ሰላም ለእናንተ ይሁን
ከሰኞ 12/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትመህርት ሰዐት እስከ 9:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን

❤20👍9🙏6🔥2🖕2🤔1
ለሁለተኛ ዙር መፅሀፍ ግዢ ቅድሚያ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሀፍ ስለመጣ ከነገ ሰኞ 19/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ ።
🤬7🔥2
ሰላም ለእናንተ ይሁን
- የማጠናከሪያ ትምህርት ቅዳሜ 1/02/2018 ዓ.ም ይጀመራል። በዕለቱ ከ6ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የሚጀምሩ ሲሆን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ከሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። በዚሁ ምክንያት ከሰኞ 3/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች መውጫ ሰአት 10:0 ሰዐት እንደሚሆን በትህትና እናሳውቃለን

👍27❤10👏6🆒3
ለወላጆች
በየሳምንቱ ዓርብ ቀን የማጠናከሪያ ትምህርት ስለማይኖር የተማሪዎች መውጫ ሰአት 9:20 መሆኑን እናሳውቃለን

❤9
ለወላጆች
ነገ ዓርብ 14/02/2018 ዓ.ም በሚኖረን የመምህራን ስብሰባ ምክንያት ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:30 ድረስ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን

👍19
የማሪያ ሩባቶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017ዓ.ም የእውቅና እና እድሳት ከተሰራላቸው አዲስ አበባ ከሚገኙ ትምህርትቤቶች 89.1 በማምጣት አንደኛ ወጥቶል እንኳን ደስ አለን የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን።
❤49👍34👏21🏆12
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ነገ ዓርብ 26/3/2018 በት/ቤታችን የብሔር ብሔረሰቦች በአል ይከበራል
# የተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲመጡ የተለያዩ የብሔር ብሐረሰቦች እና የባህል አልባሳት ካልሆነም የት/ቤት የደንብ ልብስ ብቻ ለብሰው እንዲመጡ
# የቆይታ ሰአት ጠዋት ከ2:30 እስከ 6:00 ስለሆነ በሰአቱ ተገኝታችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ በትህትና እናሳስባለን

👍20👎6❤4🙏3