La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
Audio
ክፍል 8
Audio
ክፍል 9
Audio
ክፍል 7
✩.. የአኼራ ስንቅ..✩:
✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩
ጭብጥ ለማትሞላ ለዱኒያ ጓጉቸ፣
ሀብት ለመሰብሰብ ሌት ቀኑን ለፍቸ፣

በአዱኒያ ፍቅር ጥማት ተጎድቸ፣
ከአሏህ እንዳርቅ ኢልቢስን ሰምቸ፣

በወንጀል በአመፅ ልኑር እስከመቸ፣
በአሏህ አንድነት በፍቅሩ ፀንቸ፣

በነብዩ መንገድ በኢስላም በርትቸ፣
ሞቴን ያድርግልኝ ሸሀዳን አግኝቸ፣
✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩✩

JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
አላህን በማውሳት የነገውን ቤታችን እንገንባ

ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ:—

"የጀነት ደረጃዎች አላህን በማውሳት( በዚክር) ይገነባሉ። የሰውየው ምላስ አላህን ማውሳት ባቆመች ጊዜ መልዐክቶችም ደረጃውን መገንባት ያቆማሉ
( አል—ዋቢሉ ሰይብ

°• https://t.me/httpsLatahzen
»»💚««

★አስታውስ! ጌታህም ባለ ጊዜ፦

فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና።

»🦋«የጌታህን ስም አውሳ በጧትም በማታ በድብቅም በግሀድም ትዋባለህ፦

فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ

የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ (አል ሐቃህ :52)

وَاذْكُر رَّبَّكَ فِي نَفْسِكَ تَضَرُّعًا وَخِيفَةً وَدُونَ الْجَهْرِ مِنَ الْقَوْلِ بِالْغُدُوِّ وَالْآصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ الْغَافِلِينَ


ጌታህንም በምስጢር ተዋድቀህና ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል በጧትም በማታም አውሳው፡፡ ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡ (አል-አዕራፍ ፡ 205)

وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا وَسَبِّحْ بِالْعَشِيِّ وَالْإِبْكَارِ

ጌታህንም በብዙ አውሳ፡፡ በማታና በጧትም አወድሰው» አለው፡፡ (አሊ-ዒምራን፡41)


» ♡« ንቃ!አወድስ ጌታህ፣ልቦች ይረካሉ አላህ ሲወሳ‹‹

الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ

(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ (አል- ረዕድ 28)



https://t.me/httpsLatahzen
🔖በቀደር የማመን መሰረቶች
4ናቸው እነሱም:-

1/ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በፊት አላህ ያውቀዋል ብሎ ማመን፣

2/ማንኛውንም የሚሆን ነገር በሙሉ አላህ ፅፎታል ብሎ ማመን፣

3/ማንኛውም ነገር የሚከሰተው በሰማይም ይሁን በምድር ላይ አላህ ፈቅዶት እንጂ አይሆንም ብሎ ማመንና

4/የሆኑና የሚሆኑ/የሚከሰቱ ነገሮችን በሙሉ አላህ ነው ያደረገውና የሚያደርገው ብሎ ማመን ናቸው።

💥ማንኛውም ሰው ይህን
የማወቅና የመቀበል ግዴታ አለበት።

ከዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ
ከዐቂደቱል ዋሲጢያህ ማብራሪያ የተወሰደ
እነዛን ተርበዉ የሚያድሩትን አስባችኋቸዉ ታዉቃላችሁ
እነዛን የቲሞች አስባችኋቸዋል
እነዛን አዛዉንቶችንሽ
እነዛን የገንዘብ ድሆችንስ የእለት ጉርሳቸዉን መሸፈን የማይችሉትን

