ሰላም ለእናንተ ይሁን
- የማጠናከሪያ ትምህርት ቅዳሜ 1/02/2018 ዓ.ም ይጀመራል። በዕለቱ ከ6ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የሚጀምሩ ሲሆን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ከሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። በዚሁ ምክንያት ከሰኞ 3/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች መውጫ ሰአት 10:0 ሰዐት እንደሚሆን በትህትና እናሳውቃለን

👍27❤10👏6🆒3
ለወላጆች
በየሳምንቱ ዓርብ ቀን የማጠናከሪያ ትምህርት ስለማይኖር የተማሪዎች መውጫ ሰአት 9:20 መሆኑን እናሳውቃለን

❤9
ለወላጆች
ነገ ዓርብ 14/02/2018 ዓ.ም በሚኖረን የመምህራን ስብሰባ ምክንያት ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:30 ድረስ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን

👍19
የማሪያ ሩባቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017ዓ.ም የእውቅና እና እድሳት ከተሰራላቸው አዲስ አበባ ከሚገኙ ትምህርትቤቶች 89.1 በማምጣት አንደኛ ወጥቶል እንኳን ደስ አለን የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።
❤49👍34👏21🏆12
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ነገ ዓርብ 26/3/2018 በት/ቤታችን የብሔር ብሔረሰቦች በአል ይከበራል
# የተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲመጡ የተለያዩ የብሔር ብሐረሰቦች እና የባህል አልባሳት ካልሆነም የት/ቤት የደንብ ልብስ ብቻ ለብሰው እንዲመጡ
# የቆይታ ሰአት ጠዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ስለሆነ በሰአቱ ተገኝታችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ በትህትና እናሳስባለን

👍20👎6❤4🙏3
ነገ ማክሰኞ 28/4/2018 ተማሪዎቻችን የገና በአል የሚያከብሩ ሲሆን ቆይታቸው እስከ 6 ሰአት ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን።
🎄24👍12☃4👎3👏3🆒3
Forwarded from Maria Rubatto Catholic School
ለተከበራችሁ ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የሁለተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ ለአገልግሎት አሰጣጥ ያመች ዘንድ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መክፈል የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የአከፋፈል ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ ከዚህ በታች መመልከት ትችላላችሁ፡፡ በመሆኑም ወላጆች/አሳዳጊዎች ልጆቻችሁን የሁለተኛው ሩብ ዓመት የትምህርት ክፍያ በሚመቻችሁ አማራጭ (በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) መክፈል እንደምትችሉ እንገልፃለን ።
ማሳሰብያ:- በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለምትከፍሉ የልጆቻችሁን የመክፈያ ኮድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሚደርሳችሁ የአጭር መልእክት ማግኘት ትችላላችሁ።
ትምህርት ቤቱ

❤8
Forwarded from Maria Rubatto Catholic School
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዞር ዞር ልበል ካላሉ በቀር
ሁሉንም ባሉበት መጨረስ ይችላሉ!
******
የትምህርት ቤት ክፍያም በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር
ባሉበት፣ በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#CBE #mobilebanking #schoolpay #cbebirr #apps #digitalbanking

❤5👍4