Students channel
3.53K subscribers
721 photos
12 videos
178 files
723 links
Stay will be Positive Attitude 😎
Download Telegram
#የጥሪ_ማስታወቂያ

ቀብሪደሃር ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎች ፣ በ2018 ሪሚድያል ፕሮግራም ተከታትለዉ ማለፊያ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እንዲሁም በ 2019 ዓ.ም በሪሚድያል ፕሮግራም ወደ ዩኒቨርስቲው የተመደቡ ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚገቡበት ቀናት ጥቅምት 2 እና 3 /2019 መሆኑን አሳዉቀዋል።

ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

https://t.me/httpentra
🔥4😁2👍1👌1
የጥሪ_ማስታወቂያ #Haramaya_univ

በ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ ቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፣ ከጥቅምት 05 እስከ 08፣ 2019 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለ

ማሳሰቢያ፦
1ኛ) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ፡ አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችንና ቁሳቁሶች፦
የ8ኛ ክፍል ሰርቲፍኬት ካርድ፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ሰርቲፍኬት (ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ)፣
6 ፓስፖርት መጠን ያላቸው ኑርድ ፎቶግራፎች፣
የግል መጠቀሚያ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ።

2ኛ) በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱትን የትምህርት ማስረጃዎችና ፎቶግራፍ ስካን (Scan) በማድረግ በሶፍት ኮፒ (Soft Copy) ይዛችሁ መምጣት ይኖርባቸኋል።

3ኛ) ተማሪዎች የመኝታ ክፍል ድልድላችሁን የ12ኛ ክፍል መለያ ቁጥራችሁን (Admission Number) በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ (
www.haramaya.edu.et⁠�) በመግባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4ኛ) ዩኒቨርሲቲው ጥሪ ካደረገባቸው ቀናት በፊትም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ ያሳውቃል።

https://t.me/httpentra
🔥3🥰2❤1🤷‍♂1👍1👌1
ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች

1,Jimmaa University ጥቅምት 4 እና 5

2,Hawassa University ጥቅምት 3 እና 4

3,Haramaya University ጥቅምት 5-8

4,Kabridahar University ጥቅምት 2 እና 3

5,Raya University ጥቅምት 16-18

6,Debark University- መስከረም 28-29


https://t.me/httpentra
🔥5✍2👍1🙈1
ተራዝሟል❗️#Debark_University

በ 2019 በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከመስከረም  28-29/2019 መሆኑን ዩኒቨርስቲው የገለጸ  ቢሆንም የ ሬሜዲያል ተማሪዎች መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ያልተላከ በመሆኑ ጥሪው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርስቲው ዛሬ ባወጣው ማስታወቂያ አሳውቋል።


https://t.me/httpentra
🥰2👍1🔥1
Students channel
https://t.me/httpentra
#UoG

በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በተመሳሳይ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።

የምዝገባ ቦታ፡-
● ለማኅበራዊ ሳይንስ መስክ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በማራኪ ግቢ
● ለተፈጥሮ ሳይንስ መስክ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በአጼ ቴዎድሮስ ግቢ
● ለድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች በግቢው ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች

አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሰቲው ከመሔዳችሁ በፊት በኦንላይን (
Registration.uog.edu.et) ምዝገባችሁን እንድትፈጸሙ ተብሏል። (የምዝገባ ሒደቱ ቅደም ተከተልን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)

https://t.me/httpentra
🥰2🔥1
#DillaUniversity

ለዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ፡-

​ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የድህረ-ምረቃ፣ ቅድመ-ምረቃ እና የሪሜዲያል ፕሮግራም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 

⚡️በ 2019 ዓ.ም አዲስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥቅምት 19-20/2019 ዓ.ም

⚡️ በ 2018 ዓ.ም ሪሚድያል ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እና በ 2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች ጥቅምት 5-6/2019 ዓ.ም

⚡️ 2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ለመማር ተቀባይነት ያገኛችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 5-6/2019 ዓ.ም

https://t.me/httpentra
🔥1🥰1😡1
የጥሪ ማስታወቂያ
#Odabultum_University

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን  የፍሬሽማን ተማሪዎች እና በ2018 ሪሜድያል ተምራችሁ ያለፉችሁ ተማሪዎች  የመመዝገቢያ ጊዜ ጥቅምት4 እና 5 መሆኑን እሳውቋል።

ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ገልፆል።

ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።

https://t.me/httpentra
🔥2❤1
✅Selale University

1. በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የተመደባችሁ

2. በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የረሜዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡

እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 4 እና 5/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ!

https://t.me/httpentra
🔥2😁1
#MizanTepiUniversity

በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መርሃ-ግብር ተማሪዎች እና በ 2018 በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በዩኒቨርሲቲያችን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ
​የ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 09 እና 10 መሆኑን እየገለጽን፤

የመመዝገቢያ ቦታ :-

​1ኛ. ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ሚዛን-አማን በሚገኘው ዋናው ግቢ

​2ኛ. ተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ

​በዩኒቨርሲቲያችን በሪሜዲያል/እርምጃ "ማሻሻያ"ፕሮግራም ለተመደባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ወቅት ወደፊት ሌላ ጥሪ ማስታወቂያ የምናሳውቃችሁ መሆኑን እየገለጽን፤

ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።

https://t.me/httpentra
🔥2✍1❤1🥰1
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም
የጥሪ ማስታዎቂያ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ የተከታተላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፡-  
1ኛ. በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፤
2ኛ. በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ጀማሪ መርሀ ግብር (Freshman Program) የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
·      ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ) ግቢ እንዲሁም
·      ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ
በአካል በመገኘት ከጥቅምት 9-10 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባ እንድታከናውኑ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
ማሳሰቢያ፤
§  ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፣
ü ብርድ ልብስ፤ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፤
ü የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
ü ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ፤
ü አራት ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
   በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁ እና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
 
