1.ኤሌክትሪክ ከረንት/electric current:
~የኤሌክትሪክ ቻርጆች ወይም የኤሌክትሮኖች በኤሌክትሪክ አስተላላፊ ቁሶች የሚያደርጉት ፍሰት ኮረንቲ ይባላል። ለምሳሌ:- መዳብ፣ ሲሊቭር፣ ወርቅ ከፍተኛ ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ ባህሪ ሲኖራቸው እንደ አሉሚንየም፣ የጨውነት ባህሪ ያለው ዉሃ፣ የሰወች ሰዉነት፣ ዛፎች/ እርጥብ እንጨት ወ.ዘ.ተ. ኤሌክትሪክ ማስተላለፍ ይችላሉ። ኤሌክትሪክ ማስተላለፍ የማይችሉ ደግሞ ፕላስቲኮች፣ ደረቅ እንጨት፣ ንፁህ ውሃ እና ሌሎች የብረት ባህሪ የሌላቸዉ ንጥረ ነገሮች እንደ ምሳሌ ይጠቀሳሉ።
~~ኮረንቲ/electric current- ምልክቱ I ሲሆን መለኪያዉ ደግሞ ኣሜትር(A) ይባላል።
t.me/cellphonetechnology

👍2
2. ቮልቴጅ/Voltage:-
~በኤሌክትሪክ ቻርጆች የግፊት ሀይል የሚፈጠር ልዩነት ነው።
ምልክቱ v ሲሆን መለኪዉ ደግሞ ቮልት ሜትር(V) ይባላል።
~~~ ሁለት አይነት የቮልቴጅ አይነቶች አሉ። እነርሱም:- ዲሲ ቮልቴጅ/DC voltage እና ኤሲ ቮልቴጅ/AC Voltage ናቸው።
💡ዲሲ ቮልቴጅ:-
~የማይለዋወጥ/ቋሚ የሆነ ዋጋ አለው።
~የምናገኘዉም ከ ባትሪ፣ ከ ፀሃይ ብርሃን ሊሆን ይችላል።
~በእጃችን ብንነካው ሊነዝረን ይችላል እንጅ የከፋ ጉዳት አያደርስብንም።
~ ሞባይል ስልኮች፣ልፕቶፖች ወ.ዘ.ተ. የሚጠቀሙት ይህንን ቮልቴጅ ነው። ~ቤታችን ዉስጥ ያሉት ሶኬቶች ግን የሚሰጡን ኤሲ ቮልቴጅ ነው ነገር ግን ቻርጀሮቻችን ኮንቨርተር ስላላቸው ወደ ዲሲ ቮልቴጅ ይለውጡልናል።
💡ኤሲ ቮልቴጅ:-
~ይህ ደግሞ ተለዋዋጭ የሆነና ዋጋው በሰዓት ላይ የተመሰረተ ነው።
~ኤሲ ቮልቴጅ ሲንግል ፌዝና ስሪ ፌዝ ተብሎ በሁለት ይከፈላል። ሲንግል ፌዝ ሁለት ገመድ ሲኖረው አንዱ እሳት/hot line ሲሆን ሁለትኛው ደግሞ ኒዉትራል የምንለው ሲሆን ኤሌክትሪክ የለዉም።
በቮልት ሜትር ስንለካውም የምናገኘዉ ዋጋ 220/240V ሊሆን ይችላል።
ስሪ ፌዝ ደግሞ ባለ 4 ገመድ ሲሆን ሶስቱ ገመዶች እሳት ሲኖራቸው አንዱ ግን ኒውትራል የምንለው ነው።
~ኤሲ ቮልቴጅን ከ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫዎች እና ከ ኤሲ ጀነሬተሮች እናገኛለን። የሚለካዉም 380V ወይም 400V ሊሆን ይችላል።
~ለህይወታችን በጣም አደገኛ ስልሆነ ልንጠነቅምቀቅ ይገባል።
ያወቁትን ለሌሎች ማጋራት መልካምነት ነው
@cellphonetechnology

3. ሪዚስታንስ/Resistance :-
~በኤሌክትሪክ አስተላላፊ ቁሶች ውስጥ የኤሌክትሮኖችን እንቅስቃሴ የሚያግድ/የሚቃወም ነው።
~ምልክቱ R ሲሆን መለኪያዉ ደግሞ Ohm ይባላል።
~ቁሶች/substances ኤሌክትሪክ የመቃወም ባህሪያቸውን መሰረት በማድረግ በ 3 ይከፈላሉ።
• ኮንዳክተር/conductor:- ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ የመቃወም ባህሪ ያለውና እጅግ ባጣም ጥሩ ኤሌክትሪክ ማስተላልፍ የሚችል ነው።
ላምሳሌ:-
Silver Concrete
Gold Dirty water
Copper Platinum
Aluminum Lemon juice
Steeel Brass
Iron Bronze
Seawate Graphite
Mercury
ወ.ዘ.ተ.
