La tehzen
94 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
ረመዳን ቀን 4
Sadat
→ ረመዳን ቀን 4
1) እምነት ምንን ይይዛል?
2) 3 ዱአዎች

🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማሀል ሀፊዘሁሏህ))

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
ረመዳን ቀን 5
Sadat
ረመዳን ቀን 5
የእስልምና ማእዘናት
3 ዱአዎች

🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማል ((ሀፊዘሁሏህ)))
`

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
ረመዳን ቀን 6
Sadat
→ረመዳን ቀን 6

የእምነት ማእዘናት
3 ዱዓዎች
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ((ሀፊዘሁሏህ))
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
ረመዳን ቀን 7
Sadat
ረመዳን ቀን 7
የመጀመሪያው እና የመጨረሻው መልክተኞች ኑሕ እና ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም)
ሁለት ዱዓዎች

ኡስታዝ ሳዳት ከማል ((ሀፊዘሁሏህ))
~~
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
በቀጣይ ቅዳሜ እና እሁድ በተለያዩ የአዲስአበባ ክፍሎች ከወላጆች ጋር በሶላት
ጉዳይ ውይይት ይደረጋል ! ወላጆች ለመንግስት አካላት መግለፅ ያለባችሁን ሁሉ
ግለፁ :: ሚዲያ ባልተሰማማችሁበት ጉዳይ እንደተስማማችሁ ተደርጎ ሊገለፅ
ስለሚችል የቻላችሁትን ሁሉ ውይይቶቹን በሞባይላችሁ ቀርፃችሁ ላኩልን !
ለምሳሌ ያህል ከስር ባያያዝኩት በለሚ ኮራ ውይይት ከተደረገ በሁላ ስምምነት
እንደተደረገ ተደርጎ በዜና የተገለፀው ትክክል አይደለም ሲሉ የውይይቱ
ታዳሚያን ለሀሩን ሚዲያ ገልፀዋል:: ከነርሱ ጋር ያደርግነውን ውይይት በዚህ
ሊንክ መከታተል ይችላሉ https://youtu.be/wF1Kty7hCSg
እናም ውይይቶቹ ላይ በንቃት መሳተፍ ዜናዎቹ ተንሻፈው እንዳይቀርቡ
ትክክለኛውን መረጃ ማውጣት ያስፈልጋል ! ይህ ጉዳይ ለአንዴ እና መጨረሻ
ጊዜ መቋጫ ማግኘት አለበት !
(አብዱረሂም አህመድ)
የሴክዩላሪዝም ሰባኪዎች!
እንዲህ አይነቱን ጋጠ ወጥነት ግን ከማስመሰል በዘለለ አያርሙም። ይሄው ክስ እንመሰርታለን ካሉ አመት እየሆናቸው ነው። ምን አደረጉ? በየሴክተሩ ብትገቡ ተመሳሳይ ነገር ብዙ ነው።
#ፌኩላሪዝም
=
https://t.me/IbnuMunewor
ኧረ ንገሩልኝ'ማ
============
እንኳን ከናካቴው ሶላት መስገድን የከለከለን ሰው፤ እየነገርከው እምቢ እየሰገድክ ያቋረጠኽንም ተጋደለው ነው የተባልነው ወዳጀ!

አቡ ሰዒድ አል-ኹዽሪይ (አላህ መልካም ሥራውን ይውደድለትና) ውዱ ነቢይ ﷺ እንዲህ ማለታቸውን ሰምቻለሁ ብሏል፦
(إذا صلى أحدكم إلى شيء يستره من الناس فأراد أحد أن يجتاز بين يديه فليدفعه فإن أبى فليقاتله، فإنما هو شيطان)

