አንዱ ወንድማችን አፈቀርኩሽ ላላት ሴት ደብዳቤ ፅፎላት የመለሰችለት ደብዳቤ ነው በጣም ተደስቼባታለሁ
እስኪ እናንተም አምብቡት እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ።
📨የፃፍክልኝ ደብዳቤ ደርሶኛል እንደዚህ ታስባለህ በዚህ እድሚያችን ይሄንን ነገር ትመኛለህ ብየ ፍፁም አልገነትኩም ብቻ ምን እንደምልህ አላውቅም
ሁለታችንም እምቡጥ ፅጌሬዳዎች እንደሆን ይሰማኛል ለዚውም በእሾህ የታጠሩ ፅጌሬዳዎች ከጠቀጠፍን የምንጠወልግ ከተነካን ደርቀን የምንረግፍ ፅጌሬዳዎች እንደሆን አምናለሁ የዛሬ ስሜታችንን በጥበብ አክመነው የነፍሳችንን ልቀት በልጓም አስረነው ማለፍ ካልቻልን እመነኝ ነጋችን ይበላሻል ሁሉም ነገር በወቅቱና በጊዜው ካልሆነ ሳይደርሱ መድረስ ከመድረስ ያስቀራል እንደተባለው አደጋ ነው።
እረቆ አሳቢ ቅርብ አዳሪ እንዳንሆን ቆም ብለን ማሰብ ይኖርብናል ባንች ፍቅር ምክንያት እንጀራ አልበባልኝ አለ ስትለኝ መሳቅም ማልቀስም ሻትኩኝ ስሜት እንደዚያ ሊያደርግ ይችላል ምግብ የሚከለክል ፍቅር ግን ገርሞኛል።
ወንድም አለም ላይሆን ምኞት በረሃብ ባትቀጣ ይሻልሃል የበላና የተማረ ወድቆ አይወድቅም ሲባል አልሰማህም ግዴለህም በልተህ ቻለው
ትምህርትህንም ቢሆን ተግተህ ብትማር ነው ሚሻለው ለሚያልፍ ስሜት ማለፍ የሌለበትን ቁም ነገር አትጣ አላማና ግብ ይኖርህ ዘንድ በርትተህ መማሩ ካሁኑ ከሚያልፍ ስሜት እጅጉን የላቀ ነው።
ነገ የምትፀፀትም እንዳትሆን ዛሬን መጠቀም ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደልም እኔን ማግኜት ከፈለክ በቂርዓትህ በርትተህ በትምህርትህ መድረስ ካለብህ ስትደርስ በህይወትህ ስኬታማ ስትሆን አባትህ ለአባቴ ሽማግሌ ልከው በወግ ማዕረጉ ይሆናል
አሁን ግን እንደዚህ አይነት እርካሽ ነገር የማስበብበት ጊዜ ስሌለለኝ ከዚህ በኃላ አንድም መልዕክት እንዳትልክልኝ።
አንቺን ካጣሁ አብዳለሁ የምትለውን ቅዠት የማበድ መብትህ እንደተጠበቀ ሁኖ እራስህን ችለህ ብታብድ እንደሚሻልህ እመክርሃለው ምክሬን ካልሰማህ መከራ ሲመክርህ መስማትህ ስለማይቀር እስከዛው ድረስ እማርበት ዘንድ ተወኝ ስልህ እማፀንሃለው።
🍂🍂🍂
The end
↘️
አየሽ እህቴ ዱንያ አላታለለቻትም
ስሜቷንም አልተከተለችም ክብሯንም እንዴት መጠበቅ እንዳለባት ገብቷታል በአላማዋም ጠንካራ እንደሆነች ታስታውቃለች ማሻ አላህ ብያታለሁ አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት።
እህቴ ቆም ብለሽ አስቢ የዱንያ ሂወት እንዳታታልልሽ ይቺ ህይወት በጣም አጭር ናት ወደ አላህ ከሚያርቁሽ ነገሮች ሁሉ እራቂ የሚያቃርብሽን አጥብቀሽ ያዢ።❗️
እህቴ ስላንች ነው ምናገር ወንድ ልጅ ባንቺ አይፈተን ባንቺ አይቸገር ለሳቀው ሁሉ አትሳቂ ለሚጎትትሽ እምቢ በይ ለጣለሽ ሁሉ አትውደቂ ጥሩና መጥፎ ለይተሽ ኸይሩና ሸሩን እወቂ
ሸይጧንን ሸሽተሽ አምልጭው ከአላህ ጋር ዛሬ ታረቂ
ምጮኸው ላንቺ ነው ለወንድሞችሽ እዘኝ በወንጀል አይቶሽ ለምጣው ሀኪማ ሁነሽ አድኚው
በኢስላም ስልጣን ዘምኚ
ግን ከአጉል ቦታ ከፈሳድ ከጥፋት እንዳትገኚ
ሲመክሩሽ ከልብሽ ስሚ ሰምተሽ መልካሙን በመምረጥ ባስተሳሰብሽ እደጊ አምብቢ ተመራመሪ በእውቀት ከፍታ አርጊ በተቅዋ መኖር ከተማርሽ ለሌላው ነገር አትስጊ።
ሼር አድርጉት በግሩፕም በውስጥ መስመርም
ለመልካም ነገር እንሽቀዳደም !