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
@bahrdar_university

https://t.me/httpentra
🔥1🥰1👌1
#DebraTaborUniversity

ለደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች  እና በ2018 ዓ/ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ/ም መሆኑን እንገልፃለን ::

ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
  ➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
  ➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
  ➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
  ➻ National ID Fayda
  ➻  አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።

ማሳሰቢያ፦ 

​በ2019 ዓ/ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የ2019 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን

https://t.me/httpentra
https://t.me/httpentra
https://t.me/httpentra
😁1👨‍💻1🎃1
#BongaUniversity

የጥሪ ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች

​በ2018 ዓ/ም አገር አቀፍ ፈተና አልፋችሁ ለ2019 ትምህርት ዘመን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እንዲሁም በ2018 የትምህርት ዘመን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ Remedial ፕሮግራም ወስዳችሁ አማካይ ውጤት 50%ና በላይ ያስመዘገባችሁ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6 በዩኒቨርሲቲው በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

ለምዝገባ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➻ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ አራት 3x4 መጠን የሆኑ ጉርድ ፎቶግራፎች፣
➻ National ID Fayda
➻ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።


https://t.me/httpentra
🔥2🤝1
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#Borana_University

በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
ያቤሎ ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦

● ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID)
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስምንት 3X4 መጠን ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

https://t.me/httpentra
❤1😁1🤝1
📢 የጥሪ ማስታወቂያ | Mekelle University

ለሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች

የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመጀመር ይቻል ዘንድ ሁሉም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃና ድሀረ-ምረቃ ተማሪዎች ከ28 መስከረም 2019 ዓ/ም ጀምሮ
https://portal.mu.edu.et ወይም 213.55.94.34 ድህረ-ገጽ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰብያ፦

1. በ2018 ዓ/ም አንደኛ ዓመት ለነበራችሁ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የፕሮግራም (ዲፓርትመንት) ምርጫችሁ በተጠቀሰው ድህረ-ገጽ (
https://portal.mu.edu.et) እንድትመርጡ ፣

2. በ2019 ዓ/ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲሰ ገቢ የቅድመ-ምረቃ እና የማሻሻያ (ሪሜዲያል) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡበት ቀን የምናሳውቃቹ ይሆናል።

https://t.me/httpentra
አስደሳች ዜና🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ የትምህርት ሚኒስትር ሆነዋል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ሲሆን እስካሁን ምንም የተረጋገጠ ነገር የለም❗️

ነገ ለ 22 ሚኒስትሮች ሹመት ይሰጣል የዛኔ ትሰሙታላችሁ...

ኘ/ር ብርሃኑ ነጋ 😭

https://t.me/httpentra
😁2
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#JigjigaUniversity

ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም. ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎችና የሪሚዲያል ትምህርት ያጠናቀቃችሁ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች፣ ከጥቅምት 9–11 ቀን 2019 ዓ.ም. በአካል በመቅረብ የምዝገባ ሂደታችሁን እንድታጠናቅቁ

ተማሪዎች የሚከተሉትን ይዘው መቅረብ አለባቸው፦

- ከ8ኛ–12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ዋናውና ቅጂ
- አራት የቅርብ ጊዜ የፓስፖርት መጠን ፎቶዎች
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላና የአልጋ ልብስ
- የስፖርት ልብስ

ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችና አንድ የመታወቂያ ፎቶ Admission Number በመጠቀም በሚከተለው ሊንክ ያስገቡ፦

🔗
https://portal.jju.et/biography

⚠️በተወሰነው ጊዜ የማይቀርቡ ተማሪዎች አይመዘገቡም፤ ምዝገባቸውን እስኪያጠናቅቁም ድረስ የዩኒቨርሲቲውን አገልግሎት አያገኙም። የተማሪ መታወቂያ እንዲዘጋጅ፣ የOnline ምዝገባውን ማጠናቀቅ አስፈላጊ ነው።


https://t.me/httpentra
❤2🔥1
የሚኒስትሮች ሹመት ፀደቀ።

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህ/ ተ/ም/ቤት ያቀረቧቸው ዕጩ ሚኒስትሮች በሙሉ ድምጽ ፀድቀዋል።

በዚህም መሰረት፦

1. አቶ ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3. አቶ አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር
4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር
5. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር
6. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር
7. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር
8. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
11. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር
12. አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር
14. አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
15. ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
16. ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር
17. አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
18. ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
19. አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር
20. ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
22. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር
23. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።

መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ/ም


ወይ ብሬ😁😭😭😭😭😭


https://t.me/httpentra
😢2
የጥሪ ማስታዎቂያ
#Wachamouniversity

በ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ 2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ ( Remedial) በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ያመጣችሁ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10 / 2019 ዓ.ም ነው።

በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ Remedial ተማሪዎች ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል።

https://t.me/httpentra
#MattuUniversity #ጥሪማስታወቂያ

በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ 1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman) እና በ2018 ዓ.ም Remedial የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 9 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ :-

በ2018 ዓ.ም. በበደሌ ካምፓስ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በ2019 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር ተመድባችሁ ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስና የማኅበራዊ ሳይንስ ስትሪም ተማሪዎች፣ ምዝገባችሁ የሚካሄደው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን።

👉የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በዋናው ግቢ ይሆናል።

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3X4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● የፋይዳ መታወቂያ፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፡፡

https://t.me/httpentra
❤2