ምዕራፍ አንድ
ተጅዊድ
ተጅዊድ ማለት በሉጋ ምንጭ በሸሪያ ቁርኣንን አሳምሮ ማንበብ ማለት ነው(الحسينየተጅዊድ ትምህርት ግዴታና ፈርዱል ክፋየ ተብሎ በ2 ይካፈላል(የስራና የእውቅት ይባላል።
1 የስራ ተጅዊድ ይህ የተጅዊድ አይነት ቁርአን ማንበብ የፈለገ ሰው ወንድም ሆነ ሴት ግዴታ ይሆንበታል(ፈርዱል አይን)
2 የእውቀት ተጅዊድ/አህካሞችን መማር ፈርዱል ክፋያ ይባላል ማለት ከፊል ሰው ከተማረ በቂ ነው
ለህን/ስህተት
ለህን ማለት ከትክክለኛው ንባብ ማዘንበል ማለት ነው
ለህን/ስህተት በ2 ይካፈላል እነሱም
1ግልፅ ስህተት(الحن الجلي
2الحن.الخفي)ድብቅ ስህተት
1ግልፅ ስህተት ይህ ስህተት እውቀተ ቢኖርም ባይኖርም በቀላሉ የሚታወቅ ነው ለምሳሌ ፊደልን መቀያየር ዷድን በዳል ማንበብ أنعمت عليهم በዚህ ቃል ውስጥ የምትገኘዋን (ታ)መንበብ የነበረብት በፈትሃ ሲገባው በዶማ ማንበብ ግልፅ ስህተት ይባላል።
2 ድብቅ ስህተት ይህን የስህተት አይነት ጥልቅ እውቀት ያለው ስው እንጂ በቀላሉ አይታወቅም። ማለት እዝሃር/ግልፅ/የሚደረገውን ግልፅ አለማድረግ ጉና ማወፈር ማቅጥን ወዘተ የመሳሰሉ ስህተቶችን መፈፅም ምሳሌ من خوف የሚለው ኑኒስሳኪና ግልፅ አድርጎ ማንበብ ይገባል ለምን ቢባልخ የኢዝሃር ፊደል ሰለ ሆነ።
ለማኒኛውም ቁርአንን በአግቡ ማንበብ አለብን ስህተታችን ግልፅ ስህተት ከሆነ ሀራም ነው በተለየ በፋቲሃ ዙሪያ መጠንቀቅ አለብን(

السلام عليكم ورحمث الله وبركاته اليوم بإذنه الله نبدع الدرس الشلش
ደርስ የንባብ ፍጥነት ደረጃዎች-
የንባብ ደረጃዎች በ3 ይካፈላሉ እነሱም
1ኛ አት ተርቲል ነው ይህ ደግሞ ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ ትዕዛዝ ነው እያንዳንዱን ፊደል ከቦታው በማውጣትና በሀሪውን በመስጠት ረጋ ብሎ ማንበብ ተርቲል ይባላል።
2ኛ አት ተድዊር ይህ ደግሞ መካከለኛ በሆነ ፍጥነት ማንበብ ማለት ነው።
3ኛ አል--ሐድር--አልሀድር ማለት እያንዳንዱን ፊደል ከተገቢው ቦታ በማውጣትእና ተገቢውን በህሪ በመስጠት በፍጥነት ማንበብ ማለት ነው።
ሌላ ተጨማሪ አንድንድ ኡለማዎች የሚጨምሩት የንባብ አይነት ተህቂቅ ይብላል ።ተህቂቅ ማለት እያንዳንዱን ፊደል ከተገቢው ቦታ በማውጣትና ተገቢውን በህሪ በመስጠት ረጋ ብሎ ማንበብ ሲሆን ተግባራዊ የሚሆነው በመማርእናማስተማር ግዜ ነው ብዙም ግዜ ስህተት የሚከሰተው በተህቂእናበሀድር ግዜ ነው በተህቂቅ ተጨማሪ በማድርግ በሀድር ግዜ ደግሞ ያለውን በመቀነስ ስለ ሚነበብ ጥንቃቄ ማረግ አለብን በዚህ ሁሉ ማንበብ ይችላል ግን ከሁሉም በላጩ ተርቲል ነው ከዛ በመቀጠል በተድዊር ማንበብ ነው ።
ምን ፈጠነ ቢባል ከ2 ሀረካ የሚሳበውን አለማሳነስ ሲን በተሀቂቅ ደግሞ ከ6 ሀረካ አለመጨር ተገቢ ነው ሀረካ የሚለው በተለያየ አገላለፅ ይገለፃል ለምሳሌ 2 ሰከንድ እጅን ማጠፍ መዝርጋት እያሉ ይገልፁታል ዋናው ነገር ስንቀራ አስቀሪያችን ጋር መወያየት ይገባል።

➲መንዙማ
➫➫➫➫➫
◾️ተከታታይ ፅሁፍ
〰〰〰〰〰〰
➧ክፍል አንድ