•ሰሚ ኮንዳክተር/Semiconductor:- ከፍተኛ ኤሌክትሪክ የመቃወም ባህሪ ያለውና በከፊል የሚያስተላለፍ ነው።
ለምሳሌ:-
Cadmium Boron
Aluminum Gallium
Indian Germanium
Silicon Phosphorus
Arsenic Antimony
ወ.ዘ.ተ.
•ኢንሱሌተር/insulator:- እጅግ ከፍተኛ ኤሌክትሪክ የመቃወም ባህሪ ያለውና ኤሌክትሪክ የማያስተላለፍ ነው።
ለምሳሌ:-
Rubber Glass
Pure water Oil
Air Diamond
Dry wood Dry cotton
Plastic Asphalt
Fiberglass Dry paper
Porcelain Ceramics
Quartz ወ.ዘ.ተ.

💡የ ከረንት፣ ቮልቴጅና ሪዚስታንስ ዝምድና:-
I=v/R ወይም v=I*R ሲሆን ኦምስ ሎው በመባል ይታወቃል።
~ዝምድናቸውን በደንብ ለመረዳት በጠባብ ቱቦ ውስጥ የሚፈስን ውሃ ብንወስድ:-
የዉሃው ግፊት= ቮልቴጅ ሲሆን
የሚፈሰው ውሃ = ኤሌክትሪክ ከረንት
ውሃው እንዳይፈስ የሚከለክለው=ሪዚስታንስ ልንለው እንችላለን።

💡ኤሌክትሪካል ሰርኪዩት አይነቶች:-
~ሁለት አይነት ሰርኪዩቶች አሉ። እነርሱም:- ስሬስ/series እና ፓራሌል/parallel ናቸው።
•ስሬስ/sereis circuite:
~ተከታታይ የሆነ እና እያንዳንዱ component በአንድ ነጠላ ገመድ የሚያያዙ ናቸው።
~ምናልባት አንዱ አምፖል ወይም ሎድ ከተበላሸ ሰርኪዉቱ ይቋረጣል።
~ ወጥ የሆነ ወይም እኩል ከረንት አላቸዉ ሁሉም አምፖሎች።
~የእያንዳንዱ ቮልቴጅ ድምር ዉጤት ደግሞ ከሳፕላይ ቮልቴጅ እኩል ነው።
~ጠቅላላ ሪዚስታንስ ደግሞ የያንዳንዱ ሪዚስታንስ ድምር ውጤት ነው።

•ፓራሌል/ parallel circuit:-
~ትይዩ ሰርኪዩት ሲሆን ሁሉም አምፖሎች ቀጥታ ሶርስ ስለሚያገኙ አንዱ ቢበላሽ እንኳን ቀሪዎቹ ይሰራሉ።
~በዚህ ጊዜ ደግሞ:
√እያንዳንዱ ቮልቴጅ ከዋናው/ሳፕላይ ቮልቴጅ እኩል ነው።
√የእያንዳንዱ ከረንት ድምር ደግሞ ከዋናው ከረንት እኩል ነው።
√የሪዝስታንስን ድምር ለማግኘት ደግሞ የእያንዳንዱን ሪዝስታንስ ግልባጭ በመደመር ምናገኘው ዉጤት ግልባጭ/resprocal መዉሰድ ነው።

Mobile Problem Solution:
መሰረታዊ የኤሌክትሪክ ጥንቃቄዎች/Basic Electrical Safety
💡💡💡መግቢያ/introduction:-
~ቤት ውስጥም ሆነ ስራ ቦታ የኤሌክትሪክ ጥንቃቄ ወሳኝ ነው። መወሰድ ያለባቸው መመሪያዎችም አሉ። እነርሱን ከማየታችን በፊት:
•ኤሌክትሪክ ሾክ/የኤሌክትሪክ ንዝረት ምንድን ነው?
