Students channel
3.53K subscribers
721 photos
12 videos
178 files
723 links
Stay will be Positive Attitude 😎
Download Telegram
እስካሁን  ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

1. ጅማ ዩኒቨርስቲ (ጥቅምት 4 እና 5)
2. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ (መስከረም 28 እና 29)
3. ራያ ዩኒቨርስቲ (ከጥቅምት 16-18)
4. ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 12 እና 13)

NB: ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ ጥሪ ያደረገው ለFreshman እና በ 2019 አዲስ ለተመደባችሁ ሬሜዲያል ተማሪዎች ነው

5. ሐረማያ ዩኒቨርስቲ (ከ ጥቅምት 5 እስከ 8)
6. ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 3 እና 4)
7. ዲላ ዩኒቨርስቲ ( For Freshmans ጥቅምት 5-6) & For New Remedial Students( ጥቅምት 19 እና 20)
8. ጎንደር ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4-5)
9. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 -5)
10.  ሰላሌ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 እና 5)
11. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
12. ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
13. ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
14. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 5 እና 6)
15. ቦረና ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 እና 5)
16. ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ( ከጥቅምት  9-11)
17. ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ( ጥቅምት 9 እና 10)
18. መቱ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
19. አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 )
20. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
21. ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 7 እና 8)
22. ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
23. ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ (ጥቅምት 9 እና 10)
24. ወለጋ ዩኒቨርስቲ (ጥቅምት 9 እና 10)
25. እንጅባራ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 12 እና 13)
26. ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 11 እና 12)
27. ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት 9 እና 10)
28. ወራቤ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 16 እና 17)
29. አሶሳ ዩኒቨርስቲ( ጥቅምት 16 እና 17)
30. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 16 እና 17)
31. ኬተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 5 እና 6)
32. መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
33. መቅደላ አምባ ( ጥቅምት 9 እና 10)
34. ወሎ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 14 እና 15)




https://t.me/httpentra
❤4🥰4🔥1
#ይነበብ

ከትግራይ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለተመደባቹ
❤3🔥2🥰2
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተሞች አስተባባሪዎችን በመመደብ የትራንስፖርት አገልግሎት እገዛ ለተማሪዎቹ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡

ከላይ በምስሉ ላይ የተቀመጡት የስልክ ቁጥሮችን ብቻ በመጠቀም እገዛ ማግኘት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል፡፡

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርታቸውን በተቋሙ እንዲከታተሉ የተመደቡ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

https://t.me/httpentra
#UoG

በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከጥቅምት 05-09/2019 ዓ.ም ሪፗርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ
በየግቢዎቹ ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ መታወቂያ
● የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ
● ሁለት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ

https://t.me/httpentra
❤2🔥2🥰1
#RayaUniversity

በ2019 ዓ.ም ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ተብሏል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ መያዝ ይኖርባችኋል።

https://t.me/httpentra
#InjibaraUniversity

በትግራይ ክልል ከሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

https://t.me/httpentra
🥰5
#MekelleUniversity

በ2019 ዓ.ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በያላቹሁበት ሆናችሁ ከነገ አርብ ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን
https://portal.mu.edu.et እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ወደ ተቋሙ የምትገቡበት ጊዜ በቅርቡ ይገለጻል ተብሏል።

https://t.me/httpentra
🔥3🥰3
የ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታ!!

"ተማር X እባላለሁ ከዋቸሞ ዩኒቨርስቲ :

ቅሬታ አለን እጅግ ብዙ ተበድለናል ከምፈፀሙብን በደሎች በጥቅቱ👇

1,የመመገቢያ ካፌ አከባቢ ያለው ንፅህና አይደለም ለተማር ለማንም የማይታሰብ ነው ይህም ማለት ምሳ በበላንበት መመገቢያ ሳህንና ብርጭቆ ምንም ሳይታጠብ ለእራት ይቀርብበታል፣የሻይ መጠጫም ብሆን አንዱ የጠጣበት በዝያው ነው በቀጥታ የምቀመጠውና ለላው የምጠቀምበት።ይህ ደሞ ለተላላፊ በሽታ ያጋልጣል፣


