La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
የተለያዩ ወንጀሎችን ለመፈፀም ለሚገፋፉህ ሰዎች በዚህ የቁርኣን አንቀፅ መልስላቸው:-


{ قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ }

«እኔ በጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ» በላቸው፡፡ [አል አንዓም (15)]
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ለመባል እንደሆን ሁሉን ትባላለህ:
አዋቂ አቢድ ነው ሌላም ታገኛለህ:
ግና ለመሆኑ ከጌታህ ምን አለህ?
የሰው አሉባልታ ወይ ጀነት ተሻለህ:
ሚጠቅምህን ምረጥ ቆመህ አስተውለህ!
«አላህን ከሚያስረሳ ሀብት ጀነትን ሚያስናፍቅ ድህነት ይሻላል።»
ምን ቢበዛብህም የችግር መከራ:
ባንተ ላይ ቢዘንብም ባንተም ቢያባራ:
በትግስት ጠብቅ የፀሀዩዋን ጮራ:
ምንም ብትዘገይ አትቀር ተቀርቅራ።
🔶 ሁል ጊዜም አንተን መቅረብ የሚፈልግ ሰው ስህተትህን እያረመ ወደ አንተ ይቀርባል። አንተን መራቅ የፈለገ ሰው ስህተት ያልሆነውን የስህተት ቀለም ቀብቶ ስህተት ያደርገዋል።🔶
አስቸኳይ
=========
አዲስ አበባ ሎሚ ሜዳ አካባቢ «ኢንዱስትሪ ሰፈር» ተብሎ በሚጠራው መንደር ከባድ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል።


የእሳት አደጋ ሠራተኞች ወደ ቦታው እንዲያቀኑ መልዕክቱን አድርሱላቸው።
||
‍ ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን!
……………🍃🌸🍃……………
ነቢዩና ሙሐመድ ሰለዋቱላሂ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ማውረድ!

🍃ሱረቱል ካህፍ ማብዛት ደጋግመን መቅራት
🍃ከአስር በሃላ የሚደረግ ዱዓ ሙስተጃብ መሆኑ ዱዓ ማብዛት አላህን ምህረት መማፀን
መልካም የኢባዳ ጁመአ ይሁንልን
……………🍃🌸🍃…………
"ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው
በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንጠነክር ኢባዳችን የተባረከ ይሁን ያስብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ይሁንልን 🍃

……………🍃🌸🍃……………
መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ ውዶቼ
አሚን
#እውነታው

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

እውነተኛ ፍቅር ማለት አለመለያየት አይደለም ይልቁንም ተራርቆም ቢሆን እንኳን ህያው የሚሆን እንጂ.....

🥀🥀ህመም እሥኪሠማህ ድረሥ ውደድ..እውነተኛ ፍቅር ምንጊዜም በህመምና በስቃይ የተሞላ ነው።....
❶) «ከሱረተል ካህፍ መጀመሪያ አስር አንቀፆችን የሸመደደ ሰው ከደጃል ተጠበቀ»።
ﻣﻦ ﺣﻔِﻆ ﻋﺸﺮَ ﺁﻳﺎﺕٍ ﻣﻦ ﺃﻭﻝِ ﺳﻮﺭﺓِ ﺍﻟﻜﻬﻒ، ﻋُﺼِﻢَ ﻣﻦ ﺍﻟﺪَّﺟَّﺎﻝِ.
ምንጭ:-📒ሰሒሁ ሙስሊም (809)

❷) «ሱረተል ካህፍን ያነበበ ሰው እስከ ቂያማ እለት ድረስ ብርሀን ትሆንለታለች ካለበት ቦታ እስከ መካ ድረስ የሚደርስ ከመጨረሻዋ አስር አንቀፆችን ያነበበ ሰው ከዛም ደጃል ቢወጣ አይጎዳውም»።
ﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﺳﻮﺭﺓَ ﺍﻟﻜﻬﻒِ ﻛﺎﻧﺖ ﻟﻪ ﻧﻮﺭًﺍ ﺇﻟﻰ ﻳﻮﻡِ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔِ ، ﻣﻦ ﻣﻘﺎﻣِﻪ ﺇﻟﻰ ﻣﻜﺔَ، ﻭﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﻋﺸﺮَ ﺁﻳﺎﺕٍ ﻣﻦ ﺁﺧﺮِﻫﺎ ﺛﻢ ﺧﺮﺝ ﺍﻟﺪﺟﺎﻝُ ﻟﻢ ﻳﻀﺮُّﻩ،
📒ሰሒህ አት-ተርጊብ ላይ አልባኒ ሰሂህ ብሎታል (225)

➌) «ጁምአ ቀን ላይ ሱረተል ካህፍን ያነበበ ሰው በሁለቱ ጁምአዎች መሀከል ብርሀን ያበራለታል»።
ﻣﻦ ﻗﺮﺃ ﺳﻮﺭﺓَ ﺍﻟﻜﻬﻒِ ﻓﻲ ﻳﻮﻡِ ﺍﻟﺠﻤﻌﺔِ ﺃﺿﺎﺀ ﻟﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﻮﺭِ ﻣﺎ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺠﻤُﻌَﺘَﻴﻦ
📒ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ: (6470)
#ወሰላሙዓለይኩም
==============
#ሼር_አድርጉት‼️
#ረሱል ﷺ መንገድ ዳር አፈር እየጫሩ ቁጭ ብለው አሸዋ ጫር ጫር እያደረጉ በሀሳብ ተጉዘው ተከዙ ምነው ያረሱለላህ ﷺ ሲሏቸው?
በጣፋጭ አንደበት እንዲህ ሲሉ መለሱ
"ኢሽተቅቱ ኢላ ኢኽዋኒ"
እኔ ወንድሞቼ ናፈቁኝ ከኔ ቡሃላ የሚመጡ አማኞች ናቸው እኔን ሳያዩ ያመኑብኝ .. ወንድሞቼ ናፈቁኝ

ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላለህﷺ❤️
ፊዳከ ሩሂ ወደሚ ያሀቢበላህﷺ❤️
 * ሆስፒታል በሄድኩ ቁጥር የታመሙትን ሁሉንም አላህ ፈውስ ይስጣቸው ዘንድ ያ ረብ እላለሁ፡፡

* በመቃብር አካባቢ ባለፍኩ ቁጥር እነኚህ ሙታኖች የኔ ዱዓ ያስፈልጋቸዋለሁ ብዬ አምናለሁ፤ ያ ረብ ማራቸው እላለሁ፡፡

* ወደዚህ ቤት በገባሁ ቁጥርም ብዙ ባለሓጃዎች፣ በርካታ ባለጉዳዮች እንዳሉ አስባለሁ።
አላህ ለተሻለ ነገር ይወፍቃችሁ ወዳጆቼ።
ሰባሐል ኸይር
ጁምዓ ሙባረክ !
እኛም የሀሳባችን አለን፣ አላህም የሚሻው አለ።
ዱንያ ባለቤት አላት።
እሷም አላህ እንደሻት ናት።
አላህ የሻው ነገር ሁሉ ደግሞ መልካም ነው።
የአላህን ፍርድና ዉሳኔ በሙሉ ዉዴታ ተቀበሉ።
በሁሉም ሁኔታና ዘመናችሁ ዉስጥ አልሐምዱ ሊላህ በሉ።
ያኔ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ።

ጁምዓችሁ ትመር
መውደድህን በልክ አድርገው፤ ሰዉን ፍፁም አድርጎ መጣበቅና መከተል የዉርደት ጥፊን ያስከትላል፣ የንቀት ቁንጥጫን ያስቀምሳል፡፡
ረሱል የኔ ናፍቆት

ናፍቆት ሚናፍቃቸው ልብ የሚሳሳላቸው፤
አይን የሚረጋባቸው ምናብ የሚስላቸው፤
ብዕር ያንቱን ፀዳል አጉልቶ እያወጣ፤
ረግቶ እንዲፀና ሊገልፅሁ ቃል አጣ።

ፊዳከ አቢ ወኡሚ .......ያረሱለሏህ

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
ሉቅማን ለልጃቸው እንዲህ አሉት:-
ልጄ ሆይ ! ተውበትን አታዘግይ ሞት የሚመጣው በድንገት ነውና"።
📚:التبصرة لإبن الجوزي ص (٣٤)
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
የመተጋገዝ ጥሪ
*****
ወንድሞችና እህቶች ሆይ! አንድ በአካል የማውቀው ወንድም የሰው መኪና ተበድሮ፣ መኪና ውስጥ ለሰው አድርስ የተባለው 40000.00 (አርባ ሺህ ብር) ውስጥ እያለ፣ በትላንትናው እለት ኢሻ ሶላት ሰግዶ ሲወጣ መኪናው ከነ ውስጡ ካለው ብር ጭምር ተሰርቋል።
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በዚሁ የመኪና ዝርፍያ ከተማችን ላይ ስላለ መኪናችንን እናስጠብቅ።
ወንድምና እህቶች ሆይ! ቢያንስ የእለቱን ለሰው መስጠት የሚጠበቅበትን አርባ ሺህ ብር ተደጋግፈን የቻልነውን ወደሚከተለው የንግድ ባንክ አካውንት በማስገባት እንተባበረው።
መኪናዋም እንድትገኝ ዱአ እናድርግለት።
እኔ በአላህ ፈቃድ 2000 ብር አስገባለሁ።
ወንድምና እህቶች ሆይ! ዝርፊያው የደረሰበትንም ወንድም ሆነ ገንዘብ አስገቡበት ያልኳችሁን አካውንት ባለቤት ጠንቅቄ በአካል አውቃቸዋለሁ። እዚህ የፖሰትኩላችሁ የጉዳዩን እውነተኝነት ስላረጋገጥኩ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000406637313
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መርካቶ 0913604751
ቤተል 0930398677 ሰኢድ
ቤተል 0911591143 ኻሊድ
Forwarded from Teqwa Repi students Group (Ibnu Muhammed™️)
ያገረሻል እኮ አስቸጋሪ ነው የነሱ ነገር
አልላህ ይፋረዳቸው!!!
ብዙ ሰው መሃል ሆነን ብቸኝነት ሊሰማን ይችላል ።
ከአንድ ሰው ጋር ብቻ ሆነን ብርታትና ብሩህ ተስፋ ይሰማናል።
ቁምነገሩ በዙርያህ የሰው መብዛት አይደለም።
አይዞህ አለሁልህ የሚል አንድ ሰው አጠገብህ መኖሩ ነው።

አብሽሩ።

ሰባሐል ኸይር!
አላህ ሱብሓነሁ ወተዐላ ከእውነተኞች ጋር እንድንሆን አዞናል።


{ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِينَ }

«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡» [ተውባህ (119)]
"በኔ ኃይል የተመካን ብረት ሳይቀር እንዲታዘዝለትና እንዲለዝብለት አደርጋለሁ።" ይላል አላህ።