•ኤሌክትሪክ ለምንድን ነው ሰወችን የሚነዝረው/የሰው ልጆች የሪዚስታንስ መጠናቸው ስንት ነው?
.
ኤሌክትሪክ ንዝረት/Electric shock:-
~የኤሌክትሪክ ንዝረት የሚከሰተው አንድ ሰው ከኤሌክትሪክና ኤሌክትሪክ አስተላላፊ ከሆነ ነገር ጋር ቀጥተኛ ወይም ኢ-ቀጥተኛ የሆነ ንክኪ ሲኖረው ነው።
~የኤሌክትሪክ ሃይል/ቻርጅ በሰወች የሰውነት ክፍል ሲፈስ ኤሌክትሪክ ሾክ ይፈጠራል።
•ኤሌክትሪክ ለምንድን ነው ሰወችን የሚነዝረው/የሰው ልጆች የሪዚስታንስ መጠናቸው ስንት ?
~የአንድ ማቴሪያል ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅም የሚወሰነው የኤሌክትሪክ ቻርጅ ፍሰት የመቃወም አቅም ነው።
~ከፍተኛ የሪዚስታንስ ዋጋ ካለው ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅሙ ዝቅተኛ ነው። ለምሳሌ:- ኤሌክትሪክ በማስተላለፍ ጥሩ የሚባለውና በየቀኑ የምንጠቀምበት መዳብ/Copper ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅም 1.72×10^-8 ኦም ሜትር ሲሆን ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅሙ ደካማ የሆነው አየር ደግሞ 1.5×10^14 ኦም ሜትር ነው ።
~በዚህ መሰረት የኛ ሰወች ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅማችን እናያለን።
~ሰውነታችን የኤሌክትሪክ ፍሰትን የሚቃወም ሪዚስታንስ አለው። ነገር ግን ከ 99% በላይ የሚሆነው ኤሌክትሪክ ሪዚስታንስ የሚገኝው ቆዳችን ላይ ነው። በዚህም መሰረት ቆዳችን ውሃ ወይም እርጥበት ካልነካው ኤሌክትሪክ ሪዚስታንሱ 100,000 ohm ሲሆን ውስጣዊው የሰውነት ክፍላችን ድግሞ 300 ohm ነው። ስለዚህ ዉስጠኛው የሰውነት ክፍላችን ወይም እርጥበት የነካው እጃችን ደግሞ ኤሌክትሪክ የማስተላለፍ አቅሙ ከቆዳችን አንፃር ሲታይ እጅግ ከፍተኛ ነው።
~ ስለዚህ በኤሌክትሪክ አደጋ የምንጠቃው ቆዳችን ከፍተኛ በሆነ ቮልቴጅ(500Vና ከዛ በላይ) ከተሰነጣጠቀ ወይም ቆዳችን በእርጥበት አማካኝነት ኤሌክትሪክ ሪዚስታንሱ ከቀነሰ ነው።
~ ከማንኛውም ኤሌክትሪክ ሀይል መጠን ካለው ሲስተም ራሳችን መጠበቅ አስፈላጊ ሲሆን መውሰድ ያለብንን ጥንቃቄዎች ቀጥለን እናያለን።

የሞባይል ሚስጥሪዊ አልግሎቶች
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06#
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*#
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#3497
1539#*#*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#2732
82*255*663282*#*#*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197
328640#*#*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842#
*#*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080*
369#
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090#
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900#
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279#
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564#
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625#
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡- *#*#7780#*#*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855#
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426

We buy any screen damaged phones
ማንኛውንም አይነት የተበላሸ ስልክ እንገዛለን!