✅ከንግግር ሁሉ በላጭ የአላህ ንግግር ነው። ምርጥ የሚባለው መመሪያ የሙሐመድ صلى الله عليه وسلم መመርያ ነው። ከነገሮች ሁሉ የከፋው በዲን ላይ ፈጠራ ነው። ፈጠራ የተባለ ሁሉ ቢድዐ ነው። ቢድዐ ሁሉ ጥመት ነው። ጥመት ሁሉ የእሳት ነው።
➠ይህች አጠር ያለች መፅሐፍ በአላህ ፍቃድ አብዛኛው ሰው ዘንድ የሚደመጠው “መንዙማ” ውስጥ የተገኙትን የክህደት፣ በአላህ ላይ ማጋራት ሺርክ ፣ ከአላህ ጌትነት፣ አምላክነት፣ ስምና መገለጫዎች ጋር የሚጋጩ፣ በአላህ ላይ እና በሸሪዓተል ኢስላም ላይ የተዋሹ ቅጥፈቶችን የያዙ ስንኞችን እና ሌሎችንም በማስረጃ መልስ የምሰጥባቸው እና ማህበረሰቡ ከዚህ አስከፊ አደጋ እራሱን እና ቤተሰቡን ይጠብቅ ዘንድ አቅጣጫ የምጠቁምባት ናት።
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ይህችን አጠር ያለች መልእክት ሳዘጋጅ የተጠቀምኩት ቋንቋ እና መልእክት በተቻለ መጠን ለህዝበ ሙስሊሙ የሚገባ እና ቀላል ለማድረግ ጥሬያለሁ።
➠ከምንም በፊት እምነትን ማስተካከል ይቀደማል። እምነት ደግሞ በአላህ አንድነትና ብቸኝነት በማመን እና ከእርሱ ውጭ በሚመለኩት በጠቅላላ በመካድ ቢሆን እንጂ ሊስተካከል አይችልም። አላህ እንዲህ ይላል
فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ
➧በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ አል በቀራህ 256
✅ማስረጃዎቼን ከስህተት ከፀዳው የአላህ ቃል ቁርኣን፣ የአላህ ጥበቃ ከማይለያቸው መልክተኛው صلى الله عليه وسلم ሱና፣ ከመልካም ቀደምቶች እና የነሱን መልካም አርዓያ የተከተሉትን አስተምህሮት ለማድረግ መርጫለሁ። ምክንያቱም ከጥመት የመዳኛው ብቸኛው መንገድ ይህ ስለሆነ።
📚 (መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ)
◉
◉
◉
◉
📖አንብብ !! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል።
✍ኢንሻአላህ
ይቀጥላል……
https://t.me/httpsIBNumuhammed

Telegram
የአኺራ ስንቅ زاد الآخرة
ከቁርኣን እና ከሐዲሥ፣ እንዲሁም ከታማኝ ዑለማዎች ከትክክለኛ ቂያስ የተጠናከሩ
#አጫጭር የድምፅ ፋይሎች
#የተለያዩ አፕልኬሽኖች#
የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች #
ተከታታይና ወቅታዊ ፅሁፎች
ሁሉንም፤በተለይም ተማሪዎችን የሚመለከቱ ይለቀቅበታል።
ይቀላቀሉን
አስተያየት ሲኖራችሁ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
@NurAhend
አሳውቁኝ
★ ጀዛኩሙልሏህ ኸይራ።
#አጫጭር የድምፅ ፋይሎች
#የተለያዩ አፕልኬሽኖች#
የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች #
ተከታታይና ወቅታዊ ፅሁፎች
ሁሉንም፤በተለይም ተማሪዎችን የሚመለከቱ ይለቀቅበታል።
ይቀላቀሉን
አስተያየት ሲኖራችሁ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