ይህ ⇝ # ቻናል ነው ይቀላቀሉን ብዙ ምንመካከራቸው ነገሮች አሉን
አሁኑኑ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን
Comment↬ @Nur4843
መገኛችን
Join join join
👇👇👇👇
,https://t.me/httpsLatahzen

Telegram
La tehzen
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ቁርዓን96:1
"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)
ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
ሊቃኡል ኢኽዋን
ሰበቡን ሊልጉፍራን
ይላሉ።
ወንድሞች ጋር በፍቅር መገናኘት
ሰበብ ነው የአላህን ምህረት ለማግኘት።
እንደማለት።
nice to meet you
Glad to see you ይላል ፈረንጅ።
* ወንድምን በእዝነት ዐይን በማየት ብቻ የሚማር ጥፋት አለ። ተዛዘኑ ።
* በዉዴታ በመጨባበጥ ብቻ ሚረግፍ ኃጢአት አለ። ደስ ብሏችሁ ተጨባበጡ።
* በፈገግታ በመገናኘት ብቻ የሚወርድ ሽክም አለ። ፈገግ በሉ።
* ጥላቻ፣ በቀል፣ ምቀኝነት፣ ቂም፣ ጎሚ ... ሞት ነው።
አራግፉና ነፃና ሕያው ሆናችሁ፣ ቀና ዘና ብላችሁ ኑሩ።
ሰባሐል ኸይር
ጥሩ የፍቅር ቀን ይሁንላችሁ።

አንዱ አላህን ፈሪ ወንድማችን በጣም የሚወዳትን ልጅ እንዲህ ሲል ተሰናበታት
አስተማሪ ነው ኢንሻ አላህ እንደምንጠቀምበት ተስፋ አደርጋለሁ።
📨 እንዲህ እየናፈቅሽኝም ቢሆን ላገኝሽ አልፈልግም
ምክንያቱም እኔ ጌታየን ተገናኝ መሆኔን አውቃለሁ
አውቃለሁም ላስተዳድርሽ አልችልም እንዲሁም ላገባሽ ሀቅም ስለሌለኝ ውበትሽ መፈተኛየ ነው
ስለዚህ ወዳንቺ እየተሳብኩ አንችን ወደኔ አላቀርብሽም ሀራም በሆነ መልኩ ቀርቤሽ ባገኝሽ ተሸናፊው እኔ ነኝ ታዲያ ለምን እቀርብሻለሁ
እናም ወደ ጌታየ ስደትን ስጀምር ስንቄ ተቅዋ(አላህን ፍራቻ) እንዲሆን ፈላጊ ነኝ።
አየሽ አንዳንዱ በገንዘቡ ወዳጆቹን ያቀርባል ሌላው በቁንጅናው ቁንጅናዎችን ይጠራል
እኔ ግን ላንቺ ያለኝን ፍቅር ሰውቼ የጌታየን ፍቅር ማግኜት እፈልጋለሁ
ብቀርብሽ እንደምትጠጊኝ እርግጠኛ ሁኜ ሳለ እርቅሻለሁ ምክንያቱም እኔ ጌታየን የበለጠ በጥሩ ስራ መቅረብ እፈልጋለሁ
አዎ የእርሱ ፍቅር የእርሱ እርዳታ አንችን እንደሚያስረሳኝ አምኜም ደህና ሁኚ እልሻለሁ
ደህና ሁኚ እኔ ወደ ጌታየ ሂያጅ ነኝ መንገዴንም ይመራኛል
የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘለዓለማዊ በሆነው ሀገር (ጀነት) እንገናኛለን።
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
አላሁ አክበር❗️
አየህ አንተ የአኼራ ጓደኛየ ስማሽ እህቴ ዱንያ አላታለለችውም ሴት ልጅም አልፈተነችውም
ስማሽ ሰማህ ይሄ ወንድማችን ስሜቱን እንዴት ለአላህ ብሎ መቆጣጠር እንደቻለ
እንማርበት ካለፈው ያልተማረ ሌላ በምን ሊማር ይችላል።
