📢 የጥሪ ማስታወቂያ | Mekelle University
ለሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች
የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመጀመር ይቻል ዘንድ ሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃና ድሀረ-ምረቃ ተማሪዎች ከ28 መስከረም 2019 ዓ/ም ጀምሮ https://portal.mu.edu.et ወይም 213.55.94.34 ድህረ-ገጽ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰብያ፦
1. በ2018 ዓ/ም አንደኛ ዓመት ለነበራችሁ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የፕሮግራም (ዲፓርትመንት) ምርጫችሁ በተጠቀሰው ድህረ-ገጽ (https://portal.mu.edu.et) እንድትመርጡ ፣
2. በ2019 ዓ/ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲሰ ገቢ የቅድመ-ምረቃ እና የማሻሻያ (ሪሜዲያል) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ቀን የምናሳውቃቹ ይሆናል።
https://t.me/httpentra

ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ የትምህርት ሚኒስትር ሆነዋል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ሲሆን እስካሁን ምንም የተረጋገጠ ነገር የለም❗️
ነገ ለ 22 ሚኒስትሮች ሹመት ይሰጣል የዛኔ ትሰሙታላችሁ...
ኘ/ር ብርሃኑ ነጋ 😭
https://t.me/httpentra
ነገ ለ 22 ሚኒስትሮች ሹመት ይሰጣል የዛኔ ትሰሙታላችሁ...
ኘ/ር ብርሃኑ ነጋ 😭
https://t.me/httpentra
😁2
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#JigjigaUniversity
ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም. ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎችና የሪሚዲያል ትምህርት ያጠናቀቃችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች፣ ከጥቅምት 9–11 ቀን 2019 ዓ.ም. በአካል በመቅረብ የምዝገባ ሂደታችሁን እንድታጠናቅቁ
ተማሪዎች የሚከተሉትን ይዘው መቅረብ አለባቸው፦
- ከ8ኛ–12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ዋናውና ቅጂ
- አራት የቅርብ ጊዜ የፓስፖርት መጠን ፎቶዎች
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላና የአልጋ ልብስ
- የስፖርት ልብስ
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችና አንድ የመታወቂያ ፎቶ Admission Number በመጠቀም በሚከተለው ሊንክ ያስገቡ፦
🔗 https://portal.jju.et/biography
⚠️በተወሰነው ጊዜ የማይቀርቡ ተማሪዎች አይመዘገቡም፤ ምዝገባቸውን እስኪያጠናቅቁም ድረስ የዩኒቨርሲቲውን አገልግሎት አያገኙም። የተማሪ መታወቂያ እንዲዘጋጅ፣ የOnline ምዝገባውን ማጠናቀቅ አስፈላጊ ነው።

❤2🔥1
የሚኒስትሮች ሹመት ፀደቀ።
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህ/ ተ/ም/ቤት ያቀረቧቸው ዕጩ ሚኒስትሮች በሙሉ ድምጽ ፀድቀዋል።
በዚህም መሰረት፦
1. አቶ ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. አቶ አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር
4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር
5. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር
6. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር
7. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር
8. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
11. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር
12. አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር
14. አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
15. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
16. ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር
17. አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
18. ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
19. አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር
20. ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
22. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር
23. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።
መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ/ም
ወይ ብሬ😁😭😭😭😭😭

😢2
የጥሪ ማስታዎቂያ
#Wachamouniversity
በ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ 2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ ( Remedial) በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ያመጣችሁ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10 / 2019 ዓ.ም ነው።
በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ Remedial ተማሪዎች ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል።

#MattuUniversity #ጥሪማስታወቂያ
በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ 1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman) እና በ2018 ዓ.ም Remedial የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 9 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ :-
በ2018 ዓ.ም. በበደሌ ካምፓስ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ተመድባችሁ ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሳይንስ ስትሪም ተማሪዎች፣ ምዝገባችሁ የሚካሄደው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን።
👉የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በዋናው ግቢ ይሆናል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

❤2
#Arbaminchuniversity
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ Freshman እና የ 2018 Remedial ላለፋችሁ ተማሪዎች፡
➻ የቅበላ ቀን፡ ረቡዕ፣ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም
➻ የምዝገባ ቀናት፡ ሐሙስ እና ዓርብ፣ ጥቅምት 5 እና 6/2019 ዓ.ም
➻ ትምህርት የሚጀምርበት፡ ሰኞ፣ ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም
የተመደቡበትን ካምፓስ ለማወቅ፡
አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በ https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement ገብታችሁ የ12ኛ ክፍል መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ማወቅ ትችላላችሁ።
(የRemedial ተማሪዎች ቀደም ሲል በተማራችሁበት ካምፓስ ትመዘገባላችሁ)።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➻ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➻ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
➻ የስፖርት ልብስ።

#WolaitaSodoUniversity
በ2019 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ከዚህ በፊት የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በተማራችሁበት ካምፓስ እንደሆነ ተገልጿል።
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ስማችሁ ከ A-S የሆነ ምዝገባ የሚካሔደው በዋናው ካምፓስ እና ከ T-Z የሆናችሁ ምዝገባ የሚካሄደው በዳውሮ-ታርጫ ካምፓስ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በ2019 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል፡፡

