😍😍13 GENERATION😍😍
💻VICTUS GAMING
💻Designed by hp
💻Core i5-13420H (13th gen)
💻512 SSD STORAGEp
💻16GB😳😳 RAM DDR4 Memory
💻Full HD 1080
💻15.6inch
😅144 Hz refresh rate
KEYBOARD BACKLIT
🎆Nvidia Geforce
RTX 🔢🔢🔢🔢 🔢GB dedicated graphics(VRam)
#PRICE 135,000 BIRR
📞0968752100📞
Address Megenagna zefmesh grandmall
💻VICTUS GAMING
💻Designed by hp
💻Core i5-13420H (13th gen)
💻512 SSD STORAGEp
💻16GB😳😳 RAM DDR4 Memory
💻Full HD 1080
💻15.6inch
😅144 Hz refresh rate
KEYBOARD BACKLIT
🎆Nvidia Geforce
RTX 🔢🔢🔢🔢 🔢GB dedicated graphics(VRam)
#PRICE 135,000 BIRR
📞0968752100📞
Address Megenagna zefmesh grandmall
❤1
📱💻 ሞባይል እና ላፕቶፕ እንጠግናለን እንገዛለን💻📱
የማንኛውም ስማርት ስልክ ስክሪን አጠቃላይ የሀርድዌር እና ሶፍትዌር ችግር በተመጣጣኝ ዋጋ እና በፍጥነት እናስተካክላለን!
ውድ ደንበኞቻችን የተሰበረ ወይም ስክሪኑ የፈሰሰ ማንኛውም ስማርት ስልክ እና ላፕቶፕ ካለዎት ወደ እኛ ያምጡትና በተመጣጣኝ ዋጋ ከ6 ወር ሙሉ ዋስትና ጋር ዘመኑን በሚመጥን ቴክኖሎጂ በመታገዝ የተሟላ ጥገና እንሰጠዎታለን
📱 የሞባይል ጥገና:
ማንኛዉም አይነት ሞባይል የስክሪን ቅያሬ , የባትሪ ጥገናና ቅያሬ,
✔ የማይበሩ ስልኮች / dead phones
✔ ቻርጅ የማያደርጉ ስልኮች
✔ FRP Unlock & Software Fix
✔ All brands: iPhone, Samsung, Tecno, Infinix, Xiaomi & more
💻 ላፕቶፕ ጥገና:
✔ ስክሪን እና ባትሪ ቅያሬ
✔ የኪቦርች እና ተችፓድ
✔ No display
✔ Windows Installation
✔ ራም እና ሀርድ ዲስክ / RAM / SSD Upgrade & More
✔ All brands: HP, Dell, Lenovo, etc.
💰 WE BUY | እንገዛለን:
💸 ያገለገሉ ስልኮች 💸 የተሰበሩ ስልኮች 💸 ያገለገሉ ላፕቶፖች 💸 የተበላሹ ላፕቶፖች እና ሞባይሎች
📍 አድራሻ: መገናኛ, ዘፍመሽ ግራንድሞል ሞባይል ዞን, ቤዝመንት, ቁ.033
📞 Call us: 0968752100
🔥 DON’T WAIT! FIX IT OR SELL IT — WE’VE GOT YOU COVERED! 🔥

❤2
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
መውረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያቤት የX አካውንት ነው።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
አቢሲኒያ ባንክ
cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
አዋሽ ባንክ
fayda.awashbank.com
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:
my.coopbankoromiasc.com/harmonization
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
cbefayda.cbe.com.et
ኦሮሚያ ባንክ
bfayda.oromiabank.com
ወጋገን ባንክ
fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
ንብ ባንክ
fayda.nibbank.com.et
ፀሀይ ባንክ
fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
ስንቄ ባንክ :
fayda.siinqeebank.com:7443
ዘምዘም ባንክ
fayda.zamzambank.com.et
አማራ ባንክ :
fayda.amharabank.com.et

