@Maria Rubatto primary catholic school
1.35K subscribers
125 photos
5 videos
2 files
4 links
Download Telegram
ከነገ ሰኔ 1/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ከት/ቤት መውጫ ሰአት 9:20 መሆኑን እናሳውቃለን🙏
👍15👏32🫡2
ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የተማሪዎችን የሰኔ ወር የማጠቃለያ ክፍያ ቀድማችሁ የከፈላችሁትን እያመሰገንን የሰኔ ወር እና ከሰኔ ወር በፊት በተለያየ ምክንያት ያልከፈላችሁ ከፈተና በፊት ከሰኔ 1 እስከ 10 ባለው ጊዜ ከፍላችሁ እንድታነቁ ስንል በትህትና እናሳውቃለን፡፡
👍178👏4
👍2017🤬8🔥4👌4😁3🖕1
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ🏆
በ2018 ዓም የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን 100% ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ አልፈዋል🏆🏆🏆
👏5629👍18🎉8🔥5😁5🥰1
👍67👏2918🔥12🥰10🤨2😡2
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ🏆
በ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን 100% ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ አልፈዋል🏆🏆🏆
16👏13🥰4
👍2522👏21🥰1
Forwarded from Mariya Rubatto catholic primary school 6th and 8th (Ye Soliana Selam)
🤣76👍6👏1
Forwarded from kg 3 parents channel 2018 E.c (Mahi አንተን ተደግፌ አልፏል ትናትና ነገንም አያለሁ አባቴ ነህና)
9👍1
ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ትምህርት ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ የክረምት ትምህርት ክፍያ በባንክ እንደማይከፈል አውቃችሁ በጥሬ ገንዘብ እንድትከፈሉ በትህትና እናሳውቃለን ።
👍53🥰1👏1
የክረምት ት/ት መማር ለተማሪዎች የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች፦

👉 በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙ ድክመቶችን ለማስተካከል እድል ይሰጣል
👉 ዝግጅት ለሚያስፈልጋቸው ትምህርቶች ትኩረት ለመስጠት ያግዛል

👉 አዲስ ትምህርቶችን አስቀድሞ መማር ይቻላል
👉 የመጪው ዓመት የትምህርት ዝግጅት ሸክም ይቀንሳል

👉 በረጅም ዕረፍት ምክንያት የሚፈጠረውን የመርሳት ችግር ይከላከላል

👉 ከስልክ/ከጨዋታ ብቻ ይልቅ ልጆች ከቅርብ ጓደኞቻቸው ልምድ የመለዋወጥ ጠቀሜታ ይሰጣል
👉 የጊዜ አጠቃቀም ልምድ ያሰለጥናል

👉ለብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እና የፈተና ልምምዶችን በመስራት ጭንቀትን ይቀንሳል
👍195
👍6👎21👏1
ከ6ኛ-8ኛ ክፍል የ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ረቡዕ 15/11/2018 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን🙏
👏62
መልቀቂያ መውሰድ የምትፈልጉ ወላጆች የምናስተናግደው ከሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም እስከ ዓርብ 17/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን🙏
8👍3🤗3
ከ5ኛ-8ኛ ክፍል የሚሰጠው የክረምት ትምህርት ሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም ይጀመራል። ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ትምህርት መማር ጀምረው ማስመዝገብ የምትችሉ ስለሆነ በቀኑ ወደ ት/ቤት እንዲመጡ አድርጉ🙏
👍186
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏
6ኛ እና 8ኛ ክፍል ነባር ለማስመዝገብ ስትመጡ
1. የተማሪው ወላጅ እናት ሙሉ ስም
2. የተማሪው ፋይዳ ቁጥር
አስፈላጊ መሆኑን እናሳውቃለን
7👍3