@Maria Rubatto primary catholic school
1.47K subscribers
152 photos
7 videos
8 files
4 links
Download Telegram
ሰላም ለዕናንተ ይሁን🙏

👉የ6ኛ÷ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የቅዳሜ ቲቶሪያል ትምህርት ሚጀምረው ነገ ማለትም 07/02/2019 ዓ.ም ሲሆን ልጆቻችሁን በሰዓቱ እንድትልኩ እናሳውቃለን።
ትምህርቱ የሚሰጠውእስከ 6:30 ድረስ ነው።
❤6👍6🔥1
በ HENON መከፈያ ለመከፍል ከዚህ በላይ ካለው የተማሪ ዝርዝር ላይ student id or user id  የሚልውን መጠቀም ይችላሉ። ለምሳሌ    MRCST****




የተማሪውን ሙሉ ስም ማረጋግጥ አንዳይልሱ
❤1👍1
ውድ የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች!

በያዝነው የጥቅምት ወር ከቅድመ አንደኛ (ኬ.ጂ) እስከ ሁለተኛ ደረጃ ከእነናንተ ጋር ባደረግነዉ ስብሰባ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያነት በመገንባት ላይ ያለዉን የሕንጻ ሥራ ለማጠናቀቅ የሚጠበቅባችሁን ድጋፍ ለማድረግ ፈቃደኛነታችሁን ስለገለጻችሁልን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ይህንኑ ተከትሎ እስካሁን ድረስ 42 በጎ ፈቃደኛ ወላጆች ብቻ ድጋፍ ያደረጉልን ሲሆን /በአንድ ሰዉ እስከ ብር  20,000 ድጋፍ ተደርጎልናል/ አብዛኛዉ ወላጅ ግን የሚጠበቅብን ይነገረንና እናዋጣለን የሚል ጥያቄ ስላቀረበልን በዚሁ መሠረት ከብር 2,000 /ሁለት ሺህ/ ጀምሮ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል ድጋፍ እስከ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ከታች ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ገቢ እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
Account number
1000332429004
Account name
Sr.sara yosef and or Sr.Kalkidan Demissie
❤12👍3
ውድ የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች!

በያዝነው የጥቅምት ወር ከቅድመ አንደኛ (ኬ.ጂ)  ባደረግነዉ ስብሰባ ላይ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያነት በመገንባት ላይ ያለዉን የሕንጻ ሥራ ለማጠናቀቅ ድጋፍ ያደረጉት  90 በጎ ፍቃደኛ ወላጆች  ብቻ ሲሆኑ ከነዚህ ወላጆች 261,753.00 (ሁለት መቶ ስልሳ ከንድ ሺ ሰባት መቶ ሀምሳ ሶስት ብር) ብቻ እስከ 23/02/2019  መሰብሰብ ተችሎል በወቅቱ ሀላፊነታችሁን የተወጣችሁ ወላጆችን ከልብ እያመሰገንን  ከብር 2,000 /ሁለት ሺህ/ ጀምሮ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል  በዚህ በቀረው አንድ ሳምንት እስከ  ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ከታች ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ገቢ እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
Account number
1000332429004
Account name
Sr.sara yosef and or Sr.Kalkidan Demissie
❤7
ውድ የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች!

  ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያነት በመገንባት ላይ ያለዉን የሕንጻ ሥራ ለማጠናቀቅ ድጋፍ ያደረጉት  እስከ 23/02/2019   90 (ዘጠና) በጎ ፍቃደኛ ወላጆች  ብቻ ሲሆኑ 24/02/2019 -30/02/2019  84  (ሰማንያ አራት) ወላጆች ናቸው  በአጠቃላይ 174  ወላጆች  አዎጥተዎል  በተጨማሪም 10ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው የአብስራ ፍሲል ወላጅ አቶ ፍሲል ጥላሁን የላብራቶሪ እቃ ማስቀመጫ በራሳቸው ሰርተው ለትምህርት ቤቱ ስጦታ ሰጥተዎል ለአቶ ፍሲል እና  ለ 174  ወላጆችን ከልብ እያመሰገንን   ያላዎጣቸሁ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል  በያዝነው ህዳር ወር ስራው ማለቅ ስላለበት  እሰከ ጥቅምት 30 ያልን ቢሆንም አብዘሀኛው ወላጅ ቀን ይጨመር ባሉት መሰረት 1/03/2019-  15/03/2019 ዓ.ም ከታች ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ገቢ እንድታደርጉልን  በትህትና እንጠይቃለን፡፡
Account number
1000332429004
Account name
Sr.sara yosef and or Sr.Kalkidan Demissie
❤2👍1
Maria Rubatto Catholic School
Photo
አቶ ፍሲል ጥላሁን ለአዲሱ ቤተ ሙከራ የሰጡት ስጦታ  
አቶ ፍሲልን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥለልን
Forwarded from Dani
👎3❤1👍1
Forwarded from Dani
@Maria Rubatto primary catholic school
Photo
እስካሁን በተዋጣው ብር ቤተሙከራውን ለማሰራት እቃዎች በግዛት ላይ ነን  በያዝነው ሳምንት መሰራት ይጀምራል
- ለዚህ መግዥ ያዎጣችሁት 174  ወለጆች ከልብ እናመሰግናለን  እግዚአብሔር ይስጥልን ።
👍6