Students channel
3.53K subscribers
722 photos
12 videos
178 files
724 links
Stay will be Positive Attitude 😎
Download Telegram
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼✨🌼✨

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የስኬት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

መልካም አዲስ ዓመት!🌼✨

https://t.me/httpentra
🔥3🥰1
#WachemoUniversity

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡

Pre-engineering, Other Natural Science and Other Social Science የነበራችሁ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምደባችሁን
portal.wcu.edu.et ላይ በመግባት አዲስ የተመደባችሁበትን ካምፓስ መመልከት ትችላላችሁ።

በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት አጠናቅቃችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል።

https://t.me/httpentra
TOP TEN WAY TO MAKE MONEY ONLINE AFTER GRADE 12 CLASS

አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ገንዘብ ማግኘት ማለት ቪዲዮ አድትንግ ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ መማር ነው ይላሉ። ግን ኢንተርኔት በእነዚህ ተሞልቷል።

በዚህ ፖስት ውስጥ ከ12ኛ ክፍል በኋላ ገንዘብ ለማግኘት 10 ቀላል መንገዶችን አጋርቻለሁ፦

• Marketplace flipping
• Selling study notes
• Sneaker reselling
• Book reselling
• Local product reselling



Download Free Pdf
Download Free Pdf
The ONE Thing Every Students Needs for Exam Prep!

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Model_Exam
#UoG

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ለ2019 ትምህርት ዘመን ጥሪ አድርጓል።

የምዝገባ ቀን 👇
መስከረም 04 እና 05/2019 ዓ.ም

የትምህርት መጀመሪያ ቀን 👇
መስከረም 06/2019 ዓ.ም

በመሆኑም የኮሌጁ 18ቱም ዲፓርትመንት ነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ኮሌጁ አሳስቧል።

https://t.me/httpentra
#ArbaMinchUniversity

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ትምህርት ዘመን ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም ለመልሶ ቅበላ ብቁ የሆናችሁ ተማሪዎች የመግቢያ፣ የምዝገባ እና የትምህርት መጀመሪያ መርሐግብር ይፋ አድርጓል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን 👇
ሰኞ መስከረም 11/2019 ዓ.ም

የትምህርት ክፍል ምርጫ 👇
መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም (የ1ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች)

የምዝገባ ቀናት 👇
መስከረም 12 እና 13/2019 ዓ.ም

ትምህርት የሚጀምርበት ቀን 👇
ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም.

በመሆኑም ነባር ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በየካምፓሳችሁ በሚገኙ የሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል በመገኘት የምዝገባ ሂደታችሁን እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል።

https://t.me/httpentra
❤3🔥1
#DebreMarkosUniversity

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን መግቢያ ቀን መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በመሆኑም ነባር የህክምናና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታደርጉ ካምፓሱ አሳስቧል።

https://t.me/httpentra
🔥2🥰1
የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር

ትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደርን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል።

በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) በቀን 04/13/2018 ዓ.ም የተፈረመው ካሌንደሩ፤ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መሆኑን ያሳያል።

ካሌንደረሩ፣ የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) እና የድኅረ-ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት መስከረም 11/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ገልጿል።

(ሙሉ የ2019 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካሌንደር ከላይ ተያይዟል።)

https://t.me/httpentra
❤6🔥1
የ2019 ዓ.ም. የሲኒየር/ የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ማስታወቂያ

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም የ2019 ዓ.ም. መደበኛ የሲኒየር የቅድመ ምረቃና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የ2026/2027 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በመስከረም 11–12፣ 2019 ዓ.ም. (September 21–22, 2026) እንደሚካሄድ ያሳውቃል።
ተማሪዎች የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥብቅ መከተል አለባቸው፦

1 ሁሉም ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ መሠረት በጥብቅ መመዝገብ አለባቸው። ከተመደበው የምዝገባ ቀን በፊት ወይም በኋላ የሚመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲውን አገልግሎት አያገኙም።

2 ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ከመምጣታቸው በፊት በይፋዊው ሊንክ የሚሰጠውን የግል መረጃ (Biodata) ቅጽ ሞልተው ማጠናቀቅ አለባቸው።


https://t.me/httpentra
#DebraMarkosUniversity

ለነባር የህክምናና ጤና ሳይንስ ተማሪዎች በመሉ፡-

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ካምፓስ ነባር የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መግቢያ ቀን መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን።

ስለሆነም ነባር የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ካምፓሱ በአክብሮት ያሳስባል።

ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን።


https://t.me/httpentra
#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

https://t.me/httpentra
#SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ መስከረም 10/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

የመመዝገቢያ ጊዜ 👇
መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም

በቅጣት ለመመዝገብ 👇
መስከረም 13/2019 ዓ.ም

ትምህርት የሚጀመረው 👇
መስከረም 13/2019 ዓ.ም

በ2018 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2019 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደ ፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል።

https://t.me/httpentra
❤1
የቱ Subject ይከብዳል?
የ UAT ውጤት ተለቋል።

ለNatural 76.15
ለSocial 58.75

ውጤት ለማየት
https://admission.aau.edu.et/dashboard

https://t.me/httpentra
❤1
የጥሪማስታወቂያ
#Injibara_University

የእንጂባራ ዩኒቨርስቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ

የምዝገባ ጊዜ መስከረም 14-15/2019

https://t.me/httpentra
❤2
ሰበር ዜና
remedial students
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ

2019 ዓ/ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሚኒስቴሩ የሚከተለውን መቁረጫ ነጥብ ይፋ አደረ፡

ዋናው መቁረጫ ነጥብ (ከ600)
1. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ወንዶች፡ 240 (40%)
2. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ሴቶች፡ 228 (38%)

በልዩ ድጋፍ የሚታይ ምድቦች
1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ የሚመጡ ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች፡ 222 (37%)
2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር የሚመጡ ተማሪዎች፡ 222 (37%)
3. ማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውሮች፡ ከ500 ውስጥ 185 (37%)
4. ተፈጥሮ/ማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው፡ 222 (37%)

https://t.me/httpentra
🔥2