»»💚««
★አስታውስ! ጌታህም ባለ ጊዜ፦
فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና።
»🦋«የጌታህን ስም አውሳ በጧትም በማታ በድብቅም በግሀድም ትዋባለህ፦
فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ
የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ (አል ሐቃህ :52)
وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ
ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ (አል-አዕራፍ ፡ 205)
وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ
ጌታህንም በብዙ አውሳ፡፡ በማታና በጧትም አወድሰው» አለው፡፡ (አሊ-ዒምራን፡41)
» ♡« ንቃ!አወድስ ጌታህ፣ልቦች ይረካሉ አላህ ሲወሳ‹‹
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (አል- ረዕድ 28)
https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
🔖በቀደር የማመን መሰረቶች
4ናቸው እነሱም:-
1/ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በፊት አላህ ያውቀዋል ብሎ ማመን፣
2/ማንኛውንም የሚሆን ነገር በሙሉ አላህ ፅፎታል ብሎ ማመን፣
3/ማንኛውም ነገር የሚከሰተው በሰማይም ይሁን በምድር ላይ አላህ ፈቅዶት እንጂ አይሆንም ብሎ ማመንና
4/የሆኑና የሚሆኑ/የሚከሰቱ ነገሮችን በሙሉ አላህ ነው ያደረገውና የሚያደርገው ብሎ ማመን ናቸው።
💥ማንኛውም ሰው ይህን
የማወቅና የመቀበል ግዴታ አለበት።
ከዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ
ከዐቂደቱል ዋሲጢያህ ማብራሪያ የተወሰደ

እነዛን ተርበዉ የሚያድሩትን አስባችኋቸዉ ታዉቃላችሁ ❓
እነዛን የቲሞች አስባችኋቸዋል❓
እነዛን አዛዉንቶችንሽ ❓
እነዛን የገንዘብ ድሆችንስ የእለት ጉርሳቸዉን መሸፈን የማይችሉትን ❓
ዛሬ አንድ ብር ዋጋ አላት ነገ ሚዛን ላይ ትልቅ ደረጃ አላት
ምን አለ ሰድቄ በመጣሁ እንላለን መልካም ስራችን ሲያንስ
ኑ ተባብረን የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
➡️በልብስ
➡️በገዘብ
➡️በአስዜዛ
➡️በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንያችሁን በዉስጥ መስመር ወይም በዚህ አስቀምጡልን በአባልነት መስራት እና መርዳት የምትፈልጉ
0904595518
@Jafu412
@Umiiihaytiii

Audio
#ነቢን_አትንኩብን_!!
ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
አሟልቶ የሰጠው ረበል አለሚን፡
ይህ ነው የኔ ነብይ ሙሀመዱል አሚን፡
..........................
ሰውንም ጅንንም ግርማው ያስደመመው፡
ተውሒድ በመስበክ ላይ ወስኖ የቆመው፡
.....................
የአሏህ ሙሉ ፍጡር የሌለበት አሰር፡
እንደ ጀነት መጠጥ ጣፋጭ እንደ#ከውሰር፡
................
--------------------------------------------------------
......
በኑረዲን አል አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi

🔺ጅልባብሽ በያመቱ አዲስ ቅያሬና አዲስ ዲዛይን በመጣ ቁጥር ዘመን ከዘመን በተለወጠ ቁጥር‼️
🔺አችም አለባበስሽ ልትቀይሪ አይገባም ‼️
🔺በታዘዝሽው ሸሪአዊ ሂጃብ እጅ መልበስ ያለብሽ ዘመናዊ አይደለም‼️
🔺ጅልባብሽ ሸሪአ ባዘዘሽ አለባበስ ልትለብሽ ይገባል!!
💎የነዛ ብርቅየ እንቁ እናቶችሽ አርአያ ወራሽ እጅ የነዛ የዲን ጠላቶችን አልጋ ወራሽ አትሁኝ ‼️
💎በምትሰሪያቸው በምተገብርያቸው ሰለፎች አርገውታል ብለሽ አገናዝቢ ስም ይዞ መዞር ሸክም ነው እቁ እንስት ሁኝ እቁ የሆኑ ልጆችን ታፈርያለሽ ‼️

«ልብ በይ ውዷ እህቴ»
➧« ሀያእ ከሁላችንም የሚያስፈልገን ነገር ነው ። ጌታችንን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ማፈር አለብን ።
ሀያእ ካለን ነው ከወንጀል የምንርቀው ፣ ኸይር ነገር የምንሰራው፣ በተለይ "ሴቶች" ላይ ሀያእ በጣም ያስፈልጋል።
➧ ካልተፈቀደላት ወንድ ጋር ዝም ብላ ማውራት የለባትም። ዝም ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ቻትን ማድረግ የለባትም ። ጉዳይ ካላት ጉዳይዋን ተናግራ ትውጣ, ሀጃ ካላት ሀጃዋን ተናግራ ትውጣ ። ከዚያ በሀላ ያለውስ ጊዜዋን በኸይር ነገር ትጠቀም።
➧ሀያእ ከሌላትስ ከማንም ወንድ ጋር ታወራለች ፣ነገ ከዚያ ጋር እያለች ትሄዳለች የሷን ሀያእዋን እያጣች ትሄዳለች ሰዎች ዘንዳ ።
▪ وَالْحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ الْإِيمَانِ !!
📚 " ከሰላሰቱል ኡሱል ወአዲለቱሀ
ከሚለው ክፍል 23 ደርስ የተወሰደ ነው "

