@Maria Rubatto primary catholic school
1.35K subscribers
125 photos
5 videos
2 files
4 links
Download Telegram
🔖ማስታወሻ  🔖

✍ የክፍያ ማስታወቂያ✍

የመጋቢት ወር ክፍያ ከመጋቢት 1_ 14/07/2017ዓ.ም  ድረስ ብቻ ያለቅጣት  መክፈል እንደሚችሉ ልናስታዉስዋ እንወዳለን።

ማስታወሻ :-   
_ እስካሁን ወቅቱን ጠብቃችሁ ክፍያ  ያጠናቀቃችሁትን እያመሰገንን  ያልከፈላችሁ  ደግሞ  በወቅቱ  እንድትከፍሉ በድጋሚ እናሳውቃለን ::

እናመሰግናለን።
👍12🔥2👏1
❤2👍2
ወላጆች ከታች በተቀመጠው የፈተና መርሀ ግብር መሰረት ልጆች ቤት ውስጥ በርትተው እንዲያጠኑ በማድረግ ለውጤታቸው መሻሻል የድርሻችሁን እንድትወጡ በትህትና እናሳውቃለን።
👍18❤1👏1
🥰7❤5👍1
👍4👎4❤3
❤4👎3👍2🥰2
ክብራን ወላጆች የጥሪ ወረቀቱ ላይ ስም በመፃፍ  እና ፊርማ በመፈረም  ወረቀቱ  መመለሾ ስላለበት   ነገ ሀሙስ ማለትም በ16/08/2017 ዓ.ም
ፈርማችሁ እንድትመልሱልን በትህትና እንጠይቃለን።
በ23/8/2017 ሊደረግ የታሰበው ስብሰባ ስለመሰረዝ
የተከበራችሁ ወላጆች በ15/08/2017 ዓ.ም የተላከው መልዕክት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪን በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ውይይት ከመንግስት ባለሥልጣን መስሪያ ቤት በመጣልን ትዕዛዝ መሠረት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን በትህትና  እናሳውቃለን ።
👍17🙏8❤3👎2
ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ
የሶስተኛው ተርም ክፍያ እና የሚያዝያ ወር (በወር ለምትከፍሉ) የት/ት ክፍያ እስከ 15/9/2017 ዓ.ም ድረስ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
👍4
👍12❤5
በነገው ዕለት መደበኛው የመማር መስተማር ስራ የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን

(ግንቦት 19/2017 ዓ.ም)

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
❤7😭6👎5👍3
ለወላጆች በሙሉ
የ2017 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ሐሙስ 28/9/2017 ዓ.ም ስለተጠናቀቀ ከሰኞ 2/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው እስከ 9:15 ሰአት ድረስ መሆኑ እናሳውቃለን።
👍12❤6
ለተማሪ ወላጆች
ዛሬ በልጆቻችሁ የተላክው የስብሰባ ጥሪ ወረቀት ላይ ፈርመው ሰኞ 9/10/2017 በተማሪዎች ለት/ቤት እንዲመለስ። በተጨማሪም በ15/10/2017 በሚደረገው ስብሰባ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
❤8👍7
👍17❤5
🔖   ማስታወሻ  🔖

      🔔 የስብሰባ ጥሪ 🔔

ከ2018 የትምህርት አገልግሎት ክፍያ

ጭማሪ ጋር በተያያዘ
  አጠቃላይ የወላጅ 

ስብሰባ ቀን

🥇 እሁድ ሰኔ 15 ጠዋት 3:00

ማሳሰቢያ:- ስብሰባዉ በ2018 የትምህርት

ዘመን የአገልግሎት ክፍያ   ጭማሪ ላይ ብቻ

ያተኮረ ሲሆን የሁሉም ወላጅ የነቃተሳትፎ  ስለሚያስፈልግ ሁሉ ወላጅ መገኘት አለበት

  á‰ľáˆáˆ…áˆ­á‰ľá‰¤á‰ą
👍20❤10👎1👏1
እንኳን ደስስስ አላችሁ
ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ የተፈተኑ 76 ተማሪዎቻችን ሁሉም በጥሩ ውጤት አልፈዋል።
❤20👍19
👏61👍25❤19🔥11🥰9⚡2
👍7❤5👌2👏1