ወላጆች ከታች በተቀመጠው የፈተና መርሀ ግብር መሰረት ልጆች ቤት ውስጥ በርትተው እንዲያጠኑ በማድረግ ለውጤታቸው መሻሻል የድርሻችሁን እንድትወጡ በትህትና እናሳውቃለን።
👍18❤1👏1
ክብራን ወላጆች የጥሪ ወረቀቱ ላይ ስም በመፃፍ እና ፊርማ በመፈረም ወረቀቱ መመለስ ስላለበት ነገ ሀሙስ ማለትም በ16/08/2017 ዓ.ም
ፈርማችሁ እንድትመልሱልን በትህትና እንጠይቃለን።
ፈርማችሁ እንድትመልሱልን በትህትና እንጠይቃለን።
በ23/8/2017 ሊደረግ የታሰበው ስብሰባ ስለመሰረዝ
የተከበራችሁ ወላጆች በ15/08/2017 ዓ.ም የተላከው መልዕክት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪን በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ውይይት ከመንግስት ባለሥልጣን መስሪያ ቤት በመጣልን ትዕዛዝ መሠረት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን ።
የተከበራችሁ ወላጆች በ15/08/2017 ዓ.ም የተላከው መልዕክት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪን በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ውይይት ከመንግስት ባለሥልጣን መስሪያ ቤት በመጣልን ትዕዛዝ መሠረት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን ።
👍17🙏8❤3👎2
ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ
የሶስተኛው ተርም ክፍያ እና የሚያዝያ ወር (በወር ለምትከፍሉ) የት/ት ክፍያ እስከ 15/9/2017 ዓ.ም ድረስ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
የሶስተኛው ተርም ክፍያ እና የሚያዝያ ወር (በወር ለምትከፍሉ) የት/ት ክፍያ እስከ 15/9/2017 ዓ.ም ድረስ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
👍4
በነገው ዕለት መደበኛው የመማር መስተማር ስራ የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን
(ግንቦት 19/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
(ግንቦት 19/2017 ዓ.ም)
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤7😭6👎5👍3
ለወላጆች በሙሉ
የ2017 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ሐሙስ 28/9/2017 ዓ.ም ስለተጠናቀቀ ከሰኞ 2/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው እስከ 9:15 ሰአት ድረስ መሆኑ እናሳውቃለን።
የ2017 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ሐሙስ 28/9/2017 ዓ.ም ስለተጠናቀቀ ከሰኞ 2/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው እስከ 9:15 ሰአት ድረስ መሆኑ እናሳውቃለን።
👍12❤6
ለተማሪ ወላጆች
ዛሬ በልጆቻችሁ የተላክው የስብሰባ ጥሪ ወረቀት ላይ ፈርመው ሰኞ 9/10/2017 በተማሪዎች ለት/ቤት እንዲመለስ። በተጨማሪም በ15/10/2017 በሚደረገው ስብሰባ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
ዛሬ በልጆቻችሁ የተላክው የስብሰባ ጥሪ ወረቀት ላይ ፈርመው ሰኞ 9/10/2017 በተማሪዎች ለት/ቤት እንዲመለስ። በተጨማሪም በ15/10/2017 በሚደረገው ስብሰባ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
🔖 ማስታወሻ 🔖
🔔 የስብሰባ ጥሪ 🔔
ከ2018 የትምህርት አገልግሎት ክፍያ
ጭማሪ ጋር በተያያዘ አጠቃላይ የወላጅ
ስብሰባ ቀን
🥇 እሁድ ሰኔ 15 ጠዋት 3:00
ማሳሰቢያ:- ስብሰባዉ በ2018 የትምህርት
ዘመን የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ላይ ብቻ
ያተኮረ ሲሆን የሁሉም ወላጅ የነቃተሳትፎ ስለሚያስፈልግ ሁሉ ወላጅ መገኘት አለበት
ትምህርትቤቱ
🔔 የስብሰባ ጥሪ 🔔
ከ2018 የትምህርት አገልግሎት ክፍያ
ጭማሪ ጋር በተያያዘ አጠቃላይ የወላጅ
ስብሰባ ቀን
🥇 እሁድ ሰኔ 15 ጠዋት 3:00
ማሳሰቢያ:- ስብሰባዉ በ2018 የትምህርት
ዘመን የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ላይ ብቻ
ያተኮረ ሲሆን የሁሉም ወላጅ የነቃተሳትፎ ስለሚያስፈልግ ሁሉ ወላጅ መገኘት አለበት
ትምህርትቤቱ
👍20❤10👎1👏1
እንኳን ደስስስ አላችሁ
ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ የተፈተኑ 76 ተማሪዎቻችን ሁሉም በጥሩ ውጤት አልፈዋል።
ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ የተፈተኑ 76 ተማሪዎቻችን ሁሉም በጥሩ ውጤት አልፈዋል።
❤20👍19
በ2017ዓ.ም 132 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ አንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈትነው 130 ተማሪዎች በጥሩ ውጤት አልፈዋል።
👏5❤1