◾️ከቢድአ ባለቤት እውቀት አይወሰድም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➧ኢማሙል አውዛእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ይህንን እውቀት ዲናችሁ (ሀይማኖታችሁ) እንደሆነ ጠንቅቃችሁ እወቁ። ባወቃችሁትም ላይ ምን እየሰራችሁ እንደሆነ ተመልከቱ። በተጨማሪ እውቀት ከማን እንደምትወስዱ አጢኑ። በዲናችሁ ጉዳይ ማንን ሞዴል አድርጋችሁ እየተከተላችሁ እንደሆነ ፈትሹ። ምክንያቱም የቢድአ ባለቤቶች በአጠቃላይ፦
➲አበላሾች
➲ቀጣፊዎችና
➲ወንጀለኞች ናቸውና ተጠንቀቁ።
📒[ المصدر: تاريخ دمشق (6/362) ]

Forwarded from ከ ቁርአን አያህ...
አለምን ያስደነቀችው እንስት
E. S. Engineering college በመባል የሚታወቀው የህንድ ከፍተኛ የትምርት
ተቋም ተማሪ የሆነች ወጣት ቢቢ ሙስካን ካህን በሞተር ሰይክል ት/ቤት
ስትገባ Jai Shri Ram (ክብር ለሒንዱ አምላክ) በማለት ቀይ አርማን
የሚያውለበለቡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልፍ አድርጊዎች እየተከታተሉ
ሐይማኖቷን የማራከስ ትንኮሳ ሲያደርጉባት በጽናት "አላሁ አክበር" ብላ ክብሯን
ማስጠበቋ የአለም የመገናኛ ብዙኋን መነጋገሪያ ሆኗል።
ከመቶ ኢስላም ጠሎች ፊት ለፊት ተጋፍጣ ማፈግፈግ የለ፣ መሸማቀቅ የለ፣
እጇን ከፍ አድርጋ "አላሁ አክበር ! አላሁ አክበር" ትላለች።
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያዳርሱ‼

Forwarded from ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ (ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው مدينا بنت بابا🌹🇦🇪🇪🇹)
💎ጥሩ ሚስት እረፍት ናት💎
قال الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:
"أحسن ما يستريح به العبد في هذا الزمان بعد الإيمان بالله، طلب العلم: والزوجة الصالحة"
📚ሸይኽ ሙቅቢል ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦
🌸በአሁን ጊዜ አንድን ሰው ከምንም በላይ ደስተኛ ሊያደርገው የሚችለው ነገር እውቀትን መማርና መልካም ሚስትን ማግባት ነው::
📚((الإمام الألمعي ~٢٥٣))

ሁሉም ነገር ለኸይር ነው
የለመንከውን ነገር ከሰጠህ ምስጋናን ሊያስተምርህ ነው ፡፡
የለመንከው ነገር ከዘገየ ሶብርን ሊያስተምርህ ነው ፡፡
ለምነህ ምንም ካልመለሰልህ ከዛ የተሻለ ያዘጋጀልህ ነገር አለ ማለት ነው ፡፡
በየትኛውም አይነት ሁኔታ ላይ አሏህ ላንተ ጥሩን እንደሚያስብልህ እወቅ
አልሀምዱሊላህ በል

ኩራት
ምቀኝነት
ቁጣና
ፍላጎት ስሜት
በእነዚህ 4 ነገሮች ከተፈተነበት
ሰው ላይ ማስወገድ ተራራን
ከቦታው ማስወገዱ ይቀላል ።
ኢብኑል ቀይም አልፈዋኢድ 194]https://t.me/My_Lord_is_with_me

ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ
رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا
(ኑሕ - 28)
«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንድህ አሉ
" በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት ሰው ከየ ንግግሩ ሁሉ ለበሽታው የሚስማማውን ይይዛል "
[ ጃሚዑል መሳኢል 7፤191]

