Here we go ETH™
1.3K subscribers
66 photos
2 videos
78 files
65 links
|| Tech tutorials 💡
|| App reviews 💡
|| Programming 💡
|| Editing tutorials 💡

ꜱᴜʙꜱᴄʀɪʙᴇ yᴏᴜᴛᴜʙᴇ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴛᴏ ꜱᴛᴀy
📱ᴄᴏɴɴᴇᴄᴛᴇᴅ💻

For any question👉 @CypertDev

YouTube channel link:
https://youtube.com/c/herewegoeth
Download Telegram
ShuttleVpn@herewegoeth.apk
23.3 MB
ጌሙን ስታወርዱ መጀመሪያ በዚ VPN location'አቹን ቀይሩ
❤33👍9👏8🔥2
እንኳን ለ 2016 አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የስኬት አመት እንዲሆንላቹ ከልብ እመኛለሁ።

መልካም በዓል 🌻
❤17🔥1
ሰላም ቤተሰብ✋

በባለፈው ስለ Upwork Proposal በሰራሁት Video ላይ ስለ connect'ኦች የተወሰነ ነገር አሳውቄያቹ ነበረ። Upwork ላይ ለሚገኙ ስራዎች አፕላይ የምታረጉት እነዚን connects በመጠቀም ነው። የUpwork connect'ኦችን በነጻ ከምታገኙባቸው መንገዶች መካከል፡

- የUpwork Readiness Test ስታልፉ 40 connects ይሰጣቿል
- ለአንድ client proposal አስገብታቹ interview ከተደረጋቹ 10+ connects ታገኛላቹ
- የ 'Rising Talent' badge ሲሰጣቹ one-time bonus 30 connectስ ታገኛላቹ

ከዚ በተጨማሪ ምንም ሳትሰሩ በየወሩ 10 connects ይሰጣቿል እነዚን እና ሌሎች መንገዶችን በመጠቀም የUpwork connect'ኦችን በነጻ እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ በYoutube አሳያቿለው።
❤7👍3🔥2
ቤተሰቦች ከብዙ ጊዜያት ቡሃላ የዩቱብ ቻናሌ የYPP ወይም YouTube Partner Program አባል ሆኗል 🎉🎉

ከዚ ቡሃላ የምለቃቸው እንዲሁም የከዚ በፊቶቹ ቪዲዮዎቼ አሁን ላይ ገንዘብ መስራት ስለጀመሩ ቪዲዮዎቹን ከማየታቹ በፊት VPN በማብራት እኔን Support ማድረግ ትችላላችሁ። ለስከዛሬው ሁላቹንም አመሰግናለሁ 🙏
👍15❤1🔥1
Sorry for not posting videos, I will try to be more consistent 🙏
👍15
- Praktika AI

ይህ በ OpenAI የተሰራው አፕ ኢንግሊዘኛን እንደየ Level'ችሁ ያስተምራቿል። የሰው Replica የሆነ AI Avator ስለሚሰጣቹ ከሱጋር በማውራት በየግዜው Practice ማድረግ ትችላላችሁ።
👍3❤2
New video out on YouTube
👍13🔥4❤2
New video upcoming tonight

በዚህ ቪዲዮ ላይ የ Upwork Connect'ኦችን እንዴት በነፃ Earn ማድረግ እንደምትችሉ እንዲሁም ሌሎች ከ Upwork Connect'ኦች ጋር የተገናኘ information የምታገኙበት አሪፍ ቪዲዮ ነው።
👏9👍3❤2
Upwork ላይ Connects በነፃ ለማግኘት || How to earn free connects
https://youtube.com/watch?v=AbvExKudzwE&si=HXU74qXrajegYXJL
👍16❤8
New content coming tonight
🔥6