በ2018 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስድስት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
👍4😁1
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ፍሬሽማን ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3×4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
😁2
በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታችሁን በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ዩኒቨርሲቲው በ2017 ዓ.ም የማለፊያ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ባወጣው ልዩ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ተመዝግባችሁ የተመለመላችሁና ስማችሁ በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት እና የፌስቡክ ገፅ ላይ የተገለፀ እንዲሁም በ2015 ዓ.ም እና በ2016 ዓ.ም የማለፊያ ነጥብ አምጥታችሁ በኦንላይን ተመዝግባችሁ የተመለመላችሁና ስማችሁ በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት እና የፌስቡክ ገፅ ላይ የተገለፀ ተማሪዎች በሙሉ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ሦስት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ሁሉንም የትምህርት መረጃዎች Scan በማድረግ በአንድ PDF ሶፍት ኮፒ እንዲሁም ስካን ተደርጎ በሶፍት ኮፒ የተዘጋጀ ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አንደኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር በተለያዩ ምክንያቶች መልሶ ቅበላ በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መማር ማስተማር ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በቅርቡ በሂሳብ ትምህርት ላይ የውጤት ማስተካከያ ስለተደረገ በድጋሜ በትምህርት ሚኒሰቴር ውጤት ማሳዎቂያ ፔጅ ላይ ውጤታችሁን ቼክ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
በ2018 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት አዲስ የምትመደቡ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር ምደባችሁን ይፋ እንዳደረገ ጥሪ በሌላ ማስታዎቂያ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡

❤4
በ 2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች፦
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7. ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት
የሞላችሁትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

😁5
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
❤4👍3
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የተቋሙ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በዚህም በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ውጤት ያመጣችሁና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ በዋናው ግቢ፤ በ2017 ዓ.ም የማካካሻ ትምህርታችሁን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ በነበራችሁበት ካምፓስ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣

በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ሰኞ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
➫ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁና ያለፋችሁ በተማራችሁበት ካምፓስ፣
➫ በ2018 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ኩልፎ ካምፓስ፣ አባያ ካምፓስ፣ ጫሞ ካምፓስ እና ዋናው ግቢ የተመደባችሁ ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ኩልፎ፣ አባያ፣ ጫሞ እና ዋናው ግቢ ካምፓሶች ፤ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ደግሞ ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ሁለት ኮፒ እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

❤2
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ የብሔራዊ መታወቂያ/ፋይዳ (National ID)
➫ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3X4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ የብሔራዊ መታወቂያ/ፋይዳ (National ID)
➫ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
❤4
#BahirDarUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፣ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተከታተላችሁና ወደ Freshman Program ለመግባት የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የመንግሥት ስኮላርሽፕ (በወጭ መጋራት) የተመዘገባችሁ እና በግላችሁ ከፍላችሁ በመደበኛው መርሐግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
➫ ስማችሁ ከ A - Men የሆናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ፤ ስማችሁ ከ Meq - Z የሆናችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በፔዳ ግቢ
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ግሻ አባይ (ይባብ) ግቢ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
በተለያየ ምክንያት 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሐግብር መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዓዲ-ሐቂ ግቢ
ከሰኞ ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም የሥራ ሰዓት portal.mu.edu.et ላይ በመግባት ወይም 213.55.94.34 በመጠቀም የማመልከቻ ቅፁን እንድትሞሉ ተብሏል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 መጠን ያለው ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
በ2017 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ከላይ በተገለፀው መሰረት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።