2,የመጠጥን ጨምሮ ውሃ ሳናገኝ ይሄው ሶስተኛ ሳምንት ቀጥሏል፣መታጠብያ ለመጠጥ፣እና ለሎችም አገልግሎት ውሃ የለም።በተለይ ደሞ ሴት እህቶቻችን በጣም ይፈተኑበታል።ግልፅ ነው ውሃ ለሰው ልጅ የቅንጦት አይደለም መሠረታዊ ፍላጎቱ ነው።

3,የካፌ፣የደህንነት እና አንዳንድ መሠረታዊ አገልግሎት አከባቢ ያሉ ሠራተኞች ለተማርዎች ያላቸው ንቀትና ስድብ እጅጉን ስነ ልቦናን ይጎዳል።ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች እንድቀረፉ ብለን በሀሳብ ብንጠይቅ ወይ ትመታለህ ወይም በዲስፒሊን ትከሰሳለህ፦

4,ይህ ብቻ አይደለም Academic ራሱ ብዙ ግደለሽ መምህራን አሉ ይህ ደሞ ለወደፊት ህልማችንን ግቢ ለመምታት እክል ነው፣

5,የተማር መኖርያ አከባቢ ሙሉ ጫካ ነው በተለይም በተለምዶ ዱራሜ ተብሎ የምጠራው ሰፈር ያለው መኖርያ እግዚአብሔር ጠብቆ እንጅ ብዙ ተማር በበሽታና በተጓዳኝ አውሬ የመበላት እድሉ ከፊተኛ ነው።አስታውሳለሁ ተሸፋፍኖ ታልፎ እንጅ አምና (2018 ዓ.ም) አንድ ተማር በጅብ እጁን ተበልቷል።

6,ከዝህም በተጨማር ምንም እንኳን እስከአሁን ከትምህርት ሚንስቴርም ሆነ ከለሎች ዩኒቨርስቲ የወጣ ማብራርያ ባይኖርም ተቋሙ የራሱን ማህተም ያሳረፈበት የ exit exam blue print ላይ ተጨማር ኮርሶች ታይተዋል ማለትም ከዝህ በፊት ከምወጡት በተጨማር።ለምሳለ  ከ2015-2018 ዓም ባለው 15 ወይም 16 የትምህርት አይነቶችን ይፈተን የነበረው ዲፓርትመንት 25/31 ትፈተናላችሁ ተብለናል።ቢቻል ለዚህም ከምመለከተው አካል ይፋዊ ማብራርያ ብሰጠን መልካም ነው።

https://t.me/httpentra
🔥4💯4👏2❤1👍1
ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ!!

ቅሬታው ልክ ካልሆነ 👎 አድርጉ እናጠፋለን

እኔ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኦቶና ካምፓስ ተማሪ ነኝ እና ስለጠየቃችሁን ቅሬታ እጅግ በማመስገን ቅሬታዎቹን በሚከተለው አቀርባለሁ ።

1. እኛ የኦቶና ካምፓስ ጤና ተማሪዎች የምንበላው ምግብ ሁሌ ከሽሮ የተለየ ለምሳና እራት አይቀርብልንም ከማክሰኞ እራት እና ከቅዳሜ ምሳ በስተቀር ሆኖም የምንበላው ሽሮ እንኳን ሰው ልበላ ለአይን እይታ ራሱ የሚያስጠላ ነው

2. ተማሪዎቹ non Cafe እንሆናለን ስሉ ፍቃደኛ አለመሆንና ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ማለታቸው ተማሪ ውስጥ ከፍተኛ ቅሬታ አስነስቷል

