La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
ሰደቃን (ምፅዋት) ስትሰጥ ለምትሰጠው አካል አመስግነው አንተ የዱንያን ችግር ስትፈታለት እሱ ግን የአኺራህን ችግር እየፈታልህ ነው


☆---ላተህዘን -------🔴🔴 ------------☆

☆--------------🔴🔴🔴--ላተህዘን ------☆
ደጋጎቹ ሰደቃ ሲሰጡ የሚቀበሉ ይመስሉ ነበር። ደስስስስስ ይላቸዋል።
25ተኛዉ ለይል

በዱአ አንረሳሳ ።
«በህይወት እያለህ ሶደቃ ስጥ...
ከፈንህ ኪስ የለውምና
»!
ከሞትክ በኋላ ጥለከው የምትሄደው ዘውታሪ ሰደቃ ከሌለህ፤ ዘውታሪ ወንጀል እንዳይኖርህ ጥረት አድርግ!
የተዋረደ አስተሳሰብ ካላቸው ሰወች ጋር የተከበረ አሳብህን ይዘህ አትከራከር ፡፡

“ከጥሬዎች ጋር አብረን እየዋልን``
``እነርሱ እስኪበስሉ እኛ ተቃጠልን ”
የተባለው ለዚህ ነው፡፡
አላህ ሆይ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለን🤲