እንደዚህ ወንድማችን ወደ ትዳር መግባት ካልቻልን ከሀራም ፍቅር መራቅ አለብን ለሚያልፍ ስሜት አላህን አናምፀው።
ወላሂ የስሜት ጥፍጥናው ሳያልቅ ምሬቱ ያደፈርሰዋል ማለትም ስሜታችንን ተቆጣጥረን ፈተናውን መወጣት ካልቻልን ባጭር ጊዜ አላህ ብቻ የሚያውቀው ጭንቀትና ቁጭት ነው ሚለቅብን እና ስሜታችንን እናሸንፈው።
አንተ ወንድሜ አንቺም እህቴ ዱንያ ናት አውቃለው ወጣትነት ፈተናው ከባድ ነው ግን ከአላህ ያለውን ውድ ሀገር ጀነት ለሚፈልግ ፈተናዎቹ ቀላል ናቸው ምክንያቱም ክፍያው ውድ እንደሆነ ያውቃል ክፍያዋም ጀነት ናት። ይህቺ እድሜ ደግሞ ተመልሳ አትመጣም።
ደስታ በሃራም ፍቅር ውስጥ ትንሽና ጊዜያዊ ነው እኛ ግን ትልቅ ደስታ እንዳለ ነው ምናስበው ግን በጣም ትንሽ ነው ከግዜ በኋላ አላህ ብቻ የሚያውቀው ጭንቀትና ቁጭት ነው ሚለቅብን ለምን ይሄን አደረኩ ለምን ለምን እያልን እራሳችንን መውቀስ እንጀምራለን ምክንያቱም የሸይጧን መንገድ ነው።
ወላሂ ምንም ኸይር ነገር የለውም
ልብ ማድረቅ ግዜን መግደል ገንዘብ ማጥፊያ አላህን ማመፅ ብቻ ነው ትርፉ።
ግን ይሄን ፈተና አላህ ካዘነላቸው በቀር ፈተናውን ይወድቃሉ ሸይጧንም ይስቅባቸዋል።
እና ስሜታችንን ያዝ አድርገን ጀነትን በማሰብ ወጣትነታችንን እንጠቀምበት አላህን የበለጠ ለማወቅና ለመገዛት ጀነትንም ለመውረስ እንቻኮል።
ፍቅር ወዳቂ ነው የአላህ ፍቅር ግን ሁሌም ህያው ነው በሁለቱም ሀገር አይወድቅም።
ወላሂ በሃራም ተነካክተህ ተነካክተሽ ትዳር ውስጥ ብትገቢም አላህ ለትዳርሽ ጥፍጥና አይሰጥሽም እና እንዴት ነው ልጆችሽን በንፁህ መንፈስ ማሳደግ ምትችይው
ልጆችሽ ያንችን በሀራም ያሳለፍሽውን አይነት ጊዜ እንዲያሳልፉ ትፈልጊያለሽ❓ አትፈልጊማ እና እራስሽን ሳታስተካክይ እንዴት ነው ልጆችሽን ማስተካክል የምትችይው አንተስ ወንድሜ እንዴት ነው ቁጥብ የሆኑ የዚህ ዲን የበላይነት የሚያስመልሱ ልጆችን ማፍራግ ምትችለው በዚህ በሀራም መንገድ ተገናኝተህ።
እስኪ ጠንካራ እንደሆንሽ ለውስጥሽ አሳምኝውና ከዚህ የሃራም ፍቅር ውጪ ወይም ባስቸኳይ ወደ ትዳር ቀይሪው።
ወላሂ አላህ ያግዝሻል እስካሁን የሰራሽውንም ወንጀል አላህ ይምርሻል ወደ አላህ ከተመለሽ። አስታውሽ እህቴ አስታውስ ወንድሜ ከወንጀል የተመለሰ ልክ ወንጀል እንደሌለበት ነው ኧረ እንደውም አላህ ይደሰትበታል።
አላህ ተመላሾችንና ተጥራሪዎችን ይወዳል።
👉 ጓደኛሽ ወይም በሃራም ፍቅር አብሮሽ ያለው ሰው ጠንካራ ሁኖ እራሱን አሸንፎ ከዚህ የሃራም ፍቅር ሊያስወጣሽ ካልቻለ አንቺ ጠንካራ ሁነሽ ለመራቅ ሞክሪ
ይሄን ስታደርጊ ጓደኛሽ ከተቃወመሽ ከጠላሽ ከመጀመሪያውም አይወድሽም ማለት ነው ግን ይሄን ስታደርጊ ደስተኛ ሁኖ ወደ ሀላል(ትዳር) ለመቀየር ከቻለ የእውነት ይወድሻል ማለት ነው።
ወይም ሊያገባሽ ሳይችል ቀርቶ ግኑኝነቱን ካቆመ ይወድሻል ማለት ነው ምክንያቱም ወደ አላህ እያቃረበሽ ነው።