@NurAhend
አሳውቁኝ
★ ጀዛኩሙልሏህ ኸይራ።
➲መንዙማ
➫➫➫➫➫
➧ክፍል ሁለት
〰〰〰〰〰
➭በአላህ ፈቃድ ይህችን አጭር ማስታወሻ በውስጣቸው አርእስቶች የያዙ ሁለትዋና ክፍሎች አድርጌ አዘጋጅቻታለሁ። በክፍል አንድ መግቢያ እና መንደርደሪያ፣የተፈጠርንለትን አላማ (ተውሒድን)፣ እዚህ ምድር ላይ የሰው ልጆች እንዴት በአላህ ላይ ማጋራት እንደጀመሩ፣ በፍጡራን እና በፈጣሪ አላህ መሃል ያለው ታላቅ ልዩነት፣አምልኮ ለማን እንደሚገባው እና ከማንስ ላይ መግፈፍ መንፈግ እንዳለብን፣ ነብያት በምን መልእክት እንደተላኩ፣ ነብዩ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم (ለምን አይነት ሰዎች እንደተላኩ፣የሺርክን አስከፊነት በአጭሩ የተቃኘበት ክፍል ነው።
➢ክፍል አንድ ላይ የተዘረዘሩት አንኳር ነጥቦች ክፍል ሁለት ላይ ያሉት የሺርክ፣
የክህደት ስንኞች ምን ያህል አደገኛ እንደሆኑ ለሙስሊሙ ኡማ ማስገንዘቢያ የሚሰጡ መንደርደሪያ ናቸው። አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ሀቅን በሃቅነቱ እንዲያሳየን የምንቀበለውም እንዲያደርገን፣ ባጢልን በባጢልነቱ እንዲያሳየን የምንርቀውም እንዲያደርገን ጌታችንን አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እለምነዋለሁ።
➧የሰው ልጆች እንዴት በአላህ ላይ ማጋራት ጀመሩ?
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➲ወንጀልን ወንጀል ይበልጠዋል። ለምሳሌ ዝሙት ከታላላቅ ወንጀሎች ውስጥ ነው። አንድ ሰው ከሌላ ሴት ጋር ዝሙት መስራቱ እና ከእናቱ ጋር ዝሙት መስራቱ በጣም ልዩነት አለው። እናቱን መገናኘቱ ይከፋል። ልክ እንደዚሁ የሰው ልጅም ይሁን አጋንንት የተፈጠሩበት ዋና አላማ አላህን በብቸኝነት ለመገዛት ነው።
➻ ይህንን የተፈጠሩለትን ታላቅ አላማ ተቃርነው በእርሱ በአላህ ላይ ቢያጋሩ ታላቁን በደል ሰርተዋል። የነብያት ሁሉ መደምደሚያ ነብዩ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم ከወንጀሎች ሁሉ ታላቁ እና የከፋው የትኛውእንደሆነ ሲጠየቁ “እሱ አላህ ፈጥሮህ ሲያበቃ በእርሱ አላህ ላይ ብጤን ሸሪካን ልታደርግለት ነው” ብለዋል። [ቡኻሪ፡ 4477፣ ሙስሊም፡ 86]
➠አላህ ዘንድ ታላቁ ወንጀል ምን እንደሆነ በሰፊው ሊዳሰስ ይገባል። አላህ በእያንዳንዱ ህዝብ መሃል መልክትኞቹን መጽሀፍ አስይዞ የሚልክበት ዋና መልእክት በምን እንደሚደፈርስ ሊታወቅ ይገባዋል።
በምን ምክንያት የሰው ልጆች የተፈጠሩለትን አላማ ተቃርነው፣ የአባታችንን አደም ንጹህ የተውሒድ መንገድ ተቃርነው፣ በብቸኛው
ፈጣሪያችን እና አምላካችን አላህ ላይ ፍጡራንን አማልክት አድርገው ያዙ?
📚➤መንዙማ ከሚለው ከኡስታዝ ሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ
◉
◉
◉
◉✍✍✍@Nurahendኢንሻአላህ ሀሳቡ ይቀጥላል
➢ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና አንብብ!!

