La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄው ሙስሊሙ እንደ እብድ ውሻ መነገድ ላይ እየተጠበቅ በድንጋ ጣጣውን ይፈጅ ይዟል።
"እንኳን ፆመ ልጓሙን ፈታላችሁ"
~
ኡኡቴ! የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ መሆኑ ነው። አይ አለማወቅ። ኧረ እኛ አልተለጎምንም። በረመዳን ማለቅም እናዝናለን እንጂ አንደሰትም። ረመዳን እኮ የስንት ኸይር ወር ነው። ብቻ አልሐምዱ ሊላህ። አንድ የፆም ቀን ተጨምሮልናል። ዒዳችን ሰኞ ነው። በኸይር ከደመቀው የረመዳን ቀን ውስጥ አንዲት ተርፋልናለች ይላሉ ሙስሊሞች።
~
https://t.me/IbnuMunewor
◾️የሰለፎቻችን የረመዷን አጨራረስ

💦ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

የረመዷን መጨረሻ ላይ ሰለፎች (ቀደምቶች) እስቲግፋርና ወደ አላህ መመለስን ያበዙ ነበር። በስራቸው ላይ አላህን ይፈሩ ነበር። ረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ በኢባዳ ላይ በጣም ይጠነክሩ ነበር። እንዲ ከመታገላቸውም ጋር ረመዷን ላይ የሰሩትን ስራ አይቀበለንም ይሆን? በማለት አላህ ይፈሩ ነበር። ከዚህም ፍራቻ የተነሳ ወደ አላህ በመመለስ እስቲግፋርን ይጠይቁ ነበር።

📚መጃሊሱ ሸህር ረመዷን

👉እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን? ምንስ እየሰራን ነው? አጨራረሳችንን በመልካም ለማሳመር ምን ያክል እየጣርን ነው? መልሱ ለሁላችንም ግልፅ ነው።
የዚህን ዓመት የረመዷን ወር የመጨረሻ ተራዊሕ ሰገድን፤ ረመዷንን አላህ በሚያውቀው መልኩ ሸኘን፡፡ ረመዷን ከወዳጆች ሁሉ ምርጡ ወዳጅ ነበር፡፡ በሱ መሄድ ያላዘንን በምን ልናዝን፡፡ አላህ መላልሶ ከትሩፋቱ ያቋድሰን።
የኛ ነገር መቼም አይሞላምና አላህ ሆይ ያጎደልነዉን ሁሉ ሙላልን፡፡
የመጨረሻ ሱሑራችንማ አይሆንም ኢንሻአላህ። ከዒዱ አሻግረን ሸዋልን እናስባለን። ከሸዋል አልፈን ሌሎች ሱንናዎችንም እናልማለን። ከዚያም አልፎ ተጨማሪ ረመዷኖችን እንናፍቃለን። "ፆምን የሚያህል ዒባዳ የለም፣ አጥብቃችሁ ያዙት።" ብለዋል ሐቢቡና።

ዱንያን ላይ ስትኖር አንድ ዒባዳ አላህ አሳክቶልህ የጨረስክ እንደሆን ትንሽ ዕረፍት ዉሰድና እንደገና ተነስተህ ቁም። ጨረስኩ የሚባል ነገር የለም። ከዙህር በኋላም ዐስር አለ። ከዒሻ ቀጥሎ ሱብሒ አለ። ከፆም በኋላም ፆም አለ። እስትንፋሳችን እስካለች ድረስ ከፈጠረን አምላካችን ጋር እንዲህ ተጣብቀን እንጓዛለን። ሙእሚን ጀነት ገብቶ ራሱን እስኪያገኝ ድረስ ዕረፍት የለዉም።

ሰባሐል ኸይር ያ ጀማዓ
🛎አስቸኳይ መልዕክት

ከሸይኽ አህመድ አደም (ዛዱል መዓድ)

ውድ የጎንደር ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ

ከናንተ ውስጥ የሚከተለውን መልእክት ያደረሰኝ ሰው አለ
"... ዘንድሮ ዘካተል-ፊጥርን እንዴት እናድርግ? እህል ለመግዛት ብንወጣ እንገደላለን፤ ሌላ አካባቢ ላይ ያለን ሰው በብድር አውጡልን ብንልም የሰው እዳ ይዘን ልንሞት (ልንገደል) እንችላለን"።

አላህ እርዳታውን ቅርብ ያድርግላችሁና ከዒድ በፊት ያላችሁበት ሁኔታ ካልተቀየረና መፍትሄ ካልተገኘ
ዘካተል ፊጥርን ባላችሁበት ሁኔታ ለማውጣት የማትችሉ የጎንደር ነዋሪዎች የራሳችሁንና በስራችሁ ያሉ ቤተሰቦችን ብዛት በመግለጽ እኔን (አሕመድ ሸይኽ ኣደም) ወክላችሁ በዙሪያዬ ያሉ ወንድምና እህቶችን በማስተባበር የዘንድሮ ዘካተል-ፊጥራችሁን የምናወጣላችሁ መሆኑን እየገለጸን
ከታች ባለው ስልክ በጽሑፍ መልክት ማድረስ ትችላላችሁ
⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️
📲00251911312370
አላህ ፍትህን ያስፍንላቸው በዳዮችንም ኃያሉ ጌታ ይበቀላቸው
@DinisNesiha
Channel photo updated
#ጠላቶቻችን_ሆይ__!!