እና በዚህ ማረጋገጥ ትችያለሽ ግን ብዙዎች ለሀራም ነገር እስከሚያመቻቹሽ ድረስ ነው አብረውሽ ያሉት።
☞ የቀረውን እናስተካክል ያለፈውን ይምረናል ካልሆነ ግን ባለፈውም በቀረውም እንያዛለን።
እንቻኮል ወደ አላህ ባረከላሁ ፊኩም።
ወሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ለምንድን ነው ኢስላማዊ መልዕክቶችን ሼር ለማድረግ የምናፈረው በሀይማኖታችን እናፍራለን እንዴ❗❓
አናፍርማ❓ ስለዚህ ይሄን መልዕክት ብቻ ሳይሆን የምናገኘውን ጠቃሚ የምንለውን መልዕክቶች ሼር ማድረግ እንልመድ።
እስኪ በውጥ መስመር ለምናውቃቸው ለምንወዳቸው ሼር እናድርግላቸው አይታወቅም ወደ አላህ የመመለሳቸው ሰበብ ልንሆን እንችላለን።
የፈለገውም የሚመራው የፈለገው የሚያጠመው አላህ ብቻ ነው ከኛ ሼር በማድረግ ሰበቡን ማድረስ ብቻ ነው ሚጠበቀው።
coment ⇝ @Nur4843
ይቀላቀሉን ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ነገሮች ላይ እንመካከር
👇👇👇👇
https://t.me/httpsLatahzen

° ዝሙት በባህሪው እንስሳዊ ወንጀል ነው፡፡ ግለሰቡም ዝሙት ላይ የሚወድቀው ሥጋዊ ፍላጎቱ
ከሕሊናው መሪነት ውጭ ሲሆንበት፣ ፆታዊ ርሀቡ አያሎበት ሲገኝና እራሱን መቆጣጠር ሲያቅተው ነው፡፡ በውጤቱም በዝሙት ጊዜ የግለሰቡ መንፈሳዊና አዕምሯዊ ጎኖች በሥጋዊ (እንስሳዊ) ጎኑ ይሸነፋሉ፤ ይደፈጠጣሉ፡፡ አላህ (ሱብሃነ ወተዓላ) ያስቀመጣቸው የወሲብ ሕግጋት ይጣሳሉ፡፡ የወሲብ ዓላማና ግቡ ይቀለበሳል፡፡ ልክ ግለሰቡ አምላካዊውን ድንበር መተላለፍ ሲጀምር መንፈሳዊ ጎኑና ሕሊናዊ
ምሪቱ ዕረፍት ይወጣሉ፤ እንስሳዊ ባህሪው ግን እርሱን ይቆጣጠረዋል፡፡ በዚህን ጊዜ ግለሰቡ የሕሊና እስረኛ ይሆናል። ለዚህም ነው ዝሙት ለሕሊና እስራት ያጋልጣል፤ ብሎም ዚና እንስሳዊ ኃጢአት ነው የሚባለው፡፡ እናም ዝሙትን ሠርተው የሕሊና እስረኛ ከመሆን በግፍ ዘብጥያ ወርደው አካላዊ እስራትን መቀበል ይሻላል። ምክንያቱም እንደ ንጹሕ ሕሊና ሰላም የሚሰጥ ነገር የለምና፡፡
#ለወዳጀዎ_ያካፍሉ
Join us on
telgram channel ↷⇙

ወቃሽቷ ነፍስ
ዛሬ ገብተህ ከሙስሊሞች ተጎራብተህ
ሶላት ይዘህ ከጎናቸው ተጎናብሰህ
ረሃብ ጥማት በፆም ሰበብ ተጎንጭተህ
ሙስሊም ሁነህ በተግባርህ አስመስክረህ
እንዳትወጣ ከዚህ ኒዕማ ነክሰህ ያዘው
ልፋት ጥረት ውጤትህን አታራክሰው
የትናንቱን አምላክህን ነው ዛሬ ደርሰህ ያመለከው
ነገም ከርሞም የነበረው የሚኖረው ሁሌ ህያው
እጅ እንዳትሰጥ ለስሜትህ አታስቀጣኝ በስህተትህ ወቅስሃለሁ እኔ ነፍስህ
አታስወጣም ከራህመቱ ሰልችቶኛል መወስለቱ
ከኢባዳ መራቆቱ ከዋጅባት መጣላቱ ከሱና ጋር መጋጨቱ እስከመቼ ልሁን ከንቱ ጠቅሞኝ ሳለ መመራቱ
አሻፈረኝ ብየሃለው እኔ ነፍስህ አታስቀጣኝ በመታዘዝ ለስሜትህ
ነገም ዛሬም የምቀጣው እኔ ሳለሁ ስለምንስ አትሰማኝም ወቅስሃለው
እኔ ወቃሽ ነፍስህ ይሄው ይዤሃለው
