Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Childish Gambino feels like summer @onlyhassu
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ‼️
የቤተክርስቲያን ነገር ያገባኛል የሚል ሁሉ ሰላማዊ ሰልፍ መስከረም 4 / 2012 በመስቀል አደባባይ እንገናኝ !! እየታረድን ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ
በፍፁም ዝም አንልም!!
እምዬ " ተዋሕዶን " ሮጦ የቀደማት ፣ ተከራክሮ የረታት ማንም የለም። አንዳንዶች በእሳት አቃጥለው ፣ አንድደው ፤ ዶግ አመድ አድርገው ፤ አንዳንዶች በሰይፍ እና በስለት ከፍ ብለው አንገቷን ዝቅ ብለው ባቷን መትረው ለማጥፈት ሞክረዋል።
አቃጣዮቿ ተቃጥለው ፤ ገዳዮቿ ሞተው ስም አጠራራቸው እስኪጠፋ ድረስ ተረስተዋል ። እሷ ግን ይኸው የገዳዮቿን ሰይፍና ካባ በክብር አስቀምጣ ለትውልድ እያስጎበኘች እንዳለች አለች።
ወደፊትም ሙሽራዋ ክርስቶስ በክብር መጥቶ እስኪቀበላት ወደ እቅፉም እስኪያስገባት ድረስ እንዲሁ እንዳማረባት ፣ እንደፈካች ፣ እንዳበበች ትኖራለች።
#ሼር በማድረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ !!!
እኔ ደግሞ እላለው ዛሬ ይኅን ዝም ካልክ ነገ እርስበእርስ እንጨራረሳለን
እባክዎን ለ10 የክርስቶስ ልጆች ሼር በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