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعفوا عنا

አላህ ይቅር ማለትን ነው የሚወደው፤ መቅጣትን፣ መበቀልን አይወድም። የሚወደው ይቅርታን ነው።

በረመዳኑ የተኮራረፋቹ ካላቹ ስራቹ እንዳይከስር ለአላህ ብላቹ ይቅር ተባባሉ።

አላህ እኛን ይቅር እንዲለን በምንከጅለው ያህል ለሰዎች ይቅር እንበል🙏

ሼር 🌷
ጎንደር ላይ መንግሥት የለም። ብዙ ሙስሊሞች ተገድለዋል። መስጂዶች ተቃጥለዋል። ንብረት ተዘርፏል። ብዙ ሰዎች ተደብድበዋል። የሙስሊም ቤቶች ተለይተው እየተደበደቡ ነው። እየደረሰ ያለው በሙሉ በቅንጅት የሚፈፀም ነው። አሁንም ድረስ ጥቃቱ ቀጥሏል። ሚሊሻዎች ታጣቂዎች ጭምር አብረው እያጠቁ ነው። ይሄው ከቀን የጀመረ ሃይ ባይ መንግስታዊ አሰተዳደር የለም ወይ እየተባለ ነው። ስለሌለ ሳይሆን አብሮ እየፈጸመ እያስፈፀመ ስለሆነ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
አያችሁ ይህንን ሸፍጠኛ ፖለቲካ?
~~~~

በአሁኑ ሰዓት ቁጥራቸው በሽህ የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በአራት መስጅዶች ውስጥ ስናይፐር እና መትረይስ በታጠቁ ብዛት ያላቸው ፉኖዎች ከበባ እና እገታ ውስጥ ናቸው ።
1, አዲስ አለም 2, ቅዳሜ ገበያ 3, እርግብ በር እና 4, ቀበሌ 10 በሚገኘው መስጅደ ሱና ናቸው ። እስከ አሁን አላፈጠሩም ህይወታቸውም አደጋ ላይ ነው ። አሁንም ከተማዋ በፉኖ ቁጥ ጥር ስር ናት የክልሉ መንግስት ሁከቱን ተቆጣጥሬዋለሁ ብሎ ያወጣው መግለጫ ውሸት ነው ።

ተፃፈ በ ስለ ጎንደር ሙስሊሞች ያገባኛል
🤲ጌታችን ሆይ......‼️

♦️በእነዚህ አስር ቀናቶች
ወንጀላችንን የማርከን፤
ስህተታችንን ይቅር ያልከን፤
ስራችንን የወደድክልን፤
ልመናችንን የሰማከን፤
ከጀነት ሰዎች ተርታ የፃፍከን እና
ከጀሀነም ሰዎች ተርታ ያራቅከን
አድርገህ እንጂ አትለያየን‼️

----------------
ሰበር

& የሟቾች ቁጥር 21 ደርሷል ።
& አሁንም ምንም አይነት እርምጃ መንግስት አልወሰደም ሌሊቱን በጥይት እና በገጀራ ሙስሊሞች ተገድለዋል ቁጥራቸው በወል አልታወቀም ፣የዘረፉትንም ንብረት በነፃነት ሲያዘዋውሩ አድረዋል ።
& በየ መስጅዱ የታገቱ ሙስሊሞች ፁመው እንደዋሉ አሁንም በረሀብ እየተቆሉ ናቸው ። ያገታቸው ፉኖም ከበባውን እያጠናከረ ነው ።

& አዳሩን የሙስሊሞች ቤት ሲዘረፍ፣ሲቃጠል እና በድንጋይ ሲደበደብ አድሯል ።ለ ጥቃት አድራሽ መንጋዎች ገጀራ እና ቢራ በማቅረብ ሲያበረታቱ አድረዋል ።

@@@ በአጭሩ የክልሉ መንግስት በየ ሚዲያው ሁከቱን እንደተቆጣጠረው አድርጎ የሚያናፍሰው ወሬ ውሸት ነው ።

ተፃፈ በስለ ጎንደር ሙስሊሞች ያገባኛል።
ሁሉንም ጥያቄወቸን ቁርዐን ሲመልስልኝ.

እኔ
``ዛሬ ሙስሊም መሆን እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ጥቃት ይፈፀምባቸዋል። ብዙዎቹ አካላቸውን ኤትዋል መቁሰልም አጋጥሟቸዋል ለምን ስለው?``
ቁርዐን
<< ቁስል ቢያገኛችሁ ሰወቹንም መሰሉ ቁስል አግንቷቸዋል። ይኸችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዘዋውራታለን>> 3:140 አላህ ያለውን አትሳ እንጂ አለኝ
እኔ
``በሙስሊሙ አለም መከራ በዛ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቸ እንደ ቅጠል ረገፉ። ለምን እዲህ ይሆናል? ስል``
ቁርዐን
(እንድትገሰፁና) አላህም እነዚያን ያመኑትን እንዲያውቅ (እንዲለይ) ከናንተም ሰማዕታትን እንዲይዝ ነዉ። አላህም በዳዮችን አይወድም>>። 3:140 ተብሎ የለ አለኝ
እኔ
``በጣም ታምሚያለሁ ስለዉ ``
ቁርዐን
<<በታመምኩም ጊዜ እሱ ያሽረኛል።>> 26:80 በል አለኝ
እኔ
``ልቤ ውስጥ ጪንቀት አለ አልኩት``
ቁርዐን
ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ። 13:28 ተብሏል አለኝ
እኔ
``ሰዎች ያሰቃየኛል አልኩትና``
ቁርዐን
ጌታህም ከሚሰሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም። 6:132 ብሏል አለኝ
እኔ
``ብቸኝነት ይሰማኛል ስለዉ``
ቁርዐን
እኔ ቅርብ ነኝ። የለማኝን ፀሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ። 2:186 ብሏል አለኝ
እኔ
``ወንጀለኛ ነኝ ባልኩት ጊዜም``
ቁርዐን
በላቸዉ <<እናንተ በነፍሶቻችሁ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቸ ሆይ! በአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ። አላህ ኃጢአቶችን በመላ ይምራልና። እንሆ እሱ መሀሪዉ አዛኙ ነዉና። 39:53 አለኝ
እኔ
``አላህ እንዳይረሳኝ ምን ላድርግ ስለው``
ቁርዐን
አስታውሱኝም አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ አትካዱኝም። 2:152 አለኝ
እኔ
``ሂወቴን ጪንቀት ሞልቶታል ስለው``
ቁርዐን
አላህንም የሚፈራ ሰዉ ለርሱ መውጫ ያደርግለታል። 65:2 አለኝ
እኔ
``ብዙ ነገር እፈልጋለሁ ብየዉ``
ቁርዐን
ጌታችሁም አለ <<ለምኑኝ እቀበላችኋለሁና። 40:60 አለኝ