ለማንኛውም የነገ ኢዳችንን ደስታ #በሀዘን_በእንባ እንድንወጣ ስላደረጋችሁን #አንባገነን_አሸባሪ_ኦርቶወች እናመሰግናለን።

👉ግን አንድ ወቅት ፀሀያችሁ ፀልቃ የማይጠልቅ ብርሀን እንደሚወጣልን በአምላካችን ተስፋ አለን።

👉ለዚህም በእምነታችን መርህ መሰረት እንሰራለን ደግሞም ፀሀያችሁ ጠልቃ ብርሀናችን ይወጣል አምናለሁ።

ኑር
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Eid🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Mubarek🌷🌷🌷
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
💗💓💗💓💕💕💗💓💞💕💞💓💗💓💞💞💕💞💓💓💓💞💞💓💓💓💗💓💓💗💞💕💞💕💗💓

ኢድኩም ሙባረክ




https://t.me/httpsLatahzen
Nur
Channel photo updated
• ጥቂት አስደሳች ዜናዎች

- በጎንደር ታስረው የነበሩ ሙስሊም ሴቶችና ህፃናት ተፈተዋል።

- ጎንደር በኮማንድ ፖስት ስር ሆናለች።

- በጎንደር የተዘጋው ኢንተርኔት ተከፍቷል።

የፌዴራል መንግሥት ቃል በገባው መሰረት ከተጎጂዎች ቆን እየቆመ ነው። አጥፊዎች በአስቸኳይ ለፍትሕ የማቅረብ ተግባር ይቀጥላል ብለን ተስፋ ሰንቀናል።
ዓለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው ኢማም አሕመድና መስጅድና መድረሳ ውስጥና በዙሪያውም ጭምር እስከዛሬ ሲሰገድ የነበረው የዒደልፊጥር ሶላት በዚህ አመት እንደማይኖር አሳውቀዋል። ሌሎች አማራጮችን ፈልጉ! ስቴዲዬም አንሰገድም የምትሉ ካላችሁ አወሊያ
እና ረጺ አንሳር መስጂድ ግቢና በዙሪያው አለላችሁ። ተዘጋጅተዋል!
ከዒድ ሱንናዎች

1-      ከዋዜማው ጀምሮ ተክቢራ ማብዛት፣
2-     ገላን መታጠብ፣
3-     ቆንጆ ልብስ መልበስና ሽቶ መቀባት፣
4-     ለዒድ ሶላት ከመውጣት በፊት ተምር ይሁን ሌላ ምግብ መቅመስ፣
5-     ወደ ሶላት ሲሄዱ ድምፅ ከፍ አድርጎ ተክቢራ ማለት፣
6-     ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ፣
7-     በዒድ ቦታ ላይ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል መገኘት ልጆችን ጨምሮ፣
8-     የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት መለዋወጥ፣
9-     ከዒድ ሶላት በፊት ዘካተልፊጥር መስጠት፣
10-    የዒድ ሶላት መስገድ፣
11-     ከሶላት በኋላ ኹጥባ ማዳመጥ፣
12-    በሄዱበት መንድ አለመመለስ፣
13-    በዒድ ቀን መደሠት፣
14-     ችግረኞችን መርዳት፣
15-    ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ዑለማን መዘየር፣
Audio
የዒድ ተክቢራ፡ በሚያምረው የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላህ አልኢማም ድምፅ። حفظه الله ورعاه
Audio
تكبير عيد الفطر بصوت العلامة محمد الإمام ( حفظه الله )
Eid mubarek🌙

Eid mubarek

Eid mubarek
Eid mubarek

Eid mubarek

Eid mubarek

Eid mubarek

Eid mubarek
🌙🌙🌙🌙🌙
◾️ረመዷን‼️ ስለተለየኸን አዝነናል


💦ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል

አላህን የሚፈሩ (የሙተቆች) ቀልብ ከረመዷን በመለየቷ ታዝናለች። ከሱ በመለየቷ ከሚሰማት ህመም የተነሳ ትንሰቀሰቃለች።

🔻በሌላ ቦታይ እንዲህ ብሏል…

አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም? ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ‼️

📚ለጣኢፋል መኣሪፍ
Audio
➲ተክቢራ