Bankofabyssinia
Fayda Connect | Bank of Abyssinia
Fayda Connect: Secure KYC verification and customer management platform by Bank of Abyssinia.
❤2
📱 Safaricom Ethiopia USSD Codes
1. *704# – Airtime balance ማረጋገጫ
2. \705HiddenNumber# – በስክራች ካርድ ኤርታይም ማስገቢያ
3. *706# – ኤርታይም ወደ ሌላ ተጠቃሚ ማስተላለፊያ
4. \707NUMBER# – "Call me back" ጥያቄ መላኪያ
5. *733# – M-Pesa ምናሌ መድረሻ
6. *777# – Packages/Offers ማረጋገጫ
7. 700 – Call Center አጭር ቁጥር
📱 Safaricom Kenya USSD Codes
8. *100# – Prepaid customers ዋና ምናሌ መድረሻ
9. *144# – Airtime balance ማረጋገጫ
10. \141PIN# – በስክራች ካርድ ኤርታይም ማስገቢያ
11. *334# – M-PESA ምናሌ መድረሻ
12. *544# – Internet bundles ግዢና አገናኝ አገልግሎት
13. *126# – Bonga points ማረጋገጫና ሽልማት መቀበያ
📱 Safaricom Ethiopia USSD Codes
14. *704# – Check airtime balance
15. \705HiddenNumber# – Recharge airtime using a scratch card
16. *706# – Transfer airtime to another subscriber
17. \707NUMBER# – Send a "Call me back" request
18. *733# – Access the M-Pesa menu
19. *777# – Check Safaricom Ethiopia packages/offers
20. 700 – Call Center short number

❤3
የሞባይል ጥገና ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ? በዘመናዊው Hi-Tech computers ይሠልጥኑ!
የገንዘብ ነፃነትን የሚያጎናጽፍ የሙያ ስልጠና!
አዳዲስ ስልኮች በወጡ ቁጥር የጥገና ባለሙያዎች ፍላጎት እየጨመረ ነው። እርስዎስ የዚህ ትርፋማ ዘርፍ አካል መሆን አይፈልጉም? በዘርፉ ቀዳሚ ከሆነው Hi-Tech computers ጋር በመሆን በጥቂት ወራት ውስጥ የጥገና ጥበብን ይማሩ!
🛠 እኛ ጋር ምን ይማራሉ?
Hardware: card level hardware, electronics component, የቺፕ ሌቭል (Chip-level) ጥገና፣ ስክሪን መቀየር (OCA) እና የመለዋወጫዎች እውቀት እና ሌሎችም
Software: ፍላሽ ማድረግ (Flashing)፣ ፓተርን እና አይክላውድ መክፈት (Unlocking),FRP, MDM unlocking, Knock unlocking, Icloud and other software
Troubleshooting: የተወሳሰቡ የቦርድ ችግሮችን በስዕላዊ መግለጫ (Schematic) የመለየት ዘዴ።
📱 የሞባይል ስልክ ጥገና ሙያ ስልጠና
✔ ሀርድዌር እና ሶፍትዌር
✔ Android & iPhone
✔ Chip-Level ጥገና
✔ 100% ተግባራዊ ስልጠና
🚀 የወደፊት ህይወትዎን ዛሬ ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር (Messenger) ይጻፉልን ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ።
📍 አድራሻ: አድስ አበባ፡ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድሞል
📞 ስልክ: 0968752100
"ጥበብን ከቴክኖሎጂ ጋር እናዋህዳለን!"
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ላይ ያናግሩን ። ሊንክ comment ላይ አለ
📞 ይመዝገቡ: 0968 752100
inbox @HitechComp
🚀 የወደፊት ሙያዎን ዛሬ ይጀምሩ
HiTech Computers