እንሠራለን
@cellphonetechnology
+251922888396
ማንኛውንም አይነት የተበላሸ ስልክ እንገዛለን!
እንሠራለን
@cellphonetechnology
+251922888396
👍1
የሞባይል ሚስጥሪዊ አገልግሎቶ!!
1ኛ. ሞባይሉ ዉስጥ ያለዉን ስልክ ቁጥር ለማግኘት፡-*111#
2ኛ. የሞባይል የተሰራበት ዘመንና ባትሪን ለማወቅ፡-*#*#4636#*#*
3ኛ. የሞባይል ሚስጥረ ቁጥር/IMEI/ serial No፡-*#06#
4ኛ. የሞባይሉ ዋና መስገብ ሰርቨስ ለማገኝት፡-*#0*#
5ኛ.የሞባይል ኮሜር መረጃ ለመግኘት፡-*#*#3497
1539#*#*
6ኛ. ሞባይሉ ላይ ሙል ፋይል ለማግኛት፡-*#*#273282*255*663282*#
*#*
7ኛ. የሞባይሉ ዋይለስ LAN/ ለማየት፡-*#*#232339#*#*
8ኛ. ሞባይልን አገልግሎት ለማስጀመር፡-*#*#197
328640#*#*
9ኛ. የሞባይልን ግልጽ ማብራት ለማየት፡-*#*#0842#*#*
10ኛ. የሞባይልን የእስክር መያዥ ለማየት፡-*#*#2664#*#*
11ኛ.የሞባይልኑ ቫይቭረሽን ለማየት፡-*#*#0842#
*#*
12ኛ.የሞባይሉን ኤፍት ሶፍትወሩን ለማየት፡-*#*#1111#*#*
13ኛ. የሞባይሉን ሶፍትወር እና ሃርድወር መረጃ ለማየት፡-*#125080*369#
14ኛ. የሞባይሉን ኮንፍግረሽንና ዳያጎሽትክ ለማየት፡-*#9090#
15ኛ. የሞባይሉን ሴታፕና ድሞድ(Dump Modef) ለማያት፡-*#9900#
16ኛ. የሞባይሉን ሜኑ(HSDPA/HSUPA:- *#301279#
17ኛ. የሞባይሎን ዩስፕ(USB) ለማየት፡-*#872564#
18ኛ. የሞባይሎን ጽፈት ለማየት፡- *#7465625#
19ኛ. የሞባይሉን ዳታ መረጃ ወደ መጀመሪያ ምሪት ለመሜልስ፡-
*#*#7780#*#*
20ኛ. የሞባይሉን ወደ ፈብርካ ምርት ለመሜልስ፡-*2767*3855#
21ኛ. የሞባይሎን Motorola droids ለማግኘት፡-##776426
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✍️ ለጓደኛዎ #share ማድረጎን አይርሱ።

👍5❤1
🔘ቴሌግራምን hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ?
🔐መፍትሄውን እነሆ🔐
❖.ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ማለትም እንደ⇝whatsapp, viber, imo, tango.....etc
📌ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል
❖. ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....
❖. በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ
❶ Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ።
📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት።
☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።
❷ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password ***..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።
❖ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።
❖ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
❖ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው
ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።
❖ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።
⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።
⚠️ከላይ ያሳየናችሁ ዘዴ ቴሌግራማችሁን በቀላሉ ኮዱን ወስደው በናንተ ቁጥር እንዳይጠቀሙ ነው እንጂ የተለያዩ hacking ዘዴን በመጠቀም ሃክ ከመደረግ አይከለክልም ለምሳሌ ☛Kali linux.