ከገሃነም ከቀብር ውስጥ ከዱንያም ፈተናዎች አታስቀጣኝ ራህመት ፈልግ ከአረህማን አትሰላች ዛሬ ገብተህ ሰጋጅ ሁነህ ጷሚ ሁነህ ከሷሊሆች ተጎራብተህ በዚህ ቀጥል አንተ በኔ ትድናለህ
አሁን አወክ የስሜትና የአቅልህን ማንስ ወዴት ምስን ወዴት ሚመራህን ንቃ ተከተለው ዛሬ ለዚህ ያበቃህን ወደ እውቀት ወደ ተውሂድ የመራህን ወደ ሶላት ወደ ሲያም ያቅጣጨህን የአረህማን ትዕዛዛትን የረሱልን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፈለጎችን ተቀብሎ በተግባር ላይ ያዋለውን የረካውን በዚክሪላህ ተከተላት ወቃሽ ነፍስህን
share share share
join us on
telegram channel

አዲስ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:
-- @kjumj_official_bot--
Barattota haaraa UNIVERSITY JIMMA isin gahee hunda:-
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 04 እና 05 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀው እናንተ በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች ማግኝት ትችላላቹ።
Akkuma beekamu Yuunivarsitiin Jimmaa Barattoota haaraa bara 2014 MoE irra gara JU tti ramadamtaniif waamicha kan taasisee Caamsaa 04 fi 05 tahu isaa kan beekamudha kanaaf JAMA'AN BARATTOTA UNIVERSITY JIMMA isiin simachuf qophii isaa xumuratee haawwiin isiin egaa jira .
®Main campus®
~ማዕሩፍ ሰዒድ-MARUF SAID - 0945020813
~አወል ኸድር ~AWOL KADIR-0910502916
~አብዱልአዚዝ ኢድሪስ~ABDULAZIZ IDRIS - 0949916760
ሙሀመድ ጀማል ~MOHAMMED JEMAL- 0910857885
®JIT CAMPUS ®
~አንዋር መሀመድ ~ANWAR MOHAMMED - 0920886879
~ሲቶሌ አባስ ~SITOLE ABAS- 0972180276
~አብደላህ ሸምሰዲን ~ ABDALLAH SHAMSUDIN- 0948780414
®AGRI CAMPUS ®
-ሚፈታህ ጀማል ~MIFTAH JAMAL- 0930474983
-ጁድ አህመድ ~JUD AHMAD - 0960238991
ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ
ወንድም እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።
*ለበለጠ መረጃ ይህን ቦት ተጠቀሙ
*fresh ተማሪዎች በዚህ bot መመዝገብ ትችላላችሁ
*Barattonni #Fresh taatan Bot ii jama'a kanaan #galmaa'u ni dandessan.