📱 ስልክን ኮምፒዩተር ለመገናኘት ዋና መንገዶች
1. በኬብል (USB) መገናኘት
ይህ ፈጣንና ታማኝ መንገድ ሲሆን በተለምዶ ለፋይል ማስተላለፍ ይጠቀማል።
- ኬብሉን መገናኘት፡ ከስልክህ ወደ ኮምፒዩተር USB-C ወይም Lightning ኬብል አገናኝ።
- ስልክህን መክፈት፡ ኮምፒዩተሩ ስልኩን እንዲያውቅ ስክሪኑን ክፈት።
- በአንድሮይድ የመገናኛ ሁነት መምረጥ፡ የ "File Transfer" ወይም "MTP" አማራጭ ይምረጡ። ብዙ ጊዜ ነባሪው "Charging only" ነው።
- ፋይሎችን መዳሰስ፡ በWindows ውስጥ በFile Explorer ወይም በMac ውስጥ በFinder ላይ ስልኩ እንደ ዲስክ ይታያል።
- በiPhone በWindows ፎቶ ማስመጣት፡ Windows ፎቶዎችን ለመግባት ይጠይቃል።
- iTunes መጠቀም (iPhone)፡ ሙሉ ማስተዳደር እና ማስማማት ለማድረግ iTunes ይጠቀሙ።
2. በብሉቱዝ (Bluetooth) መገናኘት
ትንሽ ፋይሎችን ለመላክ ተስማሚ ነው።
- Bluetooth መክፈት፡ በስልክህና በኮምፒዩተርህ ብሉቱዝን አብራ።
- መጣመር (Pairing)፡ በኮምፒዩተር ላይ ስልክህን ፈልግ እና ጣምር። የሚታየውን ኮድ በሁለቱም መሣሪያዎች አረጋግጥ።
- ፋይል መላክ/መቀበል፡ ከስልክ በ“Share” ምናሌ ፋይል ላክ ወይም በWindows “Send or Receive files via Bluetooth” ተጠቀም።
3. በWi‑Fi እና በCloud አገልግሎቶች መገናኘት
በቀጣይ ማስማማት እና ባከፕ ለማድረግ ተስማሚ ነው።
- Cloud አገልግሎቶች፡ Google Drive, Dropbox, OneDrive ይጠቀሙ። ፋይሎችን ከስልክ ይስቀሉ እና በኮምፒዩተር ይክፈቱ።
- የአንድሮይድ ልዩ መተግበሪያዎች፡ “Link to Windows” በመጠቀም መልዕክቶች፣ ፎቶዎች፣ ማሳወቂያዎች በPC ላይ ይታያሉ።
- iCloud (iPhone/Mac)፡ ፎቶ፣ ዶክመንት፣ ኮንታክቶች በራስ-ሰር በመሳሪያዎች መካከል ይተላለፋሉ።
- በኢሜይል መላክ፡ ትንሽ ፋይሎችን ለመላክ ቀላል መንገድ ነው።
📱 Main Ways to Connect a Phone to a Computer
1. Wired Connection (USB Cable)
This is the fastest and most reliable method, mainly used for transferring files and charging.
- Connect the Cable: Use a USB‑C or Lightning cable to connect your phone to the computer.
- Unlock Your Phone: Unlock the screen so the computer can detect it.
- Select Connection Mode (Android): A notification will appear; choose “File Transfer” or “MTP”. The default is usually “Charging only.”
- Access Files: Your phone will appear in File Explorer (Windows) or Finder (Mac) so you can drag and drop files.
- Import Photos (iPhone on Windows): Windows may ask to import photos using the Photos app.
- Use iTunes (iPhone): For full syncing and management, use iTunes on Windows or older Macs.
2. Wireless Connection (Bluetooth)
Good for small, occasional file transfers.
- Turn on Bluetooth: Enable Bluetooth on both your phone and computer.
- Pair Devices: Search for your phone on the computer and pair them. Confirm the passkey on both devices.
- Send/Receive Files: Use the phone’s Share menu or Windows’ “Send or Receive files via Bluetooth” option.
3. Wireless Connection (Wi‑Fi & Cloud Services)
Best for continuous syncing and backups without cables.
- Cloud Storage Apps: Use Google Drive, OneDrive, or Dropbox. Upload from your phone and open on your computer.
- Manufacturer Tools:
- Android: Use Link to Windows to sync messages, notifications, and photos with a PC.
- iPhone/Mac: iCloud automatically syncs photos, contacts, and documents across Apple devices.
- Email: For small files, simply email the file to yourself and open it on your computer.

❤6
Hp elitebook g3 840
Core i5
1TB HDD
8GB RAM
6th generation
>4 hrs battery life
Clean laptop
35,000 birr
0968752109
Megenagna
Core i5
1TB HDD
8GB RAM
6th generation
>4 hrs battery life
Clean laptop
35,000 birr
0968752109
Megenagna
❤3
Hp probook 4530s
Intel core i3
750gb hard disk
4gb ram
> 3 hrs battery
15,000 birr
0968752100
Megenagna , zefmesh
Intel core i3
750gb hard disk
4gb ram
> 3 hrs battery
15,000 birr
0968752100
Megenagna , zefmesh
❤1