ምስጋና ለአላህ ይገባው
ለህይወት ዘመን ሁሉ ጥያቄዎች መልሱን በቁርዐን ለሰጠ።
ሙስሊም ስላደረገንም እጂግ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ።
لَّا تَجِدُ قَوْمًۭا يُؤْمِنُونَ بِٱللَّهِ وَٱلْيَوْمِ ٱلْـَٔاخِرِ يُوَآدُّونَ مَنْ حَآدَّ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥ وَلَوْ كَانُوٓا۟ ءَابَآءَهُمْ أَوْ أَبْنَآءَهُمْ أَوْ إِخْوَٰنَهُمْ أَوْ عَشِيرَتَهُمْ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ كَتَبَ فِى قُلُوبِهِمُ ٱلْإِيمَٰنَ وَأَيَّدَهُم بِرُوحٍۢ مِّنْهُ ۖ وَيُدْخِلُهُمْ جَنَّٰتٍۢ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ خَٰلِدِينَ فِيهَا ۚ رَضِىَ ٱللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا۟ عَنْهُ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ حِزْبُ ٱللَّهِ ۚ أَلَآ إِنَّ حِزْبَ ٱللَّهِ هُمُ ٱلْمُفْلِحُونَ
በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡
ዛሬጨበአንዋር መስጂድ እንገናኝ ዙሁር ላይ!
ሼር ሼር በሜሴጅም ላልሰሙ አሰሙ

ሙስሊሞች በነቂስ ውጡ ከዝሁር ቀደም ብላችሁ እንገናኝ! ስራና ትምህርትም ያለባችሁ ነግራችሁ ውጡ እምቢ ካሉ ደምዎዝ ነው ሚቆርጡት ይቁረጡ! ጎንደር ላይ ከተቆረጠው የወንድሞቻችን ሕይወት አይበልጥም!!


#ሼር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ መልኩ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መክረው ተዘጋጅተው፣ ተደራጅተው ነው ጥቃቱን የፈፀሙት። ይህንን ነው ግጭት እያሉ የሚዘግቡት። በዚህ መልኩ የታቀደ፣ በግልፅ የተደራጀውን ጥቃት ነው የአካባቢው የፀጥታ መዋቅር ሆነ ብሎ እንዲደርስ የፈቀደው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
" ንገሩ ለነዛ "
ወዲያ ወደ ጎንደር
ጥሰው ክብር ድንበር
ማን አለብኝ እብሪት
ለጫሩ እሳት ክብሪት
ንገሩ ለነዛ ..
የዝምታን ዋጋ በፍርሀት ላሰሉ
ንገሩ ለነዛ መስጊድ ላቃጠሉ

ታሪክ የማይረሳው ያፄ በደል አዝሎ
ታግሶ በኖረ ሀገር ትቁም ብሎ
ሰላም ይሻል ብሎ አንገት ስለደፋ
ተቻችሎ ሳይሆን ችሎ ቀን ቢገፋ
መስሎ ከታያችሁ ሙስሊም እንደፈሪ
መታደል ነው ለሱ ለዲን የሞት ጥሪ
ንገሩ ለነዛ .....
የዝምታን ዋጋ በፍራት ላሰሉ
ንገሩ ለነዛ ሙስሊሙን ለጠሉ

አዎ ንገሯቸው እምነት ላይ ላሴሩ
ንፁሀንን ገለው አጉል ለፎከሩ

ይሻል ተብሎ እንጂ መኖሩ ተዋዶ
ድንበር ለጣሰማ እሱው ወዶ ፈቅዶ

እንኳን ብርቱዉ አማኝ _ የኔ አይነቱም ሰነፍ
በእምነቱ ለመጣ _ ከፊት ለመሰለፍ
በጭራሽ አይሰጋም _ ከሞት ለመጋጨት
ክብሩ ነዋ ለሱ 💪
ለስልምናው ሙቶ _ ለጀነት መታጨት
.... ንገሩ ለነዛ .....❗️❗️❗️

#ሼር
ሰበር
@@ የሟቾች ቁጥር 40 ደርሷል ፣ ሌላው አደገኛ ነገር ሆስፒታል ውስጥ ቆስለው ለህክምና የገቡ ሙስሊሞች አደገኛ ሸፍጥ እየተሰራባቸው ነው ምክንያቱም ቀላል ቁስለኞች እንደ ቀልድ ሞቱ ተብሎ ይነገራል ( በአጭሩ ተመርዘው የተገደሉ አሉ) ። በነገራችን ሆስፒታል ውስጥ ያለው የማህበረ ቅዱሳን አደረጃ ጀት እጅግ አደገኛ ነው ።
@@ አሁንም ለተጨማሪ ጥቃት ተሰባስበዋል ፣ ዛሬ ቀን ላይ በነበራቸው ስብሰባ ማንኛውም መሳሪያ ማንገት የሚችል ሰው በሙሉ ቀበሌ 09 ባታ ፣ ቀበሌ 06 ማርያም እና ቀበሌ 18 ጊዩርጊስ ድረስ በመሄድ መሳሪያ መውሰድ እንደሚችሉ መልዕክት ተላልፏል ።
የእከአሁኑን ጥቃት የሚያስንቅ ጥቃት ለማድረስ ነው ፍላጎታቸው
በነገራችን ላይ ሰዎቹ መከላከያንም ለመግጠም ጭምር ነው ዝግጅታቸውን ጨርሰው በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት ።

ተፃፈ በስለ ጎንደር ሙስሊሞች ያገባኛል።
ሰልፍ : ተቃውሞ : መግለጫ በፍፁም አያስፈልግም !! ስሜታችንን ለመተንፈስ ካልሆነ በቀር መፍትሄ አይሆንም ! ከሳምንት በፊት በተማሪዎች ጉዳይ ዛሬ ደግሞ በሙስሊሞች እና መስጅዶች ጉዳይ ተወጥረናል:: ነገም ሌላም ይቀጥላል !! ይህንን በዘላቂነት ለመፍታት ዑለማዎቻችን ምሁራኖቻችን ወጣቶቻችን በር ዘግተን ቁጭ ብለን እንምከር እንመካከር ! የነሱም የተለመደ መግለጫ የኛም የተለመደ መነጫነጭ መፍትሄ አያመጣም !! እንምከር እንመካከር !!
ስትሄድ ያደናቀፈህ ድንጋይ ስትመለስ ከደገመህ .... ነው ተረቱ !
የሚታየኝ ይኼው ነው
የዛሬዋ 27ኛ የረመዳን ሌሊት ለጎንደር ሙስሊሞች ዱዓእ የምናበዛባት ሌሊት እንድትሆን አደራ እላለሁ።

"فَدَعَا رَبَّهُ أَنِّي مَغْلُوبٌ فَانتَصِرْ" (القمر:١٠)

"ጌታውንም «እኔ የተሸነፍኩ ነኝና እርዳኝ» ሲል ጠራ፡፡" (አል-ቀመር:10)
ዲሲኘሊን፣ ጀግንነት፣ ተውሒድ
ጎንደር