#ያኔ___አልቅስ!!!
#ነፍስህ ስሜትህን ከመቆጣጠር #ደካማ ሆና! በሀራም ስራ ላይ #ጠንክራ ስታገኛት! #ያኔ__አልቅስ!
#መጥፎ ስራ አይተህ #በማትጠላበት ጊዜ! እንዲሁም!
መልካም ስራን በምታሳንስበት ጊዜ! #ያኔ__አልቅስ!
ነፍስህ መሳጭ የሆነ ፊልም #አይታ ወይም ዘፈን #ሠምታ በምታለቅስበት ጊዜ!
እንዲሁም #ለቁርዐን በማታለቅስበት ጊዜ!
#ያኔ__አልቅስ!
#ሶላትህ ከአምልኮ ወደ #ባህል!
እንዲሁም!
#ከማረፊያ ወደ #መቸገሪያ ሲቀየርብህ!
#ያኔ__አልቅስ!
#የዕድሜያችን ብዙ ክፍል በማለፍ ላይ እያለ! እኛ ግን???????
https://t.me/httpsIBNumuhammed
#ነፍስህ ስሜትህን ከመቆጣጠር #ደካማ ሆና! በሀራም ስራ ላይ #ጠንክራ ስታገኛት! #ያኔ__አልቅስ!
#መጥፎ ስራ አይተህ #በማትጠላበት ጊዜ! እንዲሁም!
መልካም ስራን በምታሳንስበት ጊዜ! #ያኔ__አልቅስ!
ነፍስህ መሳጭ የሆነ ፊልም #አይታ ወይም ዘፈን #ሠምታ በምታለቅስበት ጊዜ!
እንዲሁም #ለቁርዐን በማታለቅስበት ጊዜ!
#ያኔ__አልቅስ!
#ሶላትህ ከአምልኮ ወደ #ባህል!
እንዲሁም!
#ከማረፊያ ወደ #መቸገሪያ ሲቀየርብህ!
#ያኔ__አልቅስ!
#የዕድሜያችን ብዙ ክፍል በማለፍ ላይ እያለ! እኛ ግን???????
https://t.me/httpsIBNumuhammed
Telegram
የአኺራ ስንቅ زاد الآخرة
ከቁርኣን እና ከሐዲሥ፣ እንዲሁም ከታማኝ ዑለማዎች ከትክክለኛ ቂያስ የተጠናከሩ
#አጫጭር የድምፅ ፋይሎች
#የተለያዩ አፕልኬሽኖች#
የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች #
ተከታታይና ወቅታዊ ፅሁፎች
ሁሉንም፤በተለይም ተማሪዎችን የሚመለከቱ ይለቀቅበታል።
ይቀላቀሉን
አስተያየት ሲኖራችሁ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
@NurAhend
አሳውቁኝ
★ ጀዛኩሙልሏህ ኸይራ።
#አጫጭር የድምፅ ፋይሎች
#የተለያዩ አፕልኬሽኖች#
የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች #
ተከታታይና ወቅታዊ ፅሁፎች
ሁሉንም፤በተለይም ተማሪዎችን የሚመለከቱ ይለቀቅበታል።
ይቀላቀሉን
አስተያየት ሲኖራችሁ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
@NurAhend
አሳውቁኝ
★ ጀዛኩሙልሏህ ኸይራ።
*★አደራ አደራ★*
*ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው*
አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣
*መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ።*
#join join
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
......https://t.me/httpsIBNumuhammedhttps://t.me/httpsIBNumuhammed