--------------
@kjumj_official_bot
--------------
*Main campus ለምትመጡ ተማሪዎች جماعة طلاب المسلمين بجامعة جما JUMJ ተብሎ የተፃፈበት ነጭ ቲሸርት አርገን እንቀበላችሁዋለን።
*Main campus barattota galtaniif T-shirt جماعة طلاب المسلمين بجامعة جما JUMJ kan jedhu, uffannaa kanaan kan isiin simannu ta'u isiin beksifna.
*Yeroo dhuuftan odeffannoo barbaaddan argachuufi akka hin rakkaneef bilbila Amiroota Jama'a kana fayyadamaa.
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ
JAMA'A BARATTOOTA YUNIVERSITII JIMMA
#Share #Share waliif godhaa!
@jumjofficialpage
https://t.me/JUMJk_Da3wa
https://t.me/KjumjVoice

Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
①) አሶሳ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ የአዲስ ተማሪዎች ተቀባይ አድራሻ
1)Esmael Abdulbaki
0925030233
2)Mehamednur Hussen
0989528016
3)Abdusemed Teka
0930652939
4)Nureye Hussen
0942752791
5)Akeml Rebumachalla
0934185499
የትኛውም አይነት ጥያቄ ስለ አሶሳ ግቢ /ከተማ ከላይ ባሉት ስልኮች መጠየቅ ይቻላል!
*
②) ጎንደር ዩኒቨርስቲ ጀማዓህ (ደግሞ እናንተንም እንዳይገድሏችሁ ተጠንቀቁ!)
TEWEDROS CAMPUS
1 seid abinew 0989370406
2 Ahmed hassen 0941960801
3 Abdussomed 0941204863
FASIL CAMPUS
1 Hassen yusuf 0936434810
2 Ahmed habib 0980269031
*
③) ጂማ ዩኒቨርስቲ ጀማዓህ
አዲስ ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:—
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 04 እና 05 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀው እናንተ በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች ማግኝት ትችላላቹ።
Main campus
ማዕሩፍ ሰዒድ 0945020813
አወል ኸድር 0910502916
አብዱል አዚዝ ኢድሪስ 0949916760
ሙሀመድ ጀማል 0910857885
JIT CAMPUS
አንዋር 0920886879
ሲቶሌ አባስ 0972180276
አብደላህ ሸምሰዲን 0948780414
AGRI CAMPUS
ሚፈታህ ጀማል 0930474983
ጁድ አህመድ 0960238991
ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ
ወንድም እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።
*ለበለጠ መረጃ ይህን ቦት ተጠቀሙ @kjumj_official_bot
*Main campus ለምትመጡ ተማሪዎች جماعة طلاب المسلمين بجامعة جما
JUMJ ተብሎ የተፃፈበት ነጭ ቲሸርት አርገን እንቀበላችሁዋለን።
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ
ያልላካችሁ ላኩ!

لا تنظر إلى صغر المعصية ، ولكن انظر من عصيت .
『የወንጀሏን ትንሽነት አትመልከት ይልቁንስ ማንን እንደወነጀልክ ተመልከት』እህቴ አንቺም እንደዛው

ከዕብ ኢብኑ ማሊክ (አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል:-
