ሰለ ሙሀመድ (ﷺ) መጥፎ ከመናገር ተቆጠብ" ይሉታል ፤ ሰውየው ግን ፦ "አይ ችግሩ ከምናገረው አይመስለኝም ባይሆን በምናገርበት ወቅት እጄን ስዘረጋና ሳንቀሳቅስ ስለነበር እሱ ላይ የጠቆምኩበት መስሎት ነው" በማለት ስድብና ትችቱን ቀጠለ። ውሻው ግን ከመጀመሪያው በከፋ መልኩ በከፍተኛ ቁጣና ንዴት ዘሎ ጉሮሮውን በመንከስ ሰውየውን ገደለው።
➨ 👉 ይህ ክስተት በጊዜው የነበሩ ሰዎችን በከፍተኛ መልኩ አስገርሞ ነበር ፤ በዚህም ውሻ ምክንያት በወቅቱ ወደ 40 ሺህ የሚደርሱ ሰዎች እስልምናን ተቀበሉ።
➨ 👉 ክስተቱን ታላቁ አሊም ኢብኑ ሀጀር "አዱረሩል ካሚናህ" በተባለው መፅሃፋቸው አስፍረውታል።
✔የአላህን ሰራዊቶች እርሱ እንጂ ማንም አያውቃቸውም✔
ﺍﻟﻠﻬﻢّ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﻣﺤﻤّﺪ ﻋَﺒْﺪِﻙَ ﻭﻧَﺒِﻴِّﻚَ ﻭﺭﺳﻮﻟِﻚَ ﺍﻟﻨﺒﻲِّ
ﺍﻷمي"

➪ባለቤትሽን ስለ መልካምነቱ ማመስገንሽ ፍቅራችሁን ከማጎልበቱና እሱን
ለበለጠ መልካምነት ከማበረታታቱ ባሻገር አላህን ማስደሰት ነው!!
ﻗﺎﻝ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ : (ﻻ ﻳﻨﻈﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺇﻟﻰ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﻻ ﺗﺸﻜﺮ ﻟﺰﻭﺟﻬﺎ ﻭ ﻫﻲ ﻻ
ﺗﺴﺘﻐﻨﻲ ﻋﻨﻪ ) ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ ﻭ ﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻓﻲ ﺍﻟﺼﺤﻴﺢ 289
𒊹︎︎︎የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፤
«ከባሏ የማትብቃቃ ስትሆን ባሏን የማታመሰግን ሴት፣ አላህ በእዝነት አይኑ
አይመለከታትም።”
𑁍 ኢማሙ ነሳኢ ዘግበውታል፤ አልባኒም ሰሒህ ብለውታል

🔻የምፈራላችሁ ነገር ቢኖር ስሜትን መከተልንና ምኞትን ማስረዘም ነው።
🔻ሰሜትን መከተል ሐቅን እንዳንቀበል ያረጋል።
ምኞትን ማስረዘም አኺራን ያስረሳል።
🔻ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
🔺ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
🔺ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ ረደሏሁ አንሁ
🔻ሰሜትን መከተል ሐቅን እንዳንቀበል ያረጋል።
ምኞትን ማስረዘም አኺራን ያስረሳል።
🔻ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
🔺ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
🔺ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ ረደሏሁ አንሁ
اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرَاً، اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيراً، اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيراً، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثيراً، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثيراً، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثيراً، وَسُبْحَانَ اللَّهِ بُكْرَةً وَأَصِيلاً
🍃🌻
🍃🌻