Forwarded from Maria Rubatto Catholic KG School
Check out Kg 1parents 2018 e.c: https://t.me/mrskg12018
Telegram
Kg2parents 2019 e.c
If u have any question contact as @Mahi2019ec
የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች
የክረምት ት/ት ዛሬ ሰኞ 14/11/2017ዓ.ም ተጀምሯል ነገር ግን ለትምህርት የመጡ ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለ ሆኑ ከነገ ጀምሮ ወደ ት/ቤት እንድትልኳቸው እናሳስባለን።

❤5🫡5👏3
ለተማሪዎች መጽሐፍ ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከዚህ በፊት ለመጸሀፍ እንድትከፍሉ ያሳሰብን ቢሆንም የከፈሉት ቁጥር አነሰተኛ በመሆኑ እሰከ እሮብ (30/11/2017)ድረስ ብቻ እንድትከፍሉ እናሳስባለን::
👍9👎5🫡5❤4
የመፅሐፍ ቅድመ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች ከ1 ክፍል እስከ 8 ክፍል መፅሐፍ ስለመጣ ነገ እሮብ 14/12/2017 ጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ መውሰድ ትችላላችሁ።
👍14🆒5❤3👏3🔥1
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ከመስከረም 5/01/2018 እስከ 16/01/2018 ዓ.ም ድረስ ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:45 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን።

👍36❤6👏4🤔4🔥2🤮2🤯1🤬1🤷1
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ለሁለተኛ ዙር መፅሐፍ ግዢ ከመስከረም 06/01/2018 እስከ 9/01/2018ዓ.ም ድረስ ከፍላችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

❤7🔥1
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ከሰኞ 12/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትመህርት ሰዐት እስከ 9:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን

❤20👍9🙏6🔥2🖕2🤔1
ለሁለተኛ ዙር መፅሀፍ ግዢ ቅድሚያ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሀፍ ስለመጣ ከነገ ሰኞ 19/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ ።
🤬7🔥2
ሰላም ለእናንተ ይሁን
- የማጠናከሪያ ትምህርት ቅዳሜ 1/02/2018 ዓ.ም ይጀመራል። በዕለቱ ከ6ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የሚጀምሩ ሲሆን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ከሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። በዚሁ ምክንያት ከሰኞ 3/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች መውጫ ሰአት 10:0 ሰዐት እንደሚሆን በትህትና እናሳውቃለን

👍27❤10👏6🆒3
ለወላጆች
በየሳምንቱ ዓርብ ቀን የማጠናከሪያ ትምህርት ስለማይኖር የተማሪዎች መውጫ ሰአት 9:20 መሆኑን እናሳውቃለን

❤9