@Maria Rubatto primary catholic school
1.35K subscribers
125 photos
5 videos
2 files
4 links
Download Telegram
ለወላጆች
ነገ ዓርብ 14/02/2018 ዓ.ም በሚኖረን የመምህራን ስብሰባ ምክንያት ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:30 ድረስ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን
👍19
የማሪያ ሩባቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017ዓ.ም የእውቅና እና እድሳት ከተሰራላቸው አዲስ አበባ ከሚገኙ ትምህርትቤቶች 89.1 በማምጣት አንደኛ ወጥቶል እንኳን ደስ አለን የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።
49👍34👏21🏆12
👍35😭1411👏9
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ነገ ዓርብ 26/3/2018 በት/ቤታችን የብሔር ብሔረሰቦች በአል ይከበራል
# የተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲመጡ የተለያዩ የብሔር ብሐረሰቦች እና የባህል አልባሳት ካልሆነም የት/ቤት የደንብ ልብስ ብቻ ለብሰው እንዲመጡ
# የቆይታ ሰአት ጠዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ስለሆነ በሰአቱ ተገኝታችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ በትህትና እናሳስባለን
👍20👎64🙏3
ነገ ማክሰኞ 28/4/2018 ተማሪዎቻችን የገና በአል የሚያከብሩ ሲሆን ቆይታቸው እስከ 6 ሰአት ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን።
🎄24👍124👎3👏3🆒3
ለተከበራችሁ ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

የሁለተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ  ለአገልግሎት አሰጣጥ ያመች ዘንድ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መክፈል የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የአከፋፈል ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ ከዚህ በታች መመልከት ትችላላችሁ፡፡ በመሆኑም ወላጆች/አሳዳጊዎች ልጆቻችሁን  የሁለተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ በሚመቻችሁ አማራጭ (በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) መክፈል እንደምትችሉ እንገልፃለን ።

ማሳሰብያ:- በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለምትከፍሉ  የልጆቻችሁን የመክፈያ ኮድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚደርሳችሁ የአጭር መልእክት ማግኘት ትችላላችሁ።

ትምህርት ቤቱ
8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዞር ዞር ልበል ካላሉ በቀር
ሁሉንም ባሉበት መጨረስ ይችላሉ!
******
የትምህርት ቤት ክፍያም በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር
ባሉበት፣ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #schoolpay #cbebirr #apps #digitalbanking
5👍4
ለ ሁሉም የማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች / አሳዳጊዎች
- - - - - - - ~ --------------------
ከላይ በተቀመጠው የክፍያ መንገድ የከፈሉ የተማሪ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች ደረሰኝ ለማወራረድ ት/ቤት መምጣት አይጠበቅባቸውም መክፈላቸውን ከታች በተቀመጠው መሠረት ት/ቤቱ መከታተል ይችላል፡:
7
@Maria Rubatto primary catholic school
G1-G8.pdf
በ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ  መክፈያ ቁጥር በ SMS ያልደረሳችሁ ከዚህ በታች ከተቀመጠው ላይ መውስድ ትችላላችሁ። የመክፈያ ቁጥሩ MRCST... ብሎ የሚጀምር ሲሆን የተማሪውን ስም ማረጋገጥ ይኖርባችኃል::
11👍8👏3
👍1914🔥5👏5🤓5👎3😁1🖕1
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏
1. ፈተና የሚሰጠው እስከ 6:30 ድረስ ነው
2. ነገ ቅዳሜ 16/5/2018 ት/ት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን
15👍11👏9