═════════════════
▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
❖ Contact
❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
╚═════📌Share📌════╝

👍3
☑️ ሀከር ምንድን ነዉ ?| Who is a Hacker
⏺ ሀከር ማለት አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን አንድን ኮምፒዉተር ወይም የኮምፒዉተር ኔትወርክ ሲስተም ለራሱ ትርፍ ወይም ለመዝናናት ሰብሮ የሚገባ ነዉ።
♻️ የሀከር አይነቶች | Types of Hackers
ሀከሮች በሶስት ወሳኝ አይነቶች ይከፈላሉ :-
⚪️White Hat Hackers :-እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ የመረጃ ብርበራ የማያደርጉ ናቸዉደ ስለዚህ ጥሩ ሀከሮች ነዉ የሚባሉት። እንዲሁም Security expert በመባል ይታወቃሉ።
⚫️ Black Hat Hackers :-የነዚህ አይነት ሀከሮች ብዙ ጊዜ crackers ይባላሉ ። እነዚህ ሀከሮች የሀኪንግ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ ህገወጥ ተግባራትን ያከናዉናሉ ። ለምሳሌ ልክ እነደ credit card ዘረፋ ፣ ባንኮችን ሀክ ማድረግ ...ወዘተ ክሬዲት ካርድ ዘረፋ ላይ የሚሳተፉ ሀከሮች ናቸው።
🔘 Grey Hat Hackers :-ግሬይ ሀት የምንላቸዉ በwhite hat እና በblack hat መካከል የሚገኙ hybrid ናቸዉ ይህም ማለት አንዳንዴ black hat አንዳነዴ ደሞ white hat ሀከርስ ይወላዉላሉ ማለት ነዉ።
☑️ የሀከሮች ደረጃ | Hacker Hierarchy
❇️ Scriptkiddies :-እነዚህ የሀኪንግ ልምድ የሌላቸዉ ግለሰቦች / ቡድን ግን ሀከር መሆን የሚፈልጉ ናቸዉ። ሀክ ለማድረግ የሚጠቀሙትም ready made tool ወይም የተዘጋጀ ሶፍትዌር ነዉ። በዙ ጊዜም ልምድ ስለሌላቸዉ እራሳቸዉን harm ያደርጋሉ። አንድ ታዋቂ ጥቅስ አለ "Little knowledge is dangerous" ይህም ብዙ ጊዜ የምናየዉ ችግር ነዉ።
❇️ Intermediate hackers :-ከscriptkiddies የበለጠ የሀኪንግ ልምድ እንዲሁም እዉቀት ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉደ ግን የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት አይችሉም ።ቢሆንም ጥሩ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች ናቸዉ።
❇️ Professional or Elite hackers :-እነዚህ ልምድ ያላቸዉ ሀከሮች የራሳቸዉን exploit ወይም የሀኪንግ ሶፍትዌር መስራት ይችላሉ ።ስለሆነም የትኛዉም አይነት system ሰብረዉ መግባትና ራሳቸዉን የመደበቅ ልምድ አላቸዉ።
🖥 ሀከር ለመሆን ምን ይጠበቅብናል?| What Takes to Become a Hacker?
በአንድ ምሽት master የምናደርገዉ ነገር አይደለም። በጣም ትግስት እና hard work ይፈልጋል። ብዙ ጊዜ ከአዳዲስ ሀከሮች የማየው ችግር በትንሽ ስራ ትልቅ ዉጤት ይጠብቃሉ ። ይሄ ደሞ የማይሆን ነዉ ። ስለዚህ አንድ የሀኪንግ topic ከያዝን ያን topic በደንብ master እስክናደርገዉ አንዲሁም በተግባር እስኪሳካልን ድረስ በደንብ መለማመድ ይጠበቅብናል። ይሄን የምናደርግ ከሆነ እራሳችን ላይ ለዉጡን በፍጥነት ማየት እንችላለን። በተለይምhacker ለመሆን ከ 5 በላይ የ programming languages ማወቅ ያስፈልገናል ። ስለዚህ ከ programming ጀምሩ!!
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው
#ለሰው መልካሙን እንጅ መጥፎውን አትመኝ🙏

👍4