#DambiDolloUniversity
በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

#JigjiggaUniversity
በ2019 ዓ.ም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 9-11/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
● አራት የቅርብ ጊዜ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
https://portal.jju.et/biography ላይ በመግባት ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች እና አንድ የመታወቂያ ፎቶ የአድሚሽን ቁጥራችሁን በመጠቀም ማስገባት ይጠበቅባችኋል።

#DireDawaUniversity
በ2019 ዓ.ም ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣
● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በተለያዩ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 10 እና 11/2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

🔥2
#DebraBirhanUniversity
በ2019 ዓ/ም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ/ም በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሬሜዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 11 እና 12/2019 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ አሳውቋል ::
👉ጥቅምት 16/2019 ዓ/ም ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡
ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን አናስተናግድም።
የ2018 ሬሜዲያል ትምህርት በዩኒቨርሲቲው ተከታትለው ማለፊያ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ትምህርቱን ሲከታተሉ በነበሩበት ካምፓስ ይሆናል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
https://t.me/httpentra
በ2019 ዓ/ም ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ/ም በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሬሜዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 11 እና 12/2019 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ አሳውቋል ::
👉ጥቅምት 16/2019 ዓ/ም ትምህርት የሚጀመርበት ጊዜ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡
ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን አናስተናግድም።
የ2018 ሬሜዲያል ትምህርት በዩኒቨርሲቲው ተከታትለው ማለፊያ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ትምህርቱን ሲከታተሉ በነበሩበት ካምፓስ ይሆናል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
https://t.me/httpentra
#InjibaraUniversity
በ2019 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ፣
● አንሶላ፣ የለሊት ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ትምህርት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡

#WallaggaUniversity
በ2019 ዓ.ም ወለጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 የትምህርት ዘመን Remedial Program ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 09 እና 10 2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል።
የምዝገባ ቦታ፡-
👉 በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በዋናው ግቢ፣ ነቀምት ካምፓስ፤
👉 በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በ2018 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ስትማሩበት በነበረው ካምፓስ ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡-
በ2019 ትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ ትምህርት ለመማር ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደ ፊት በሌላ ማስታወቂያ የሚነገር ይሆናል።

#Wolkiteuniversity
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፤ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርታችሁን በዩኒቨርሲቲው ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ጥቅምት 9 እና 10 መሆኑን አውቃችሁ በተገለጸው ቀን በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
https://t.me/httpentra
በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፤ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርታችሁን በዩኒቨርሲቲው ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ጥቅምት 9 እና 10 መሆኑን አውቃችሁ በተገለጸው ቀን በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡
https://t.me/httpentra
🥰3🔥2
#AssosaUniversity
በ2019 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።

🥰3❤2😡1
እስካሁን ጥሪ #ያላደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር
1. አርሲ ዩኒቨርስቲ
2. ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ
3. ወሎ ዩኒቨርስቲ
4. መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ
5. ጂንካ ዩኒቨርስቲ
6. ሰመራ ዩኒቨርስቲ
7. አምቦ ዩኒቨርስቲ
8. መቐለ ዩኒቨርስቲ
9. አዲግራት ዩኒቨርስቲ
10. አክሱም ዩኒቨርስቲ
11. ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ
https://t.me/httpentra
1. አርሲ ዩኒቨርስቲ
2. ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ
3. ወሎ ዩኒቨርስቲ
4. መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ
5. ጂንካ ዩኒቨርስቲ
6. ሰመራ ዩኒቨርስቲ
7. አምቦ ዩኒቨርስቲ
8. መቐለ ዩኒቨርስቲ
9. አዲግራት ዩኒቨርስቲ
10. አክሱም ዩኒቨርስቲ
11. ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ
https://t.me/httpentra
Telegram
Students channel
Stay will be Positive Attitude 😎
አብዛኛው የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ጥሪ ተካሄዷል የቀሩት ጥቂት ጊቢዎች ናቸው
ከጥቅም መጨረሻ አንስቶ እስከ ህዳር መጀመሪያዎቹ የ 2019 የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ጥሪ ይደረጋል
እያንዳንዱ ጊቢ ጥሪ በ ቻናላችን በፍጥነት እና በቅልጥፍና ወደ እናንተ ይደርሳል
2019 ሪሜዲያል አላቹ ??!!!!!!!!
https://t.me/httpentra
ከጥቅም መጨረሻ አንስቶ እስከ ህዳር መጀመሪያዎቹ የ 2019 የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ጥሪ ይደረጋል
እያንዳንዱ ጊቢ ጥሪ በ ቻናላችን በፍጥነት እና በቅልጥፍና ወደ እናንተ ይደርሳል
2019 ሪሜዲያል አላቹ ??!!!!!!!!
https://t.me/httpentra
Telegram
Students channel
Stay will be Positive Attitude 😎
❤3🥰3🙊1
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#Mekdela_Amba_University
የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2019
ይህ ማስታወቂያ ከትግራይ ክልል በመንግስት ወደ መቅደላ አምባ የተመደባችሁ ተማሪዎችንም ይመለከታል።
ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል

👍3🔥1🤷1