«ከእናንተ አንዳችሁ በሰገደ ጊዜ ከሰዎች ከሚልለውን (ሱትራ) ያድርግ። አንዱ ፊት ለፊቱ (አቋርጦት) ለማለፍ ከፈለገ ይገፍትረው። እምቢ ካለ ይጋደለው። ይሄ ሸይጧን ነውና!»
[አል-ቡኻሪይ: 509፥ 697፣ ሙስሊም: 505፣ አቡ ዳውድ: 700፣ ሌላ ኢብኑ ዑመር ያስተላለፈው ተመሳሳይ ይዘት ያለው ሐዲሥም ሙስሊም: 506፣ ኢብኑ ማጃህ: 955፣ ፈትሑ-ል-ባሪ: 1/260]


ልብ በል! ስለምን እያወራን እንደሆነ! እያወራን ያለነው እየሰገደ ያለን ሰው ሆነ ብሎ ስለሚያቋርጥ ነው። ጭራሽ ካናካቴው አትሰግድም ብሎ ሒጃብ የሚገፍና በጥይት፣ በጥፊ የሚደበድብና የሚያስፍራፋማ ሚን ባቢል አውላ! ዚያራ ዋጂብ ሊሆንበት ሁላ ይችላል! ስለዚህ ሶላት ከልካዮች ሆይ! ይህን ከግንዛቤ ውስጥ ብታስገቡ መልካም ነው።
እኛ እናንተ ጋር መጨቃጨቅ ፈልገን ሳይሆን የሶላታችን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ሩሐችን ስለሆነ ነው።


©: Photo Credit: ዛሬ በቤተል ተቅዋ መስጅድና ፒያሳ በኒ መስጅድ የተማሪዎችን ሶላት መስገድ የተቃወሙ ሰላማዊ ተቃዋሚዎች
||
«ሶላት መስገድ መከልከል የለብንም!» ብለው የተናገሩ ተማሪዎችን አሁን መርካቶ አካባቢ አንዳንድ የስልጣን ልካቸውንና ኃላፊነታቸውን በቅጡ የማያውቁ ፖሊሶች ወከባ እየፈጠሩባቸው ነው። ተው ይሻላችኋል! ወደ ድህረ 2004 አትመልሱት ይህን ህዝብ
«ወላጆች አትፈርሙ! ልጆቻችሁ እንዳይሰግዱ ፈርሙ ብትባሉም አትፈርሙ»
[ሸይኽ ዐብዱ-ስ'ሰላም አንዋር የባዩሽ መስጂድ ኢማም ዛሬ በጁሙዓህ ኹጥባቸው ላይ የተናገሩት]


ሌሎች ኢማሞች በየቦታው ይህንን አይነት የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ሥሩ። ሰሞኑን ከወላጆች ጋር ስብሰባ ስለሚደረግ፤ በዛ ስብሰባ ላይ ምንም ነገር ቢናገሩ ሶላትን ወቅቱን ጠብቆ መስገድ ግደታችን መሆኑን አስረዱት። ይህን አልቀበልም የሚል ካለ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
ይሄ ትውልድ ዝም ላይላችሁ ነገር እየነካካችሁ የሃገሪቱን ሰላም ይባስ አታባብሱት።
«"ባንኮች የሰላት መስገጃ ቦታ ቢሉ አይደንቅም ጥቅም ነዋ ባለአካውንቱን ለመሳብ! ምስኪኑን ሙስሊም ተማሪ ምኑን አይተው ይሳቡት? ከተቻለ የሺሻ ቤት ደንበኛ ካልሆነ ሞራሉ የተሸማቀቀ ማድረጉነው አዋጭ ለነሱ!" የምታሽቋልጠው ሆይ!ካልደረሰብህ አይገባህም!!»

[ዶ/ር ተማም ከማል]
«ነገዬን ዛሬ አብጁልኝ!» የህፃናቶቹ መልዕክት!

እውነት ነው👌 የእኔና የአንተ ቅድመ አያቶች ያሳለፉት የጭቆና ጊዜ፤ ዛሬ በኔና በአንተ ዘመን በነዚህ ህፃናት ላይ ሲፈጸም ዝም አንልም


ነፍሳችን ተሰውታም ቢሆን የነዚህ ህፃናት ነጋቸው ብሩህ መሆን አለበት
||