3. የግቢ wifi ተዘግቶ ከወሩ በስተመጨረሻ ስለ ሚከፈት ተማሪ አስፈላጊ ነገሮችን በሚፈልገው ሰዓት መጠቀም አልቻለም

4. እዚህ የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርት ተምረው ለ practice ሌላ ጤና ጣቢያ ወይም ሆስፒታል ከመውሰድ ይልቅ በጀት የለም በሚል ሰበብ የሌላ ግብን ግን በመቀበል ያስተናግዳሉ ነገር ግን የተመደበው ገንዘብ የት እንደሚገባ አይታወቅም ።

5. የጨጓራ እና የሆድ ምግብ አለመመቸት ጋር ችግር ያላቸውን ተማሪዎች ለስፔሻል ምግብ ስጠይቁ ከማስተናገድ ለስድስት ወር ሙሉ ክትትል ማድረግ አለባችሁ በማለት ተማሪ ከሚሞት ብሎ የማይመቸውን ሽሮ ይመገባል ይሁን እንጂ አብዛኛው ስፔሻል ምግብ የሚጠቀሙት ምክንያት ኖሮኣቸው ሳይሆን local እና በመተዋወቅ ላይ የተኮረ ነው ።

ስለዚህ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ችግሮች ተማሪ በስቃይ ተምልቶ በትምህርት ጥራት እና በሙሉ ጤንነት መማር አልቻለም ።

እባካችሁ የምቻላችሁ ከሆነ ለሚመለከተው አካል ቢደርስ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ።

Share Share አድርጉ 🙌 ልክ ካልሆነ የ ወላይታ ሶዶ ኦቶና ካምፓስ ተማሪዎች 👎 አድርጉ

https://t.me/httpentra
🔥8👌6❤1😴1🤝1
How many seconds are there in an hour?
#Remember

2019 አዲስ ገቢ ፌሬሽማን ወንድ ተማሪዎች አልሰማንም እንዳትሉ ከ 2017 ጀምሮ በስፋት ሁሉም ጊቢ በሚባል ደረጃ ፀጉር ማሳደግ ተከልክሏል /አይቻልም ስለሆነም አንዳንድ ጊቢ ገና ሳትገብ ሻንጣ በር ላይ አስቀምጣቹ ተቆርጣቹ ስትመጡ ነው ሚያስገብዋቹ ለምሳሌ : አምቦ ዩኒቨርስቲ ስዚህ አጉል እንዳትሆኑ clean cut ተቆረጡ 😭 ወይም 👇

የፀጉር ርዝመት 1 ወይም ከ2 ሴ.ሜ (ሁለት ሴንቲ ሜትር) በላይ ስለማይቻል ፀጉራችሁ በተባለው መጠን አሳጥራችሁ እንድትሄዱ

https://t.me/httpentra
​#DebraMarkosUniversity

​በ2019 የትምህርት ዘመን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ የሪሜዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 16-17/2019 ዓ.ም መሆኑን እናስታውቃለን።

​ማሳሰቢያ!.

​በ2018 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓስ የሪሜዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ የምትመዘገቡት በቡሬ ካምፓስ ይሆናል።

​ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ከ9-12ኛ ትራንስክሪፕት፣ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም 3x4 የሆነ 4 ጉርድ ፎቶ በመያዝ እንድትገኙ እናስታውቃለን።

​በ2019 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት የሚገለፅ መሆኑን እናስታውቃለን።

https://t.me/httpentra
❤2
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?
#Dillauniversity

በ2019ዓ.ም ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች፣ ቀደም ሲል የመግብያ ቀን ጥቅምት 19 እና 20 መሆኑን ማሳወቃችን ይታወሳል።

ሆኖም ግን አሁን ላይ በአንዳንድ ምክንያቶች የመግብያ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፣ ትክክለኛ የመግብያ ቀኑን በቅርቡ በይፋ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን።

https://t.me/httpentra
#የጥሪ_ማስታወቂያ📢
#woldiauniversity

በቅድሚያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ 2019 ዓ.ም አዲስ ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
1. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
2. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፣
3. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒ፣
4. ሁለት 3X4 መጠን የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች፣
5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣
6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  
https://t.me/httpentra
❤2