👍👍👍👍👍👍👍👍👍

🌿 ረመዳን 🌿
––––––––––
ረመዳን መጣ ሁሉም ሰው ይደሰት፣
ይዘጋጅ ካሁኑ ራሱን ለማንፃት፣
እንጠቀምበት ይህን የራህመትወር፣
ኸይር ስራ ሰርተን ለማግኘት ብዙ አጅር፣
አይሁን መገለጫው ቴምርና ሾርባው፣
ለስላሳ ኩኪሱ እንዲሁም ሳምቡሳው፣
ይህ አይደለም እኮ የረመዳን ገፅታ፣
ባይነት ማዘጋጀት የምግብ ጋጋታ፣
አይጥፋ ጊዜያችን በመስራት ምግቦችን፣
አይጠቅመንምና ለአኼራ ቤታችን፣
ከልብ አስተውለን እንጠቀምበት፣
ጀነትን እንናፍቅ ዱንያን ትተናት፣
የልመና ወር ነው የምናለቅስበት፣
ወንጀላችን እንዲማር የምንጠይቅበት፣
የበረካ ወር ነው ሪዝቅ የበዛበት፣
ትንሿ ለብዙ የምትበቃበት፣
የ ቀርዓን ወር ነው የትግስት የፅናት፣
የአላህ ራህመት በዝቶ ሚታይበት፣
በዚ በበረካ በዚ በእዝነት ወር፣
ይሞላ ውስጣችን በዱአ በዚክር፣
እንፍጠን እንቅደም ራህመት ለማግኘት፣
ካሁኑ እንነይት ለመሆን የጀነት፣
ካለፈ በኃላ ዞሮ ከመቆጨት፣
ወሩን ከኸይር ስራ እንጠቀምበት።
✍✍✍✍✍@Nurahend
https://t.me/httpsIBNumuhammed
––––––––––
ረመዳን መጣ ሁሉም ሰው ይደሰት፣
ይዘጋጅ ካሁኑ ራሱን ለማንፃት፣
እንጠቀምበት ይህን የራህመትወር፣
ኸይር ስራ ሰርተን ለማግኘት ብዙ አጅር፣
አይሁን መገለጫው ቴምርና ሾርባው፣
ለስላሳ ኩኪሱ እንዲሁም ሳምቡሳው፣
ይህ አይደለም እኮ የረመዳን ገፅታ፣
ባይነት ማዘጋጀት የምግብ ጋጋታ፣
አይጥፋ ጊዜያችን በመስራት ምግቦችን፣
አይጠቅመንምና ለአኼራ ቤታችን፣
ከልብ አስተውለን እንጠቀምበት፣
ጀነትን እንናፍቅ ዱንያን ትተናት፣
የልመና ወር ነው የምናለቅስበት፣
ወንጀላችን እንዲማር የምንጠይቅበት፣
የበረካ ወር ነው ሪዝቅ የበዛበት፣
ትንሿ ለብዙ የምትበቃበት፣
የ ቀርዓን ወር ነው የትግስት የፅናት፣
የአላህ ራህመት በዝቶ ሚታይበት፣
በዚ በበረካ በዚ በእዝነት ወር፣
ይሞላ ውስጣችን በዱአ በዚክር፣
እንፍጠን እንቅደም ራህመት ለማግኘት፣
ካሁኑ እንነይት ለመሆን የጀነት፣
ካለፈ በኃላ ዞሮ ከመቆጨት፣
ወሩን ከኸይር ስራ እንጠቀምበት።
✍✍✍✍✍@Nurahend
https://t.me/httpsIBNumuhammed
✡ጫት እናዱአን ምን አገናኛቸው❌
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አላህ እኛን በኢባዳ ወይም አምልኮን ለሱ በማድረግ አዞናል ኢባዳ ማለት በምላስ ሚወራ ወይም ሚነገር በሰውነት አካላት ሚሰራ አላህ ለኔ ብቻ ስሩ ብሎ ያዘዘበት ማንኛውም ተግባር ኢባዳ እንለዋለን ኢባዳ ብዙ አይነት አለው ከነዛ ውስጥ አንዱ ዱዓ ነው
ዱአ ነብዩ እንደተናገሩት "ዱአ የኢባዳ አስኳል ነው" ብለዋል ዱአ ኢባዳ ከሆነ አዲስ ቢድአ ወይም ሽርክ ልንጨምርበት አይገባም