ዛሬ አንድ ብር ዋጋ አላት ነገ ሚዛን ላይ ትልቅ ደረጃ አላት

ምን አለ ሰድቄ በመጣሁ እንላለን መልካም ስራችን ሲያንስ

ኑ ተባብረን የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ
➡️በልብስ
➡️በገዘብ
➡️በአስዜዛ
➡️በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ
ንያችሁን በዉስጥ መስመር ወይም በዚህ አስቀምጡልን በአባልነት መስራት እና መርዳት የምትፈልጉ
0904595518
@Jafu412
@Umiiihaytiii
Audio
#ነቢን_አትንኩብን_!!
ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼
አሟልቶ የሰጠው ረበል አለሚን፡
ይህ ነው የኔ ነብይ ሙሀመዱል አሚን፡
..........................
ሰውንም ጅንንም ግርማው ያስደመመው፡
ተውሒድ በመስበክ ላይ ወስኖ የቆመው፡
.....................
የአሏህ ሙሉ ፍጡር የሌለበት አሰር፡
እንደ ጀነት መጠጥ ጣፋጭ እንደ#ከውሰር፡
................
--------------------------------------------------------
......

በኑረዲን አል አረቢ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
🔺ጅልባብሽ በያመቱ አዲስ ቅያሬና አዲስ ዲዛይን በመጣ ቁጥር ዘመን ከዘመን በተለወጠ ቁጥር‼️

🔺አችም አለባበስሽ ልትቀይሪ አይገባም ‼️

🔺በታዘዝሽው ሸሪአዊ ሂጃብ እጅ መልበስ ያለብሽ ዘመናዊ አይደለም‼️

🔺ጅልባብሽ ሸሪአ ባዘዘሽ አለባበስ ልትለብሽ ይገባል!!

💎የነዛ ብርቅየ እንቁ እናቶችሽ አርአያ ወራሽ እጅ የነዛ የዲን ጠላቶችን አልጋ ወራሽ አትሁኝ ‼️

💎በምትሰሪያቸው በምተገብርያቸው ሰለፎች አርገውታል ብለሽ አገናዝቢ ስም ይዞ መዞር ሸክም ነው እቁ እንስት ሁኝ እቁ የሆኑ ልጆችን ታፈርያለሽ ‼️
«ልብ በይ ውዷ እህቴ»

➧« ሀያእ ከሁላችንም የሚያስፈልገን ነገር ነው ። ጌታችንን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ማፈር አለብን ።
ሀያእ ካለን ነው ከወንጀል የምንርቀው ፣ ኸይር ነገር የምንሰራው፣ በተለይ "ሴቶች" ላይ ሀያእ በጣም ያስፈልጋል።

➧ ካልተፈቀደላት ወንድ ጋር ዝም ብላ ማውራት የለባትም። ዝም ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ቻትን ማድረግ የለባትም ። ጉዳይ ካላት ጉዳይዋን ተናግራ ትውጣ, ሀጃ ካላት ሀጃዋን ተናግራ ትውጣ ። ከዚያ በሀላ ያለውስ ጊዜዋን በኸይር ነገር ትጠቀም።

➧ሀያእ ከሌላትስ ከማንም ወንድ ጋር ታወራለች ፣ነገ ከዚያ ጋር እያለች ትሄዳለች የሷን ሀያእዋን እያጣች ትሄዳለች ሰዎች ዘንዳ ።

وَالْحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ الْإِيمَانِ !!

📚 " ከሰላሰቱል ኡሱል ወአዲለቱሀ
ከሚለው ክፍል 23 ደርስ የተወሰደ ነው "
◾️ከቢድአ ባለቤት እውቀት አይወሰድም


➧ኢማሙል አውዛእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ይህንን እውቀት ዲናችሁ (ሀይማኖታችሁ) እንደሆነ ጠንቅቃችሁ እወቁ። ባወቃችሁትም ላይ ምን እየሰራችሁ እንደሆነ ተመልከቱ። በተጨማሪ እውቀት ከማን እንደምትወስዱ አጢኑ። በዲናችሁ ጉዳይ ማንን ሞዴል አድርጋችሁ እየተከተላችሁ እንደሆነ ፈትሹ። ምክንያቱም የቢድአ ባለቤቶች በአጠቃላይ፦

➲አበላሾች
➲ቀጣፊዎችና
➲ወንጀለኞች ናቸውና ተጠንቀቁ።

📒[ المصدر: تاريخ دمشق (6/362) ]