La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
«ሶላት መስገድ መከልከል የለብንም!» ብለው የተናገሩ ተማሪዎችን አሁን መርካቶ አካባቢ አንዳንድ የስልጣን ልካቸውንና ኃላፊነታቸውን በቅጡ የማያውቁ ፖሊሶች ወከባ እየፈጠሩባቸው ነው። ተው ይሻላችኋል! ወደ ድህረ 2004 አትመልሱት ይህን ህዝብ
«ወላጆች አትፈርሙ! ልጆቻችሁ እንዳይሰግዱ ፈርሙ ብትባሉም አትፈርሙ»
[ሸይኽ ዐብዱ-ስ'ሰላም አንዋር የባዩሽ መስጂድ ኢማም ዛሬ በጁሙዓህ ኹጥባቸው ላይ የተናገሩት]


ሌሎች ኢማሞች በየቦታው ይህንን አይነት የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ሥሩ። ሰሞኑን ከወላጆች ጋር ስብሰባ ስለሚደረግ፤ በዛ ስብሰባ ላይ ምንም ነገር ቢናገሩ ሶላትን ወቅቱን ጠብቆ መስገድ ግደታችን መሆኑን አስረዱት። ይህን አልቀበልም የሚል ካለ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
ይሄ ትውልድ ዝም ላይላችሁ ነገር እየነካካችሁ የሃገሪቱን ሰላም ይባስ አታባብሱት።
«"ባንኮች የሰላት መስገጃ ቦታ ቢሉ አይደንቅም ጥቅም ነዋ ባለአካውንቱን ለመሳብ! ምስኪኑን ሙስሊም ተማሪ ምኑን አይተው ይሳቡት? ከተቻለ የሺሻ ቤት ደንበኛ ካልሆነ ሞራሉ የተሸማቀቀ ማድረጉነው አዋጭ ለነሱ!" የምታሽቋልጠው ሆይ!ካልደረሰብህ አይገባህም!!»

[ዶ/ር ተማም ከማል]
«ነገዬን ዛሬ አብጁልኝ!» የህፃናቶቹ መልዕክት!

እውነት ነው👌 የእኔና የአንተ ቅድመ አያቶች ያሳለፉት የጭቆና ጊዜ፤ ዛሬ በኔና በአንተ ዘመን በነዚህ ህፃናት ላይ ሲፈጸም ዝም አንልም


ነፍሳችን ተሰውታም ቢሆን የነዚህ ህፃናት ነጋቸው ብሩህ መሆን አለበት
||
La tehzen
ረመዷን ሱሑር (7) *** ከትናንት ወድያ ኮልፌ ላይ ሦስት ሰዎችን ቀበርን። በረመዷን ወር፣ በእዝነቱ ቀናት ዉስጥ ነዉና የሞቱት ኸይረኞች ይሆናሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ይገርመኛል ኮልፌ ገበያዋ ሁሌም ክፍት ነው። በረመዷንም ከረመዷን ዉጭም። ክረምትም በጋም። ጠዋትም ማታም። ከሟቾቹ መካከል ሁለት የረመዷን ቀናትን የፆመ አለ። በሦስተኛው ቀን ላይ ድንገት ተያዘና በቃህ ተባለ። አጀል ማለት እንዲህ…
ከአላህ ዉዴታ ቀጥሎ በጥሩ ወንድሞችና እህቶች ስንወደድና ለኛ የማይገባ የሆነ ቦታና ክብር ሲስጠን ከፍተኛ የሆነ የደስታ ስሜት ይሰማናል። የዚህ ሁሉ ዉለታ ባለቤቱ አላህ ነው። መጥፎነታችንን ሰትሮ መልካምነታችንን ላሳየልን ጌታ ትልቅ ምስጋና ይገባው።
በአላህ መንገድ የተዋወቅን ወዳጆቼ ሁሉ ስለናንተ ማሰቡ ብቻ ሁሉ ብዙ ደስ ይላል ።
ታላቅ የረመዳን የዳዕዋ ፕሮግራም‼️

1) የተውሒድ ትሩፋትና አንገብጋቢነት
በኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ
2) ረመዳንና ተቅዋ
በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 2፣ 2014 አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር በሚገኘው አዒሻ መስጂድ ከ ጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

ለወንዶችም ለሴቶችም ከነ ቤተሰቦዎ ተጋብዘዋል!


🎙ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በራህማ መስጂድ

🌴 ረመዷን የድል ወር
💺 በሸይኽ አብዱሰላም አንዋር
____

🌴 ኢስላማዊ ቤተሰብ
💺 በኡስታዝ አብዱልካፊ ሙሐመድ

አድራሻ፦ ራህማ መስጂድ(አየር ጤና ቻይና ካምፕ ወደ ጀሞ3 በሚያቋርጠው መንገድ አዋሽ ዳቦ ጋ!)


🔻ልዩ የሙሐደራ መድረክ

✂️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም

ርዕስ፦ ይህች ናት ዱንያ‼️

📌በኡስታዝ ሙሐመድ አረቦ ሻፊ (ሐፊዘሁላህ)

📎የፊታችን እሁድ ሚያዝያ02-2014 አስር ሰላት እንደተጠናቀቀ

✂️አድራሻ፦ ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ

ለበለጠ መረጃ፦ 0932982730/ 0923623124


Shre shre shre
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ሶላት ለማሰቆም ስትሞክሩ አቁመው የነበሩ ይጀምራል!!
ከቻላችህ ከትምህርት ቤት ፎርፈው ሺሻ ቤት እና መጠጥ ቤት የሚገባውን
ትውልድ አድኑት!!
# መስገድ#ወንጀል#አይደለም !!
በሰላት አንደራደርም! በአዲስ አበባ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች ድምፃቸውን
ማሰማት ጀምረዋል::
መብታቸንን በጨዋ ደንብ ጠይቀናል:: በስመ ሴኪዩላሪዝም በእስልምና ላይ
እየተቃጣ ያለውን ጥቃት እንቃወማለን ብለዋል:: በጉዳዩ ላይ ያለውን መረጃ
ወደናንተ እየተከታተልን የምናደርስ ይሆናል::