@Maria Rubatto primary catholic school
1.47K subscribers
152 photos
7 videos
8 files
4 links
Download Telegram
ሰላም እንደምን አላችሁ  ክብራን ወላጆች ዛሬ በማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ባደረግነው ስብሰባ ስለተገኙ እያመሰገንን ለአዲሱ ቤት ህንጻ ማሰያ አዎጣለሁ ብለው ቃል በገብት መሰረት አስቀድመን ስለበጎ ፍቃደኝነቶ እያመሰገንን  በዚህ አካውን  መላክ የሚችሉ መሆኑን በአክሮት እንገልጻለን እናመሰግናለን።

Account number
1000332429004
Account name
Sr.sara yosef and or Sr.Kalkidan Demissie
❤5
ክብራን ወላጆች ዛሬ ( 1/02/2019) በተደረገው ስብሰባ በበጎ ፍቃደኝነት 1000-10,000(ከአንድሺ እስከ አስርሺ )  ብር  ከእናንተ ከወላጆች ተሰብቦል ፈጣን ምላሽ ለሰጡን ወላጆች ከልብ እያመሰገንን  ሌላችሁ እንደምትቀጥሉ ተስፍ እናደርጋለን።
  - ላዎጣችሁት ገንዘብ የተሰራበትን በዝርዝር እናሳውቃችኃለን ።
❤10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዞር ዞር ልበል ካላሉ በቀር
ሁሉንም ባሉበት መጨረስ ይችላሉ!
******
የትምህርት ቤት ክፍያም በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር
ባሉበት፣ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #schoolpay #cbebirr #apps #digitalbanking
❤3
@Maria Rubatto primary catholic school
2019 E.C student information from KG1-Grade8 (2).xlsx
ሰላም  ለእናንተ ይሁን ይህ ለ2019 ዓ.ም  ከኬ.ጂ እስከ 8ኛ ክፍል የመክፈያ ኮድ  ነው በዚህ ኮድ መክፈል የምትችሉ መሆኑን በትህትና  እናሳውቃለን።
❤6👍5
ቀደም ብላችሁ የከፈላችሁ ወላጆች ቀድማችሁ ሀላፊነታችሁን ስለተወጣችሁ እያመሰገንን ለማጠናከሪያ የተጨመረውን ቀሪውን ክፍያ እንድትከፍሉ በትህትና እናሳውቃለን።
❤4
0950757087
  የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት አንደኛ ደረጃ ስልክ ቁጥር
❤6👍2
❤5🔥2🥰2👍1
ሰላም ለዕናንተ ይሁን🙏

👉የ6ኛ÷ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የቅዳሜ ቲቶሪያል ትምህርት ሚጀምረው ነገ ማለትም 07/02/2019 ዓ.ም ሲሆን ልጆቻችሁን በሰዓቱ እንድትልኩ እናሳውቃለን።
ትምህርቱ የሚሰጠውእስከ 6:30 ድረስ ነው።
❤6👍6🔥1
በ HENON መከፈያ ለመከፍል ከዚህ በላይ ካለው የተማሪ ዝርዝር ላይ student id or user id  የሚልውን መጠቀም ይችላሉ። ለምሳሌ    MRCST****




የተማሪውን ሙሉ ስም ማረጋግጥ አንዳይልሱ
❤1👍1
ውድ የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች!

በያዝነው የጥቅምት ወር ከቅድመ አንደኛ (ኬ.ጂ) እስከ ሁለተኛ ደረጃ ከእነናንተ ጋር ባደረግነዉ ስብሰባ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ማስፋፊያነት በመገንባት ላይ ያለዉን የሕንጻ ሥራ ለማጠናቀቅ የሚጠበቅባችሁን ድጋፍ ለማድረግ ፈቃደኛነታችሁን ስለገለጻችሁልን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ይህንኑ ተከትሎ እስካሁን ድረስ 42 በጎ ፈቃደኛ ወላጆች ብቻ ድጋፍ ያደረጉልን ሲሆን /በአንድ ሰዉ እስከ ብር  20,000 ድጋፍ ተደርጎልናል/ አብዛኛዉ ወላጅ ግን የሚጠበቅብን ይነገረንና እናዋጣለን የሚል ጥያቄ ስላቀረበልን በዚሁ መሠረት ከብር 2,000 /ሁለት ሺህ/ ጀምሮ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል ድጋፍ እስከ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ከታች ባለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ገቢ እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
Account number
1000332429004
Account name
Sr.sara yosef and or Sr.Kalkidan Demissie
❤12👍3