…ተስፋ ብቻ አድርግ…
እንደ ድንገትም ቢሆን እያነበብክ ከሆነ ወዳጄ ይህን ልነግርህ ወደድኩ …
ምን አልባት…አሁን ላይ በህይወትህ ከባዱን እና ደስ እማይለውን ጊዜ እያሳለፍክ ይሆናል…በሀገርህ፣በቤተሰብህ፣በምታፈቅራት ሴት እና በራስህ ደስተኛ አደለህ ይሆናል…እምታየውም ነገር ሁሉ አልጥምህም ብሎህም ይሆናል…
ምን አልባትም ደሞ…ስራ ፈልገህ አተህ ይሆናል፣እራስንም በሱስ ደብቀህ ይሆናል፣በማትፈልገውም መንገድ እየሄድክ ይሆናል፣የቀደመውን ፍቅርህንም እረስተህ በሀሰት ጐዳና ላይ እየተመላለስክ ይሆናል…
ግን ወዳጄ…ያል ነገ ጨለማ እና ያላባራ ዝናብ የለም…ተስፍ እንዳትቆርጥ…የፈለገ ቢደክምህ እና ቢሰለችህም እረፍት አድርግ እንጂ እንዳታቆም…አንድ እውነትም አለ… እሱም ምንድን ነው መሰለህ…ሁሌም ደስታ የለም…ይህን እንዳትረሳ…ሁሉም መልካም ይሆናል።

:
"አሊም (አዋቂ) ባትሆንም ከአሊሞች ጎን አትጥፋ ምክንያቱም ጥሩ ስራ ባትሰራ እንኩዋን ከመጥፎ ስራ ትርቃለህ"
የአላህ መልእክተኛ ረሱልﷺ
"አሊም (አዋቂ) ባትሆንም ከአሊሞች ጎን አትጥፋ ምክንያቱም ጥሩ ስራ ባትሰራ እንኩዋን ከመጥፎ ስራ ትርቃለህ"
የአላህ መልእክተኛ ረሱልﷺ
»»💚««
★አስታውስ! ጌታህም ባለ ጊዜ፦
فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና።
»🦋«የጌታህን ስም አውሳ በጧትም በማታ በድብቅም በግሀድም ትዋባለህ፦
فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ
የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ (አል ሐቃህ :52)
وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ
ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ (አል-አዕራፍ ፡ 205)
وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ
ጌታህንም በብዙ አውሳ፡፡ በማታና በጧትም አወድሰው» አለው፡፡ (አሊ-ዒምራን፡41)
» ♡« ንቃ!አወድስ ጌታህ፣ልቦች ይረካሉ አላህ ሲወሳ‹‹
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (አል- ረዕድ 28)
★አስታውስ! ጌታህም ባለ ጊዜ፦
فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና።
»🦋«የጌታህን ስም አውሳ በጧትም በማታ በድብቅም በግሀድም ትዋባለህ፦
فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ
የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ (አል ሐቃህ :52)
وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ
ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ (አል-አዕራፍ ፡ 205)
وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ
ጌታህንም በብዙ አውሳ፡፡ በማታና በጧትም አወድሰው» አለው፡፡ (አሊ-ዒምራን፡41)
» ♡« ንቃ!አወድስ ጌታህ፣ልቦች ይረካሉ አላህ ሲወሳ‹‹
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (አል- ረዕድ 28)
Forwarded from La tehzen
ወለቴ አከባቢ የቤት ሰራተኛ የ4አመት ልጅ እና 11ወር ልጅ ይዛ ጠፍታለች።እናም የሚያጠራጥር ነገር ያየ ሰው ይተባበረን ።ሰራተኛዋ አንድ እግሯ ያነክሣል ልጆቹ ትልቋ ሴት ትንሹ ወንድ ነዉ።0913329208
እና0975298575 በዚህ ቁጥር ይደውሉልን ለአላህ ብለችሁ ሺር አድርጉት

https://t.me/resulinn

አፋልጉን‼
=========
✍ ወለቴ አከባቢ ይህች ሱሴ አጃማ የተባለች የቤት ሠራተኛ የ4 አመት ልጅ እና 11 ወር ህጻን ልጅ ሰርቃ ይዛ ጠፍታለች። በመታወቂያዋ ማግኘት አልተቻለም። ሰራተኛዋ አንድ እግሯ ያነክሳል። ልጆቹ ትልቋ ሴት ትንሹ ወንድ ነዉ።
የትኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ ሁሉ በአካባቢያችሁ ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በማመልከት፤ 0913329208
እና 0975298575 ብትደውሉልን ወረታ ከፋይ ነን። ለአላህ ብለችሁ ሼር አድርጉልን።
ፈላጊ ቤተሰቦቿ!
NB: ወላጆች! እባካችሁ ስለምትቀጥሯቸው የቤት ሠራተኞችና ጥበቃዎች የተጣራ መረጃና አስተማማኝ ተያዥ ይኑራችሁ።

➲ከሰለፎች መንገድ ማፈንገጥ አደጋ አለው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : -【"كل من أعرض عن الطريقة السلفية الشرعية فإنه لابد أن يضل و يتناقض ، و يبقى في الجهل المركب أو البسيط"】
➧ከሰለፎች (ከሶሀባዎች፣ ከታብእዮችና ከአትባእ አታብኢን) መንገድ የሚያፈነግጥ ሰዉ፦➴➴➴➴➴
①) ከመጥመም ቅሮት የለውም
②) እርስ በርሱ ይጋጫል
③) ድርብርብ ወይም መለስተኛ በሆነው ጅህልና ውስጥ ይሆናል።
📚[درء تعارض العقل و النقل (ج٥ ص٣٥٦)]