Students channel
3.54K subscribers
723 photos
12 videos
178 files
725 links
Stay will be Positive Attitude 😎
Download Telegram
📣#የጥሪ_ማስታወቂያ

       
ለአክሱም ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ነባር ተማሪዎች በሙሉ፤

የዩኒቨርሲቲያችን ነባር መደበኛ ተማሪዎች፤ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 14 እና 15 2019
ዓ/ም ባለው የጊዜ ሰሌዳ መሆኑን አውቃችሁ፤ ከዚህ ቀደም ስትማሩበት በነበራችሁት ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት በማድረግ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እያሳወቅን፤ ከዚህ ውጭ ምንም ዓይነት ምዝገባ በውክልና የማይቻል መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

✔ በ2018 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም ትምህርታችሁ ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፤ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን የምትገቡበት የመግቢያ ቀናት፤ በ2019 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡልን ተማሪዎች ጋር አብረን የምንጠራችሁ መሆናችንን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ፅ/ቤት!


https://t.me/httpentra
❤1
#ጥሪ ለነባር ተማሪዎች
#Gambella university

✅የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ቀን መስከረም 5/2019
✅ የምዝገባ ቀን መስከረም 7-8/2019
✅ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11 መሆኑን አስታውቋል

ማሳሰቢያ፦
የ2019 ዓ.ም. አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ እንዲሁም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም. የRemedial ትምህርት ያጠናቀቁና የመግቢያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች የሚመደቡበት መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴሩ እንደደረሰ ይገለጻል።

በ2018 ዓ.ም. 1ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 6–8/2019 ዓ.ም. ይካሄዳል። ውጤት የሚገለጸው መስከረም 11/2019 ዓ.ም. ሲሆን፣ የመጨረሻ ምዝገባ መስከረም 12–13/2019 ዓ.ም. ይሆናል።

ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ TIN ቁጥር እና FAYDA መታወቂያ ይዘው እንዲመጡ ተጠይቀዋል።

ከተጠቀሱት ቀናት ቀድመው ወይም ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው እንደማያስተናግድ ተገልጿል።
የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር

https://t.me/httpentra
ለነባር  ተማሪዎች ጥሪ ያቀረቡ ዩኒቨርስቲዎች

1 Mattu university መስከረም 7 እና 8
2 Debrebrehan university መስከረም 7 እና 8
3 Mekelle university  መስከረም 9 እና 10
4 Bahirdar university መስከረም 7 እና 8
5 Salale university መስከረም 7 እና 8
6 Oda bultum university መስከረም 7 እና 8

7 werabe university መስከረም 8 እና9
8 Mekdela Amba university መስከረም 7 እና 8
9 Bonga university መስከረም 7 እና 8
10 Hawassa university መስከረም 21 እና 22
11wollo university መስከረም 11 እና  12
12 Borena university መስከረም 7እና 8
12 Ambo university መስከረም 18 እና 19
13 wolkite university መስከረም 4 እና 5
14 Arsi university  መስከረም 9 እና 10
15 Aksum university መስከረም 14 እና 15
16Gambella university መስከረም 7እና 8
17
Wollaga university መስከረም 11እና 12
18 kabridahar university መስከረም 10 እና 11


https://t.me/httpentra
❤2
📣 የጥሪ_ማስታወቂያ
#DireDawaUniversity

ለድሬዳዋ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች

✅ ወደ ግቢ መግቢያ ቀን መስከረም 9 እና 10 2019 ዓ.ም
✅የምዝገባ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን ያስታውቃል፡፡

ማሳሰቢያ፡
1. አንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም ሬሚዲያል ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል።
2. ተማሪዎች የፋይዳ መታወቅያ በመያዝ በአካል ሪፓርት እንድታደርጉ።

https://t.me/httpentra
❗️እስካሁን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዘር!


🪛 Debra Birhan University
           -Health Students --መስከረም 5
           -ነባር ተማሪዎች ---መስከረም 7-8

🪛 Mekelle University ---መስከረም 9-10

🪛 Odabultum University -- መስከረም 7-8

🪛 Werabe  University--- መስከረም 8-9

🪛 Mettu University ---መስከረም 7-8

🪛 Selale University ---መስከረም 7-8

🪛 Mekdela Amba University --- መስከረም 7-8

🪛 Bonga  University -- መስከረም 7-8

🪛 Wollo  University -- መስከረም 11-12

🪛 Wolkite  University -- መስከረም 4-5

🪛 Ambo  University -- መስከረም 18-19

🪛 Aksum  University -- መስከረም 14-15

🪛 Borana  University -- መስከረም 7-8

🪛 Gambella   University -- መስከረም 5

🪛 Kebridehar  University -- መስከረም 10-11

🪛 Dirre Dawa University -- መስከረም 9-10

https://t.me/httpentra
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#MaddaWalabu_University

የመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ የነባር ተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ

የምዝገባ ጊዜ መስከረም 12 እና 13/2019
ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 13/2019



https://t.me/httpentra
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#DillaUniversity

ለዲላ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ

ሁሉም የህክምና እና የጤና ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 5-6/2019 ዓ.ም
የድህረ ምረቃ እና የ 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች መስከረም 11-12/2019 ዓ.ም
በ 2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ዲፓርትመንት ሳትመርጡ የወጣችሁ ተማሪዎች መስከረም 18-19/2019 ዓ.ም

https://t.me/httpentra
#የጥሪ_ማስታወቂያ

ለ ሁሉም በጅማ ዩኒቨርሲቲ ያሉ የመጀመሪያ ዲግሪ (Undergraduate) እና ድህረ ምረቃ (Postgraduate) መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች

📌 የ2026/27 (2019 ዓ.ም.) የትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 11 እና 12፣ 2019 ዓ.ም. (September 21 and 22, 2026) ይካሄዳል።

ስለዚህ፣ ሁሉም ተማሪዎች ምዝገባቸውን ለማጠናቀቅ በተጠቀሱት ቀናት በአካል ወደየሚመለከታቸው ኮሌጅ ወይም ኢንስቲትዩት መገኘት አለባቸው።


https://t.me/httpentra
#የጥሪ_ማስታወቂያ #MizanTepiUniversity

በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ እና ከዛ በላይ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ

📣 ነባር የ ህክምና ሳይንስ ሆነ አዲስ ከቴፒ ግቢ ወድ ህክምናና  ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተመደባችሁ የምዝገባ ቀን መስከረም 6-7/2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 8/2019 ዓ.ም።

📣 2ኛ እና ከዚያ በላይ ነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀን መስከረም 11-12/2019 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 13/2019 ዓ.ም።

https://t.me/httpentra
❤2🤷1
#የጥሪ_ማስታወቂያ  #Assosa university

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የቅድመ-ምረቃ (2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ) እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡


https://t.me/httpentra
እስካሁን ባለው ሁኔታ ከ20+ በላይ ጥሪ አድርገዋል የሚቀሩትም መረጃው ሲደርሰን post የምናደርግ ይሆናል

እናንተም መረጃውን share እያደረጋችሁ

https://t.me/httpentra
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አስፈላጊ መረጃ‼️
በትግራይ ክልል ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለመዛወር የሚፈልጉ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እየተመዘገቡ መሆኑን አረጋግጫለሁ።

የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥለው ሳምንት ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ጊዜያዊ የዝውውር ምደባዎችን ያደርጋል።

ይህን እድል ለመጠቀም የሚፈልጉ ተማሪዎች አስፈላጊ ሰነዶችን (የትምህርት ሰነዶችን) ይዘው መመዝገብ አለባቸው።

የምዝገባ ቦታ፡ አዲስ አበባ - አራት ኪሎ።

ጊዜ ስለሌለዎት በተቻለ ፍጥነት ይመዝገቡ፤ እባክዎን ይህንን መረጃ ለጓደኞችዎ እና ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ያጋሩ።
በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከወታደራዊ አገልግሎት ነፃ እንዲሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር የማሳሰቢያ ደብዳቤ መላኩ የሚታወስ ቢሆንም ዩኒቨርሲቲዎቹ ለነባር ተማሪዎች ጥሪ እያደረጉ ይገኛሉ።

[አዩዘሀበሻ]

https://t.me/httpentra
❤3😎1
#የጥሪ_ማስታወቂያ #BuleHoraUniversity

ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የምዝገባ ቀን መስከረም 11 እና 12 /2019 ዓ.ም
ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 13/2019 ዓ.ም

የ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 1ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎች የዲፓርትመንት ምርጫ መስከረም 13/2019 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን ፤ የምርጫው ውጤት መስከረም 14/2019 ዓ.ም ይገለፃል።

https://t.me/httpentra
😁1
#የጥሪ_ማስታወቂያ Wolaitasodo_University

📣ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች

የምዝገባ ቀን መስከረም 8-9/2019
ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መስከረም 11/2019

https://t.me/httpentra
#የጥሪ ማስታወቂያ

ለሁሉም አዲስና ነባር የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ

ለሁሉም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች፤ በ2018 ዓ/ም የሬሜዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2019 ዓ/ም በሬሜዲያል ወይም በፍሬሽ ማን ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ቀን ከመስከረም 11-12/2019 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 14/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በሬሜዲያል ወይም በፍሬሽማን ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላና ብርድ ልብስ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉትን የትምህርት ማስረጃ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል

ማሳሰቢያ፦

ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ

ሬጅስትራር ጽ/ቤት

https://t.me/httpentra
❤2🤔1
⚠️ አስተውሉ❗️

5+5×5-5 = ስንት ነው?
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼✨🌼✨

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የስኬት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

መልካም አዲስ ዓመት!🌼✨

https://t.me/httpentra
🔥3🥰1
#WachemoUniversity

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ መስከረም 11 እና 12/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት መስከረም 13/2019 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡

Pre-engineering, Other Natural Science and Other Social Science የነበራችሁ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምደባችሁን
portal.wcu.edu.et ላይ በመግባት አዲስ የተመደባችሁበትን ካምፓስ መመልከት ትችላላችሁ።

በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት አጠናቅቃችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል።

https://t.me/httpentra
TOP TEN WAY TO MAKE MONEY ONLINE AFTER GRADE 12 CLASS

አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ገንዘብ ማግኘት ማለት ቪዲዮ አድትንግ ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ መማር ነው ይላሉ። ግን ኢንተርኔት በእነዚህ ተሞልቷል።

በዚህ ፖስት ውስጥ ከ12ኛ ክፍል በኋላ ገንዘብ ለማግኘት 10 ቀላል መንገዶችን አጋርቻለሁ፦

• Marketplace flipping
• Selling study notes
• Sneaker reselling
• Book reselling
• Local product reselling



Download Free Pdf
Download Free Pdf
The ONE Thing Every Students Needs for Exam Prep!

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Model_Exam
#UoG

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ለ2019 ትምህርት ዘመን ጥሪ አድርጓል።

የምዝገባ ቀን 👇
መስከረም 04 እና 05/2019 ዓ.ም

የትምህርት መጀመሪያ ቀን 👇
መስከረም 06/2019 ዓ.ም

በመሆኑም የኮሌጁ 18ቱም ዲፓርትመንት ነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ኮሌጁ አሳስቧል።

https://t.me/httpentra