@Maria Rubatto primary catholic school
1.35K subscribers
125 photos
5 videos
2 files
4 links
Download Telegram
👍16❤5🥰4👌3👏2
የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች
የ2017 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ሰኞ 14/11/2017 ይጀመራል። ለክረምት ት/ት ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ እየተማሩ እስከ ሀምሌ 30/11/2017 ድረስ መክፈል ስለምትችሉ ሰኞ 14/11/2017 ት/ት ቤት እንድትልኳቸው እናሳስባለን።
👌9❤5👍4👎3
ጀማሪ ልጆች ላላችሁ
የ2018ዓም የጀማሪ ተማሪዎች ቻናል ነው
❤5👍3👎2
የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች
የክረምት ት/ት ዛሬ ሰኞ 14/11/2017ዓ.ም ተጀምሯል ነገር ግን ለትምህርት የመጡ ተማሪዎች ቁጥር ውስን ስለ ሆኑ ከነገ ጀምሮ ወደ ት/ቤት እንድትልኳቸው እናሳስባለን።
❤5🫡5👏3
ለተማሪዎች መጽሐፍ  ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከዚህ በፊት ለመጸሀፍ እንድትከፍሉ ያሳሰብን ቢሆንም የከፈሉት ቁጥር አነሰተኛ በመሆኑ  እሰከ እሮብ (30/11/2017)ድረስ ብቻ እንድትከፍሉ እናሳስባለን::
👍9👎5🫡5❤4
የመፅሐፍ ቅድመ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች ከ1 ክፍል እስከ 8 ክፍል መፅሐፍ ስለመጣ ነገ እሮብ 14/12/2017 ጠዋት 2:30 እስከ 6:30 ድረስ መውሰድ ትችላላችሁ።
👍14🆒5❤3👏3🔥1
❤22👏15🙏11👍3🔥2
❤28👎20👍8🔥2😭2
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ከመስከረም 5/01/2018 እስከ 16/01/2018 ዓ.ም ድረስ ትምህርት የሚሰጠው እስከ ምሳ ሰአት 6:45 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን።
👍36❤6👏4🤔4🔥2🤮2🤯1🤬1🤷1
ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ለሁለተኛ ዙር መፅሐፍ ግዢ ከመስከረም 06/01/2018 እስከ 9/01/2018ዓ.ም ድረስ ከፍላችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
❤7🔥1
👏52❤31👍29🕊2🔥1🎉1
👏51❤32👍22🎉10👌5🔥4🕊3⚡2👎2🫡1
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ከሰኞ 12/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትመህርት ሰዐት እስከ 9:30 ድረስ መሆኑን እናሳውቃለን
❤20👍9🙏6🔥2🖕2🤔1
ለሁለተኛ ዙር መፅሀፍ ግዢ  ቅድሚያ ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች  መፅሀፍ ስለመጣ ከነገ ሰኞ 19/01/2018 ዓ.ም  ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ ።
🤬7🔥2
👍31❤1
👍6❤2🤮1
ሰላም ለእናንተ ይሁን
- የማጠናከሪያ ትምህርት ቅዳሜ 1/02/2018 ዓ.ም ይጀመራል። በዕለቱ ከ6ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የሚጀምሩ ሲሆን ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ከሰኞ ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። በዚሁ ምክንያት ከሰኞ 3/02/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች መውጫ ሰአት 10:0 ሰዐት እንደሚሆን በትህትና እናሳውቃለን
👍27❤10👏6🆒3
👍8❤5👎1