@Maria Rubatto primary catholic school
1.35K subscribers
125 photos
5 videos
2 files
4 links
Download Telegram
እንኳን ደስስስ አላችሁ
ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ የተፈተኑ 76 ተማሪዎቻችን ሁሉም በጥሩ ውጤት አልፈዋል።
20👍19
👏61👍2519🔥11🥰92
👍75👌2👏1
በ2017ዓ.ም 132 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ አንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈትነው 130 ተማሪዎች በጥሩ ውጤት አልፈዋል።
👏51
Forwarded from Sister Kalkidan Demisse
15👏5
Forwarded from Sister Kalkidan Demisse
11👏5👍1
Forwarded from Sister Kalkidan Demisse
👏144
Forwarded from Sister Kalkidan Demisse
👏138👍5
ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች
# የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ከሀምሌ 3/11/2017 እስከ ሀምሌ 10/11/2017 ድረስ ይሆናል
# የምዝገባ ክፍያ የሚከናወነው በባንክ ሲሆን ቀድሞ ት/ቤት በመገኘት የመክፈያ ፈቃድ መውሰድ ያስፈልጋል
# ከላይ በተጻፈው አካውት በእናት ባንክ እና በንግድ ባንክ መክፈል ትችላላችሁ።
# የምዝገባ ሰከት ጠዋት ከ2:00 እስከ 6:00 ከሰአት በኋላ 7:00 እስከ 9:00 ሰአት ይሆናል።
# ለቀጣይ አመት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እንዲመቻች በተጠቀሱት ቀናት ማስመዝገብ ያስፈልጋል።
👍127🔥1
👍23👏137👌2
👏37👍1513🎉6
የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች እና አሳዳጊዎች
#የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የሚጠናቀቀው ሐሙስ 10/11/2017 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። የቀረው ሁለት ቀናት ብቻ ስለሆነ በቀሩት በቀናት ተጠቅማችሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
👍8🔥3👏32
👍165🥰4👌3👏2
የተከበራችሁ የተማሪዎቻችን ወላጆች
የ2017 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ሰኞ 14/11/2017 ይጀመራል። ለክረምት ት/ት ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ እየተማሩ እስከ ሀምሌ 30/11/2017 ድረስ መክፈል ስለምትችሉ ሰኞ 14/11/2017 ት/ት ቤት እንድትልኳቸው እናሳስባለን።
👌95👍4👎3