"ነገር ማዋሰድን ተጠንቀቁ ነገረኛ ሰው ከቀብር ቅጣት አያርፍምና።"
ምንጭ:-📚الموسوعة 405/4

🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ
🔷 ክፍል #ሰባት 7⃣
ለዙል ቀርነይን፦ አንተ ማነህ!!! እኔ የት ነዉ ያለሁት! እያለ ማዉራት ጀመረ።
ይሁን እንጂ ዙል ቀርነይን የአይጁርን ንግግር አይረዳምና በጥሩ ሁኔታ መሆኑን እንዲገነዘብ ብቻ እጁን በአይጁር ራስ በማሳረፍ አሻሸው፡፡
በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ወታደሮቹን ለአይጁር ምግብ እናመጠጥ እንዲያቀርቡለት አዘዛቸው፡፡ አይጁርም የቀረበለትን ምግብ እየተመገበ ማን ነዉ ይሄ ሰዉ እንዲ ሚንከባከበኝ በማለት እያሰላሰለ የቀረበለትን ምግብ መመገብ ጀመረ፡፡
ምግቡን በልቶ እንዳጠናቀቀም ዙል ቀርነይን እንዲያርፍ በእጁ ካመላከተዉ በኀላ አይጁር አረፍ ሲል ዙል ቀርነይንም ከጎኑ ተቀመጠ፡፡
በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉም በድንገት ከቤተ መንግስት ሰዉ በመምጣት የሀገሩ ዑለማዎች እንደመጡና የመግባት ፍቃድም እንደሚጠይቁ ነገረዉ፡፡ ይህን ጊዜ ዙል ቀርነይን አይጁርን እንዲተኛ በእጁ አመላክቶት ወደ እንግዶቹ በመሄድ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርጎላቸዉ ክስተቱን ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻው ተረከላቸዉ የንጉሱ ገዳይ እና የያእጁጃዉያኑ ወጣትም እዚህ እንደሚገኝ አክሎ ነገራቸዉ፡፡
በመቀጠልም፦ ስለዚህ ፍጥረታት የምታዉቁት ነገር ምን አለ በማለት ጠየቃቸው፡፡
በመካከላቸዉም አንድ እጅግ በእድሜ የገፋና በእዉቀትም የበለፀጉ አዛዉንት ነበሩና እንዲህ በማለት ንግግራቸዉን ቀጠሉ፡፡
አንተ መልካም ንጉስ ሆይ!! እነሱ የእጁጅ እና ማእጁጅ የሚባሉ ነገዶች ሲሆኑ እጅግ አላህን በማምለክ ጥሩ የአላህ ባሮች ነበሩ፡፡
በመሀከላቸዉም ያጁስ እና ማጁስ የተባሉ ከሀዲያን እና ድግምተኛ ወንድማማቾችም ነበሩ፡፡
ያጁስ የተባለው፦ድግምቱን ተጠቅሞ ህዝቦቹን ወደ ፀሀይ አምልኮ በመጥራት ለተከታዩችም ግዙፍ የሆነ ቤተ አምልኮ ገንብቶ በኩፍር ጎዳና አንቧቧቸዉ፡፡
ማጁስ የተባለዉ ደግሞ የወንድሙን መመለክ እና በህዝቡ አንደበትም መቀደስን ሲመለከት ቅናት በልቡ አደረበትና የተቀሩትን ህዝቦች እሳትን እንዲያመልኩ ጥሪ
አዛዉንቱ ንግግራቸውን ቀጥለዋል፦ በዚህ ሁኔታ ከፊሎቹ የፀሀይ አምላኪ ሆነዉ ከፊሎቹ የእሳት አምላኪ ሲሆኑ የተቀሩት ጥቂቶቹ ደግሞ በኢማናቸዉ ላይ ፀኑ፡፡
የነዚህ በኢማን መፅናት እረፍት የነሳቸዉ ያጁሳዉያን እና ማጁሳውያን አንድ ላይ በመተባበር በሙእሚኖቹ የድግምት ናዳዎችን ያዘንቡባቸዉ ጀመር፡፡ ይሁን እንጂ ሙእሚኖቹ የድግምቱ መደጋገም ከኢማናቸዉ ፍንክች አላደረጋቸዉም ነበር፡፡
በመጨረሻም የሙእሚኖቹን ልጆች በወላጆቻቸው ፊት እያረዱ ወደ ኩፍር ቢያስገድዷቸዉም እምነታቸዉ ይበልጥ መጠንከር ሲጀምር በዘመኑ የነበሩትን ሙእሚኖች ባጠቃላይ በእሳት አቃጥለዉ ደመሰሷቸዉ በማለት ሽማግሌዉ ንግግራቸዉን ሳይጨርሱም ዙል ቀርነይንም፦ ከዚያስ ምን ተከሰተ? በማለት ጠየቃቸዉ፡፡
እሳቸዉም፦ "ከዚያማ አላህ የእርግማንን አይነት ካወረደባቸዉ በኀላ ከሰዉ ዘር ባጠቃላይ የተገለሉ በማድረግ ጨለማን መቀመጫቸዉ....እሳትን ደግሞ መደንበሪያቸዉ ......ሰውነታቸው ደግሞ ቅርፅ አልባ አድርጎ ፀሀይ ሰውነታቸዉን ቀነካ ቁጥር እንዲያቃጥላቸዉ ወሰነባቸው፡፡ በማለት ነገሩት
ዙል ቀርነይንም ግራ በመጋባት፦እንዴት ይህ ሊሆን ይችላል? በሰሞኑ እኮ 10-11የሚሆኑት ወደ ምድር ወጥተዉ ከኛም ተቀላቅለው ነበር፡፡ ግን ፀሀይ ሲያቃጥላቸው አላየንም ሲል ጥያቄ አቀረበ?