እንደ ሀገራችንና እንደ ጊዜው ደግሞ የዱአ አደራረግን ስናይ በጣም ጅህልና ውስጥ መውደቃችንን ያሳያል ለምሳሌ በሀገራችን የምናያቸው ብዙ ዱአ ላይ ሚጨመሩ ቢድአዎች አሉ ወይም የዱአ አደራረግ ላይ ሚጨመሩ ቢድአዎች አሉ ከነዛውስጥ አንዱ ጫት ነው ወይም ጫትን ልክ እንደ ዱአ መሳሪያ የሚቆጥሩም አሉ ይህ እልም ያለ ቢድአ ነው ጫትን ነብዩ የዱአ መሳሪያ አድርጉ አላሉንም ምክንያቱም አንደኛ ጫት በራሱ ሀራም ነው ነበዩ ሰ,ዐ,ወ "ማንኛውም ራስንም ይሁን ሰዎችን የሚጎዳን ነገር ከልክለዋል" ስለዚ በሀራም ነገር ኢባዳን መስራት ክልክል ነው
ሌላው ሀራም የሆነው ይቅርና ሀላሉን እንኳን ካልታዘዝን መስራት የለብንም ለዚም ማስረጃችን ነበዩ ሰ,ዐ,ወ እንዲ ብለዋል "አንድ የኛ ትዕዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ስራው ተመላሽ ነው" ብለዋል
ስለዚ ሁላችንም ጫትንና አምሳዩቹን ልንርቅ ይገባናል ሰዎችንም ልናስተምር ይገባል
ሌላው ኢባዳ ነው ብለን ያልታዘዝነውን ከመስራት ልንጠበቅ ይገባል ወላሁ ዓእለም።
@Nurahend✍✍✍

💎አዎ ላንቺ ለውዷ እህቴ💎
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
እህቴ ላንቺ ነው ባክሽ ተመከሪ፣
ልብሽም አይዋልል ልክ እንደ በራሪ፣
መሆን አይበጅሽም የሀራም አክራሪ፣
ይህ አያዋጣሽም በሀቁ ተመሪ፣
የምእራቡን አለም ሱና ተከትለሽ፣
አንቺም እንደነሱ በጣም ከልክ አልፈሽ፣
ጠባብና አጭር ስሱን ልብስም ለብሰሽ፣
ትወጫለሽ ከቤት ሀያኡ ሳይኖርሽ፣
መውጣትሽም ሳያንስ አጅነቢን አይተሽ፣
ማየትሽ ሳይበቃ እጁን ጨብጠሽ፣
አባክሽ ተመለሽ አውቀሽ ታርመሽ፣
ተበሩጅ መጥፎነው አባክሽ ልበሽ፣
ከጀሀነም እሳት እንዲጠብቅሽ፣
ከቤትም አትውጪ ሀጃ ሳይኖርሽ፣
ከወጣሽም ልበሽ ከአናት እስከ እግርሽ፣
ሜካፕና ሽቶ ሌላም ሳይነካሽ፣
ተውሂድና ሱናን አውቀሽ ተመርተሽ፣
የማንም ወጠጤ አንቺን ሳይነካሽ፣
ተከብረሽም ኑሪ እስከ እለተ ሞትሽ።
@Nurahend ✍✍✍
https://t.me/httpsIBNumuhammed
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
እህቴ ላንቺ ነው ባክሽ ተመከሪ፣
ልብሽም አይዋልል ልክ እንደ በራሪ፣
መሆን አይበጅሽም የሀራም አክራሪ፣
ይህ አያዋጣሽም በሀቁ ተመሪ፣
የምእራቡን አለም ሱና ተከትለሽ፣
አንቺም እንደነሱ በጣም ከልክ አልፈሽ፣
ጠባብና አጭር ስሱን ልብስም ለብሰሽ፣
ትወጫለሽ ከቤት ሀያኡ ሳይኖርሽ፣
መውጣትሽም ሳያንስ አጅነቢን አይተሽ፣
ማየትሽ ሳይበቃ እጁን ጨብጠሽ፣
አባክሽ ተመለሽ አውቀሽ ታርመሽ፣
ተበሩጅ መጥፎነው አባክሽ ልበሽ፣
ከጀሀነም እሳት እንዲጠብቅሽ፣
ከቤትም አትውጪ ሀጃ ሳይኖርሽ፣
ከወጣሽም ልበሽ ከአናት እስከ እግርሽ፣
ሜካፕና ሽቶ ሌላም ሳይነካሽ፣
ተውሂድና ሱናን አውቀሽ ተመርተሽ፣
የማንም ወጠጤ አንቺን ሳይነካሽ፣
ተከብረሽም ኑሪ እስከ እለተ ሞትሽ።
@Nurahend ✍✍✍
https://t.me/httpsIBNumuhammed