@Maria Rubatto primary catholic school
1.35K subscribers
125 photos
5 videos
2 files
4 links
Download Telegram
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏
1. ፈተና የሚሰጠው እስከ 6:30 ድረስ ነው
2. ነገ ቅዳሜ 16/5/2018 ት/ት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን
15👍11👏9
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ነገ ሰኞ 25/5/2018 ተማሪዎች የፈተና ውጤታቸው የሚቀበሉት እስከ 6:00 መሆኑን እናሳውቃለን🙏
👍11🤷‍♂4👎2🏆2
በተጨማሪም ተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲመጡ የት/ቤት ደንብ ልብስ(uniform) ብቻ ለብሰው መምጣት ይኖርባቸዋል
👍197👎4👏3
👍26👏4👎2😁1😭1
👇👇👇
በ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ  መክፈያ ቁጥር በ SMS ያልደረሳችሁ ከዚህ በታች ከተቀመጠው ላይ መውስድ ትችላላችሁ። የመክፈያ ቁጥሩ MRCST... ብሎ የሚጀምር ሲሆን የተማሪውን ስም ማረጋገጥ ይኖርባችኃል::

የ የካቲት ወርሀዊ ክፍያ
9👍2💋1
ወላጆች ከዚህ በታች ባለው ቴሌግራም ቦት የልጅዎን የትምህርት ውጤት ማየት ይችላሉ።
6
1.ገፁ እንደከፈቱት "start" ይነካሉ
2. የልጅዎ የንግድ ባንክ ID እና የወላጅ ስልክ ቁጥር ፅፈው "send " ሲያደርጉ በቀላሉ የተማሪ ውጤት ማየት ይችላሉ
👍10🤣2
Forwarded from Kefene D
👏1813👎3🥰3🕊3💯3🙏1🤡1