አዛውንቱም ይህማ በጭራሽ አይሆሆንም፡፡ እስቲ እናንተ ዘንድ ያገታችሁትን ወጣት አይጁር አሳዩኝ ብለው ጠየቁ፡፡
ከዚያም ዙል ቀርነይን እና አዛውንቱ ወደ አይጁር ክፍል ሄዱ፡፡ በእንቅልፍ ላይ ያለዉን አይጁርን ሲመለከቱት ይህ እንኳን ያእጁጃዊ አይደለም፡፡ ግን ዘረ ቅይጥ ነው አሉ፡፡
ዙል ቀርነይን ይሄ ወጣት የተያዘ እለት ሰዎች ይዘው በወጡት የጧፍ ብርሀን ምክንያት እራሱን ስቶ ነበር አላቸው፡፡
አዛውንቱም አይ ተመሳስሎበት ነው፡፡ ያእጁጃዉያኑ በብርሀን ሲያስፈራሩት ሴላደጉ ነው፡፡ አሉት
ዙል ቀርነይንም ገባኝ ግን ቋንቋቸው ሊገባኝ አልቻለም አላቸው፡፡
አዛውንቱም እኔ ስለማቀው አስተምርሀለው አሉት፡፡
በመቀጠልም ዙል ቀርነይን ወደተቀሩት ኡለማዎች ዘንድ በመሄድ የሚከተለውን ጊዜያዊ አዋጅ አፀደቀ፡፡
1.እነዚየያን ሰዎች ለምንም አይነት ፀብ አንጋብዛቸውም ምክንያቱም በብልሀት ሆነ በጉልበት ከኛ ይበልጣሉና፡፡
2.ከክህደታቸው እንዲመለሱ ጥሪ ማድረግ፦ ጥሪያችንን ካልተቀበሉ ውሳኔው የኛ ይሆናል፡፡ በማለት ትዕዛዙን ካስተላለፈ በኀላ የመጡት ኡለማኦች ተስማምተው፦ ይህ ጉዳይ መቋጫውን ሳያገኝ ወደ ሀገሮቻችን አንመለስም አሉ፡፡
ዙል ቀርነይንም በመቆየታቸው የተሰማውን ደስታ ገሐፆላቸው ለሦስት ቀናት ግን ከአዛውንቱ ማሳለፍ እንደሚፈልጉ ነግሯቸው ቋንቋቸውን ለመማር ከአዛውንቱ ጋር ሆነ፡፡
አይጁር በክፍሉ ሆኖ ሳለ በወታደሮቹ በሚመጣለት ምግብ እና መጠጥ በጣም በመገረም ለምንድነው እነዚን ህዝቦች ያለ ምክንያት የምጠላቸው???
እነዚ ህዝቦች መጥፎ ቢሆኑ እኮ ለንጉሳቸው በቀል ሲሉ ጭንቅላቴን ይቆርጡት ነበር፡፡
ስለዚህ
ውሳኔ ከመወሰኔ በፊት ቀጥልቀት ማሰብ ይኖርብኛል በማለት ከራሱ ጋር አወራ፡፡
ዙል ቀርነይንም ለተከታታይ ቀናት ቋንቋቸውን በሚገባ ከአዛውንቱ ከተማሩ በኀላ አይጀጁር የተኛበት ክፍል በመግባት አይጁርን በተማረው ቋንቋ ሰላም ባንተ ላይ ይሁን አለው፡፡
አይጁርም በድንጋጤ ዙል ቀርነይንን እያየ፦ ይህ ያእጁጃዊ ነዉ ወይስ አይደለም፡፡ በማለት እያሰበ ሰላምታውን መለሰለት፡፡
ዙል ቀርነይንም፦ ልጄ ሆይ ከአላህ ሌላ ማን አለ?እሱ እኮ አንዱ እና ብቸኛው ነው፡፡ ወገኖችህም እኮ አላህን በብቸኝነት አምላኪ ነበሩ፤ በመጨረሻም የማይጠቅምን ነገር አማልክት አድርገው ያዙ፡፡ አለው
ይህን ጊዜ አይጁር በመገረም ዙል ቀርነይንን እየተመለከተ፦ስለ ህዝቦቼ ምታቀው አለ ሲል ጠየቀው፡፡
Part ➑
ይቀጥላል....