Students channel
3.53K subscribers
722 photos
12 videos
178 files
724 links
Stay will be Positive Attitude 😎
Download Telegram
ሰበር ዜና
remedial students
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ

2019 ዓ/ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሚኒስቴሩ የሚከተለውን መቁረጫ ነጥብ ይፋ አደረ፡

ዋናው መቁረጫ ነጥብ (ከ600)
1. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ወንዶች፡ 240 (40%)
2. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ሴቶች፡ 228 (38%)

በልዩ ድጋፍ የሚታይ ምድቦች
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ የሚመጡ ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች፡ 222 (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር የሚመጡ ተማሪዎች፡ 222 (37%)
3. ማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውሮች፡ ከ500 ውስጥ 185 (37%)
4. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው፡ 222 (37%)

https://t.me/httpentra
🔥2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#Haramaya_university

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በተላለፈው ውሳኔ መሠረት፣ ሲኒየር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው የሚገቡበት ጊዜ ከመስከረም 21 እስከ 24 ቀን 2019 ዓ.ም. መሆኑ ተወስኗል።

https://t.me/httpentra
😱2
💫Hot Educational Channel💫
#የጥሪ_ማስታወቂያ #DambiDollo_University

✅ለደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ

✅የምዝገባ ጊዜ መስከረም 12-13

https://t.me/httpentra
#MoE

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች፤ ከዚህ በፊት ሲማሩበት የነበረውን ፦
- ዩኒቨርሲቲ፣
- የትምህርት ዘመን፣
- የትምህርት ፕሮግራም እና ሌሎችንም አስፈላጊ መረጃዎች በመሙላት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ለመመደብ በ
https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/  ድረ-ገጽ በመግባት የራሳቸውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ  እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ቀደም ሲል በወረቀት ማመልከቻ ያስገቡ ተማሪዎች በዚሁ ድህረ ገጽ አማካኝነት በድጋሚ ማመልከት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።

https://t.me/httpentra
👍1
ADDIS ABABA UNIVERSITY
SELF SPONSORSHIP CUT OFF POINT

ለ Natural

1. Medicine 81
2. Dental Medicine 79.08
3. Software Engineering 77.67

ለ Social

1. BAIS 72.33
2. Law 71. 92
3. Political science 71.5

ውጤታችሁን ለማየት👇

https://admission.aau.edu.et/dashboard

https://t.me/httpentra
😁1
#GonderUniversity

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛና ተከታታይ መርሐግብር ነባር ተማሪዎች (2ኛ ዓመት እና በላይ) የ2019 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት መስከረም 20/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።

https://t.me/httpentra
🥰1
#የጥሪ_ማስታወቂያ #DebreMarkosUniversity

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የአንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች የነበራችሁ ነባር የዋናው ግቢ እና የቡሬ ካምፓስ መደበኛ የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም ብቻ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

https://t.me/httpentra
❤3
#የጥሪ_ማስታወቂያ#Woldia_University

ለወልዲያ ዩኒቨርስቲ ለአዲስ ገቢና በ 2018 ሬሜዲያል ለነበራችሁ፤ በ 2019 በሬሜዲያል ወደ ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ለምትመደቡ እና ለነባር መደበኛ (Senior) ተማሪዎች የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ

የመግቢያ ቀን መስከረም 26 እና 27

ተጨማሪ መረጃ በ ምስሉ ላይ ተያይዟል
🔥2
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አድርጓል።

የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ይመልከቱ 👇
https://student.ethernet.edu.et/view-placement

በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ቅሬታችሁን ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ጀምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንድታቀርቡ ተብሏል።

ቅሬታ ለማቅረብ 👇
https://student.ethernet.edu.et/complaints

በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በመሔድ የሚቀርብ የምደባ ቅሬታን የማያስተናገድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ቅሬታ በምታስገቡበት ወቅት የሐሰት መረጃ፣ የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል።

https://t.me/httpentra
Placement ያያቹህ የት ደረሳቹህ????